tgindex
ሕፃናትና ማዕከላዊ ክፍል የማዕከላዊ ክፍል አባላት ገጽ

ሕፃናትና ማዕከላዊ ክፍል የማዕከላዊ ክፍል አባላት ገጽ

Статистика

ይህ ለማዕከላውያን ክፍል አባላት የተዘጋጀና የተለያዩ የክፍሉ ማስታወቂያዎች እና መረጃዎች የሚለቀቁበት ይፋዊ ገፅ ነው።

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 586
+7 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 284
22 постов
Вовлечённость
81,0%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
357
1/48двое суток
409
1/72трое суток
441

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ሰላም እንደምን አላችው 🙌 👉የልሳን ግዕዝ የክረምት ተከታታይ ኮርስ ነገ (ዕረቡ 6/12/18) ስለሚኖር በሰዓታችን 10:45 ላይ እንድትገኙ ይሁን ።

  • 6 авг.874183

    🚨 የፍኖተ ኒቆዲሞስ የፍጻሜ ዙር ውድድር 📆  ነሐሴ 2 🕘 9:00 📍 በሰንበት ት/ት ቤቱ አዳራሽ '' መቅረት አይታሰብም "

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሰላም እንደምን አረፈዳችሁ 🙌 👉የኪዳነምሕረት ጥናት ነገ (አርብ 1/12/18) 10:00 ላይ ይጀምራል ። በሰዓታችን ተገኝተን ጥናቱን እንድናከናውን ይሁን። 👉 የሚከብዳችሁ መዝሙር ካለ @Mistresamuel ወይም @Nahomcheru ላይ ማሳወቅ ትችላላችሁ ። መልካም የጥናት ጊዜ🙏

  • 1 авг.1 20214

    🚨የዕለቱ ማስታወቂያ 📅 ሐምሌ 25  2018 ኪነ ጥበብ ክፍል 👉ነገ መርሐግብር አለን በሰዓታችን እንገናኝ ትምህርት ክፍል 👉 የመደበኛ መርሐግብር ሳምንት ፈተና ይኖረናል ይዘቱም የሚሆነው የቤተክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት 3ቱም ክፍል ነው። 👉 ፍሬ ሰንበት ነገ ይኖረናል ፈተና እና ትምህርት ስለሆነ በጊዜ እንድንገኝ ይሁን 👉 የኮርስ ፈተና (ግዕዝ) ረብዕ ስለሚኖረን ተዘጋጅታችሁ እንድትመጡ ይሁን 👉 ሰኞ 10:45 ኮርስ ይኖረናል 👉 ለጥያቄ እና መልስ መፅሐፍ ወስዳችሁ ያልመለሳችሁ አባላት ነገ በፍሬ ሰንበት ሰዓት ቤተ መፅሀፍት መጥታችሁ እንድትመልሱ ይሁን 👉ጥያቄ እና መልስ የምትወዳደሩ ተማሪዎች ሳምንት የመጨረሻ ዙር ስለሆነ እንድትዘጋጁ ይሁን

  • 26 июл.1 6564

    видео или голосовое, без подписи

  • 26 июл.1 7744

    видео или голосовое, без подписи

  • 26 июл.1 5244

    видео или голосовое, без подписи

  • 26 июл.1 4975

    видео или голосовое, без подписи

  • 26 июл.1 5054

    видео или голосовое, без подписи

  • 26 июл.1 4056

    видео или голосовое, без подписи

  • 26 июл.1 2394

    видео или голосовое, без подписи

  • 26 июл.1 196324

    🎙ደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል ቤተክርስትያን የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓለ ንግሥ የማዕከላዊ ክፍል አገልጋዮች በወረብ አገልግሎት ላይ: - " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene

  • 23 июл.1 243162

    🚨 የፍኖተ ኒቆዲሞስ የሁለተኛ ዙር ተወዳደሪዎች 📆  ሐምሌ 18 🕘 9:00 📍 በሰንበት ት/ት ቤቱ አዳራሽ ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ

  • 17 июл.1 463198

    🚨 የፍኖተ ኒቆዲሞስ የመጀመሪያ ዙር ተወዳደሪዎች 📆  ሐምሌ 11 🕘 9:00 📍 በሰንበት ት/ት ቤቱ አዳራሽ ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ

  • 17 июл.1 35182

    ✨  ልዩ ሴሚናር ✨ 📅 ሐምሌ 12 ⌚ ከ 6፡30 ጀምሮ 📍 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ '' መቅረት አይታሰብም!!! ''

  • 16 июл.1 252167

    💫 ፍኖተ ኒቆዲሞስ 💫 † በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ ፍኖተ ኒቆዲሞስ እነሆ ፦ 📆 ሐምሌ 11 🕘 9:00 📍 በሰንበት ት/ት ቤቱ አዳራሽ መቅረት አይታሰብም!!!

  • 14 июл.1 196115

    ✨ ልዩ የጥያቄ እና መልስ መርሃ ግብር! 📅 ሐምሌ 18 🕡 6:30 📍ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም በምክሐ ደናግል ማርያም ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ ቀኑን ይያዙ፣ በሰዓቱ ይገኙ፣ ከእኛ ጋር ይህን የበረከት ጊዜ ያሳልፉ🙏

  • 4 июл.1 50062

    🚨የዕለቱ ማስታወቂያ 📅 ሰኔ 27  2018 ኪነ ጥበብ ክፍል 👉ነገ መርሐግብር አለን በሰዓታችን እንገናኝ ትምህርት ክፍል 👉 ፍሬ ሰንበት እና ጊዜያዊ አባላት ነገ ፈተና ይኖረናል በሰዓታችን እንገናኝ 👉 የመደበኛ መርሃ ግብር ፈተና ሰኞ ስለማሠጥ እንድንገኝ ይሁን 👉 ሰኞ ፣ ረቡዕ እና አርብ የክረምት ኮርስ ስለ ጀመርን በሰዓታችን እንድንገኝ ይሁን 👉 ነገ ከመዝሙር ጥናት በኋላ የተጨማሪ ቀን ፈተና ይኖረናል አባላት ክትትል 👉 ምድብ አባ ፅጌ ድንግል እና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሰኞ 10:00 ሰዓት እንገናኝ

  • 29 июн.1 71213

    ማስታወቂያ 👉 የክረምት መንፈሳዊ ተከታታይ ትምህርት (ኮርስ) ዛሬ ሰኔ 22 የጀመረ ሲኾን  ሁላችንም ከረቡዕ ጀምሮ 10:45 አዳራሽ እንድንገኝ ይኹን ።   ማሳሰቢያ ፨ ማስታወሻ መያዝ እንዳይረሳ ። ፨ መማር ግዴታ ነው ። 👉 ወረብ የተጠራችሁ አባላት ነገ 11፡00 ሰዓት እንድንገናኝ ይሁን

ሕፃናትና ማዕከላዊ ክፍል የማዕከላዊ ክፍል አባላት ገጽ — tgindex