tgindex
Zata Castingዛታ ኢንተርቴይመንት እና ካስቲንግ

Zata Castingዛታ ኢንተርቴይመንት እና ካስቲንግ

Статистика

ዛታ ካስቲንግ እና ፊልሞች ተዋናዮችን እና ሞዴሎችን አቅራቢ ድርጂት ነዉ የትወና ብቃት ያላቸው ተዋናዮችን ወደ ኢንዱስትሪው መቀላቀ ስራችን ነው በዚህ ያገኙናል➟➠ 0903437777 0940182425 በዚህ ያገኙናል

Последний пост
12 дек.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 944
+4 за 3 дн.
Сутки
+4
+0,21%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 650
19 постов
Вовлечённость
187,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 12 дек.1 016103

    በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ገመሃልያ ፊልም ተለቀቀ አሁኑኑ እየገባቹ ሼር ላይክ ሰብስክራብ እያደረጋቹ እንድታዩልን ስንል ጋብዘነዋታል የተለመደው አስተያየታቹህን እንቀበላለን ስለድጋፋቹ እናመሰግናለን!🙏

  • 12 дек.1 00431

    https://youtu.be/2Zn7CBSQTHc?si=2fxIWE8yK9Yd7Bt2

  • 26 нояб.1 24012из sewcastandpromotion

    አስቸኳይ ለሙዚቃ ቪዲዮ ዋና ሴተ ሞዴል እንፈልጋለን የመስራት ፍላጎት ያላቹ እታች ባለው ፎቶ ላኩልን 👇👇👇 https://t.me/sew_event_promotion https://instagram.com// sewevent_promotion

  • 11 нояб.1 760512

    ሰላም የዛታ ካስቲንግ ቤተሰቦች እድሜችሁ  ከ26  አመት እስከ 38አመት የሆናችሁ  በተስተካከለ አቋም ላይ የምትገኙ ወጣት ተዋናዮች ጥራቱን ለጠበቀ የማስታወቂያ ቀረፃ ትፈለጋላችሁ ።!!  ለ ነገ  ሴት  ወንድ  ተዋናይ  ድራማ  እንፈልጋለን እድሜ  24 -50 እታች ባለው አካውንት 👇👇ፎቶ እና ስልክ ቁጥር ላኩል #  ቴሌግራም 👇👇 @ mesay2303 # ኢንስታግራም 👇👇 @zata_films_casting       #  ፌስቡክ  👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100091754534113

  • እንኳን ለ 2🌼18 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ።አዲሱ ዓመት የሰላም:የፍቅር:የእድገት:የአብሮነት:እቅዳችን የሚሳካበት ውብ ዓመት ያድርግላችሁ/ያድርግልን።      🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼      🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼      🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼  ዛታ ኢንተርቴይመንት

  • https://youtu.be/6g50zliYNTc?si=ndES_VNgpV9Zm2Mu በዚህ ስራ ላይ የተሳታፊዎች  በጣም እናመሰግናለን !!!!

  • እናታቸዉን ሊገላት ሲል ወንድሞቹ ደረሱበት!! | ክታብ - ክፍል 2 | https://youtube.com/watch?v=F6GCDCu3nN4&si=8TDOzG3st7LAZqeU

  • https://youtu.be/mdxneRlO6X4?si=6N7OODErKw--E1y8

  • https://youtu.be/ebvax44zm9s

  • ጥር ,2,3" 4እና ጥር 8,9,10  በሁሉም የመንግስትና የግል ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል

  • በቅዱስ ገብርኤል ብስራት ያለዘርአብሲ ከድንግል ማርያም ሲወለድ ሁሉ ያለው አንዳች ያልጎደለበት በሰማይ እጅ ያልተሰራ ግዛት ያለው እርሱ ምንም እንደሌለው በከብቶች በረት ተወለደ።❤️🙏 እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልህ *** ዛታኢንተርቴይመንት ካስቲንግ መሳይ አድኛ

  • Channel photo updated

  • без подписи

  • без подписи

  • ለአስቸኳይ ስራ ነው የምታውቁት ንገሩአቸው ...በውስጥ መስመር አዋሩኝ @Zata23

  • ኦድሽን ሳልቃን ፊልም ፕሮዳክሽን እና ሪች ፊልም ፕሮዳክሽን የተለያዩ የጥበብ ስራዎችን ሲሰሩ መቆየታቸው ይታወቃል ከነዛም መሀል በጥቂቱ ፦  አፄ ማንዴላ፣ ድንግሉ፣ ሚስቴን ዳርኴት፣ ባለ ቀሚስ፣ ሌባ እና ሌባ፣ አልሞቷል እና ህሊና ተከታታይ ድራማ ይጠቀሳሉ። አሁንም ለመስራት በተዘጋጁት ድራማ እና ፊልም ላይ ተዋናዮችን በመምረጥ ላይ ይገኛሉ በመሆኑም ዕረቡ ታህሳስ 16/2017 ከጠዋቱ 3 - 7 ሰአት ልደታ አካባቢ በሚገኘው መኮንን ቢተው ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ላይ ባለው ክሊንገር ሲኒማ በመገኘት ኦድሽን መውሰድ ይችላሉ!!!     በተጨማሪም ስታንት ማን ይፈለጋል!! ከ እንግዳሰው ሀብቴ (ቴዲ) ጋር በመልክ እና በቁመት የሚቀራረብ ሰው ይፈለጋል!!!

  • ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ? ዛታ ካስቲንግ ቆንጅዬ ለሆኑ 10 ሴት ዳንሰኞች እና አስተናጋጅ ይፈልጋል ዱባይ ሀገር ሄዳችሁ መስራት ለምትችሉ እና የተሟላ ፖስፖርት ያላችሁ ፎቶ ላኩልኝ እና በውስጥ መስመር አዋሩኝ

  • https://youtu.be/4PoVdfr1soQ?si=xpHYZe35M6CsPiNx

  • https://youtu.be/4PoVdfr1soQ?si=jJ_1rBE2-ejsUqgD

  • https://ye-buna.com/Calebmg?ref=user_membership