𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ ✝️
описание
Hi welcome to my channel this channel is work on asking Orthodoxy questions and answering.it also teach about Orthodox church education so have a nice time in here. https://t.me/Orthodox_q ለበለጠ መረጃ @FIRAOL_1997 ላይ ያናግሩኝ።
15 253
подписчиков
Охват к подписчикам
8,7%
ERR
Реакции к просмотрам
0,30%
86 на 21 постов
Пересылки к просмотрам
0,08%
24
Постов в день
0,1
всего 21
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 13 июн.ሰላም ቤተሰብ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል!!😞 አንደኛ ይሄ አካውንት ምንም አልያዝ አልጨበጥ እያለኝ ነው!!በመከራ አነቃቃውት ስል በመሃል እየተመታ የመስራት ሞራሌን እየገደለ ምርር አርጎኛል!!😣 -ሁለተኛና ዋናው ጉዳይ ደግሞ፣በዚህ በDashen super award ዙሪያ ብዙ ቪዲዮዎች ሰራን ጮህን ለፋን!!ግን እናንተን ሊያስደነግጣችሁ አልቻለም!!!ምን ያህል ለማሸነፍ እንደፈለግን ልናሳያችሁ ያን ሁሉ ለፍተን ፊልም ሰርተን ለቀቅን!!ግን ምን ያህል እንደታየ የምታውቁት ነው!!ተውት እሱን፣አሁን ደግሞ ለዚህ ውድድር የተዘጋጁ ብዙ ምርጥ ስራዎችን እየተመለከትን ነው!!ዩቲናስን ተመልከቱ ለምሳሌ!!so በዚህ ነገር ተስፋ ወደ መቁረጥ እየመጣሁ ነው!! -በዚህ ሰአት ከእናንተ የምፈልገው "አይዞህ፣እማምላክ አለች፣ይሳካል...." ምናምን የሚሉ ቃላቶችን አይደለም!!"ተግባርን ነው" ይሳካል ከማለት ይልቅ እንዲሳካ ምን አደረጋችሁ?አይዞህ ከማለት ይልቅ ለማበርታት ምን አስተዋጽኦ አድርጋችኋል ነው ጥያቄው!! - ስለዚህ አሁንም ተስፋ እንዳለኝ ልታረጋግጡልኝ የምትፈልጉ ከሆነና እውነት እንዳሸንፍ እስከመጨረሻው የምትታገሉ ከሆነ አሁንም የመጨረሻ እድል ልስጣችሁ!!!bio ላይ ባለው link እና profile ላይ pin በተደረገው ሁለተኛው tutorial ቪዲዮ በመታገዝ ገብታችሁ vote አድርጉ!! "ፍቅራችሁን በተግባር አሳዩኝ"🙏😞1,29%
- 16 маяለአመታት ከዚህ አካውንትና ከኔ ከታናሹ አንደበት ብዙ ነገርን ተምራችኋል!! 1 :- እስኪ ምን ያህል ሰው በኔ ቪዲዮዎች ተቀይሯል ወደ ራሱ ተመልሷል ንስሐ ገብቷል እራሱን ለውጧል?እስኪ በኮመንት ሳትዋሹ ንገሩኝ!! 2 :- አሁን ዮሚ ምንም መንፈሳዊ እውቀት ቢኖረውም ሥጋ ለባሽ ሰው ነውና ከደከመና በኃጢአትና በደል ከወደቀ ስለዚህ እዚህ ላይ ድክመቱን አለማሳየቱና ፍጹም ከድክመቱ ተቃራኒ ሰዉን ወደ ንስሐና ቅዱስ ቁርባኑ የሚጠራ ቪዲዮ መስራቱ ስህተት ነው?? 3 :- ስህተት ካልሆነስ ማስመሰል ነው? 4 :- ብዙዎች ድክመቴን አይተው ወይ እኔ እራሴ ስነግራቸው አንተ ሲጀመር አስመሳይ ነህ ይሄን content አቁም ወይም ቀይር ማለታቸው ትክክል ነው?? 5 :- እናንተስ መድከሜን ስታውቁ እንደ እነሱ ልትፈርዱብኝ ነው ማለት ነው?? ምክንያቱም ከብዙ ሰው እነዚህን ቃላት እየሰማሁ ስለሆነ ብዙ ላስተምራችሁ ብችልም ከዚህ በኋላም ብዙ ብትማሩብኝም ነገር የማስመሰል አገልግሎት እየመሰለኝ መቀጠል ፈራሁ ስለዚህ የሆነ ነገር ከመወሰኔ በፊት የእናንተን ሀሳብ ማወቅ ስለፈለኩ ነው!!ስለዚህ በቅንነት ከታች አሳውቁኝ!!!🙏😞1,14%
- 10 апр."...መልክ የለውም፥ ደም ግባትም የለውም፤ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።" (ኢሳ. 53:2) እኛ ያዘነው ለኛ ስለሞተልን ሳይሆን ለኛ ሊሞትልን ስለተቀበለው መከራ ነው እንጂ!!0,74%
- 5 апр.እስከዛ ድረስ እስኪ የመወያያ እርእስ ልስጣችሁና ሁላችሁም ሜምበሮች ተወያዩበት!! "ይሁዳ ጌታችንን አሳልፎ እንደሚሰጠው ቀድሞ በነብያት ትንቢት መነጽር ታይቶ ከተጻፈ፤ስለዚህ ይሁዳ የተጻፈውን ነው የፈጸመው እንጂ አልበደልም"ሊያስብል ይችላል? እስኪ ሀሳብ ስጡበትና መጨረሻ ላይ መልስ እሰጥበታለሁ!!0,59%
- 27 июл.አዲስ ቪዲዮ ነዎ ቤተሰብ ገብታችሁ እዩት ትማሩበታላችሁ!!0,59%
- 12 авг.ሰላም ውድ የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ ዛሬ አንድ ስራ ልሰጣችሁ ፈለኩኝ!!እንደምታውቁት የዩቲዩብ ቻናል አለኝ እና ይሄን ቻናል ከከፈትኩ ድፍን አንድ አመት አለፈኝ ግን እስካሁን ክፍያ አልጀመረልኝም!! እናም በእመአምላክ ስም ልጠይቃችሁ!!ከታች በማስቀምጥላችሁ link እየገባችሁ መጀመሪያ subscribe ካደረጋችሁ በኋላ ቢያንስ ሁለቱን ቪዲዮ እስከመጨረሻው በማየት watch hour እንዲሞላልኝ አግዙኝ!!🙏 ለኔ የቲዩቡ እንጀራዬ ነውና!!🙏🥺 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@yomif_21120,49%
- 5 апр.እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁ memberoch ከታች ያለውን link በመንካት የቻናሉን ግሩፕ ተቀላቀሉ!! 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yomifchat0,35%
- 7 апр.ሁላችሁም ቤተሰቦቼ ግሩፕ ላይ text ስትጽፉ የሚያጠፋባችሁ 5 እና ከዛ በላይ ሰው Add ካላደረጋችሁ እንዳይሰራ ስለተደረገ ስለተደረገ ነው!! ይህም የተደረገው አባላትን ለማብዛት ስለሆነ በቀና መንገድ ተረድታችሁ Add እንድታደርጉ በትህትና እጠይቃለሁ!!😊🙏0,34%
- 3 июн.ይሄው TUTORIAL VIDEO ጸዳ አድርጌ ሰርቼላችኋለሁ!!☺️ አዳራችሁን በማስተዋል አይታችሁ vote አድርጉ!!!🙏0,34%
- 18 июн.votu አሪፍ እየሄደ ነው ቤተሰብ!!እስኪ ዛሬ 1000 እንግባ ገብታችሁ vote አድርጉና መታችሁ ስማችሁን ጻፉህኝ randomly ሶስት ሰው መርጬ በስማችሁ ግጥም እጽፋለሁ!! vote እንዴት እንደሚደረግ የሚያሳይ ቪዲዮ አካውንቴ ላይ ሁለተኛ ላይ pin ተደርጓል!!ማውረጃ link ደሞ bio ,ላይ!!ቶሎ በሉ በናታችሁ!!0,27%
- 2 мая🎞🥳 ልዩ የቲክቶክ live የትወና ውድድር 🥳 🎬 YOM TIKTOK LIVE ACTING COMPUTATION 📽 => ልዩ የትወና ብቃትና ችሎታ ኖሯችሁ እድሉን ያጣችሁ ሰዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!! - ወንድማችን YO-MI-F ትንሹ ዘ21 (www.tiktok.com/@yomif_2112 ) በራሱ ቤት ልዩ የlive የትወና ውድድር አዘጋጅቷል!!🥳 => ስለዚህ በየትኛውም ከተማ ያላችሁ (ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ) ችሎታችሁን ማሳየት ማውጣት የምትፈልጉ በሙሉ ይሄን እድል ልትጠቀሙበት ይገባል!! መመዝገብ የምትፈልጉ በሙሉ ከታች 👇👇👇 ያለውን የbot ሊንክ በመንካት 👇👇 የሚመጣላችሁን form በመሙላት ተመዝገቡ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 @yomcast_reg_bot 👈 👉 @yomcast_reg_bot 👈 👉 @yomcast_reg_bot 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆0,25%
- 27 июл.https://youtu.be/xkeo05LSQ34?si=sFzZRAZoagyhWHpI0,20%