tgindex
ʏɪsᴀʙᴇʟ ᴄᴀsᴛɪɴɢ ᴀɢᴇɴᴄʏ

ʏɪsᴀʙᴇʟ ᴄᴀsᴛɪɴɢ ᴀɢᴇɴᴄʏ

Статистика
Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
34
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Видео (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
8 970
+6 за 3 дн.
Сутки
+7
+0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 776
34 постов
Вовлечённость
30,9%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 34
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 388
1/48двое суток
1 590
1/72трое суток
1 715

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13 авг.1 046251

    Day 2 and the final day of our hospital ad shoot went great! 🎬 Thank you to everyone who participated and also to those who came for the audition. ❤️ We have 13+ holiday ad projects coming up, so if you weren't selected this time, don't lose hope, we'll be reaching out again soon. For now, we need a one-day break 😅🙏 See you all very soon!

  • እንደዚ አይነት ዊልቸር ለነገ ቀረፃ እንፈልጋለን 👉 ያላችሁ ወይም ማግኘት የምትችሉለ 2 ሰዓታት ቀረፃ ብታከራዩንስ ? ፎቶ እና ስልክ ቁጥር ላኩልን 👇 @yisehak1

  • 12 авг.1 62715

    እንደዚ አይነት ዊልቸር ለነገ ቀረፃ እንፈልጋለን 👉 ያላችሁ ወይም ማግኘት የምትችሉለ 2 ሰዓታት ቀረፃ ብታከራዩንስ ? ፎቶ እና ስልክ ቁጥር ላኩልን 👇 @yisehak1

  • 11 авг.1 762182

    Day 1 of our hospital ad shoot went awesome! 🌟🎬 Big thanks to everyone who participated! ❤️

  • 8 авг.2 88776

    መኝታ ክፍል ለቀረፃ እንፈልጋለን እንደዚህ ሰፋ ያለ ለቀረፃ ምቹ የሆነ መኝታ ክፍል የምታገኙ ከሆነ ፎቶ ኦና ቪዲዬ ቀርፃችሁ ላኩልን። #እንከፍላለን ለ 3 ሰዓታት ቀረፃ ብቻ ነው የምንፈልገው 👇 @yisehak1

  • 8 авг.1 751630из yisabel_casting

    ለማክሰኞ/ዕረቡ ቀረፃ ክፍያ : አላችሁ #ኮረስ ሆናችሁ መስራት የምትፈልጉ ፎቶ እና ስልካችሁን ቀድማችሁ ላኩልን። 👇 @yisehak1

  • 7 авг.2 93377

    እንደዚህ አይነት ቦታ ለቀረፃ እንፈልጋለን አዲስ አበባ ውስጥ ሆኖ አስፓልት ዳር የሆነ እና ሰፋ ያለ የሚያምር የአበባ መሸጫ ሱቅ የምታውቁት ካለ ጠቁሙን ( ፎቶ እና ቪዲዬ ላኩልን) እናንተም ባለሱቁም ተጠቃሚ ትሆናላችሁ 👌 ለ 2 ሰዓታት ቀረፃ ብቻ ነው የምንፈልገው 👇 @Yisehak1

  • 4 авг.4 8661368

    ለማክሰኞ/ዕረቡ ቀረፃ ክፍያ : አላችሁ #ኮረስ ሆናችሁ መስራት የምትፈልጉ ፎቶ እና ስልካችሁን ቀድማችሁ ላኩልን። 👇 @yisehak1

  • 4 авг.3 70327

    Casting call - Extra and support role በእነዚህ ዕድሜ ክልል ውስጥ ያላችሁና ለሆስፒታሉ ማስታወቂያ "extra role" መስራት የምትፈልጉ ፎቶ እና ስልክ ቁጥር ላኩልን 👇 @yisehak1

  • 4 авг.3 494412

    Casting call - ...Continued ለሆስፒታሉ ማስታወቂያ የደረሰች (8ወር) እርጉዝ ሴት እንፈልጋለን። የቅርብ (2ሳምንት) ፎቶ ላኩልን ወይም በደንብ በሚታይ እና ጥርት ባለ መልኩ ፎቶ ተነስታችሁ ፎቶ እና ስልክ ቁጥር ላኩልን። 👇 @yisehak1

  • 4 авг.3 0201

    pls dont send us pics treated with ai 😣

  • 4 авг.3 932329

    Casting call - የቀጠለ "Radiologist" አድርገን የሆስፒታሉ ማስታወቂያ ላይ የምናሰራት እና እርሷን የምትመስል | ዕድሜዋ 25+ የሆነችን እንፈልጋለን። ፎቶ እና ስልክ ቁጥር ላኩልን 👇 @yisehak1

  • 4 авг.2 98332

    ሰሞኑን ለሆስፒታል ማስታወቂያ ባወጣነው "Casting call" መሰረት ፎቶ ከላካችሁልን ውስጥ ለቀጣይ ኦዲሽን ለተመረጣችሁት እየደወልንላችሁ ነው። ራሳችሁን 15 ሰከንድ የሚደርስ ቪዲዬ ቀርፃችሁ ( ራሳችሁን እያስተዋወቃችሁ ) እንድትልኩልን ነው የቪዲዬ ዋና ዓላማ 👉 አሁናዊ ገፃቹን ለማየት 👉 ከካሜራ ያላችሁን ነፃነት ለመረዳት ስለሆነም/ text እንደተደረገላችሁ ወይም እንደተደወለላችሁ ቶሎ ብላችሁ በደንብ በሚታይ ሁኔታ ተቀርፃችሁ ላኩልን። 👇 @Yisehak1

  • 4 авг.2 93131

    ለሆስፒታሉ ማስታወቂያ የቀጠለ እነዚህን የሚመስሉ - የሚያምሩ! ወንድ ( ዶክተር የምናደርገው) ዕድሜ 32+ ታዳጊ ሴት ዕድሜ 4-6 የቅርብ ጊዜ ፎቶ እና ስልክ ቁጥር ላኩልን @yisehak1

  • 2 авг.3 451112

    Casting call | Daddy time! Hospital TVC 🏥 ክፍያ : 10,000 ብር/ ለአንድ ቀን አዲስ ለምንሰራው የሆስፒታል ማስታወቂያ እኚን የሚመስሉ አባት እንፈልጋለን። ዕድሜ : 55+ የቅርብ ጊዜ ፎቶ እና ስልክ ላኩልን 👇 @yisehak1

  • 2 авг.2 85725

    Casting call | Daddy time! Hospital TVC 🏥 ክፍያ : 10,000 ብር/ ለአንድ ቀን አዲስ ለምንሰራው የሆስፒታል ማስታወቂያ እኚን የሚመስሉ አባት እንፈልጋለን። ዕድሜ : 55+ የቅርብ ጊዜ ፎቶ እና ስልክ ላኩልን 👇 @yisehak1

  • ʏɪsᴀʙᴇʟ ᴄᴀsᴛɪɴɢ ᴀɢᴇɴᴄʏ pinned Deleted message

  • 1 авг.3 14636

    Hey Fam, we send pics to our clients as a presentation so pls dont mind we ask you more pics to send. enante kedimachu reference aytachu biteleku demo yebelete arif yihonal @yisabel_casting_2

  • 31 июл.3 72434

    ለሆስፒታሉ ማስታወቂያ የቀጠለ እነዚህን የሚመስሉ - የሚያምሩ! ወንድ ( ዶክተር የምናደርገው) ዕድሜ 32+ ታዳጊ ሴት ዕድሜ 4-6 የቅርብ ጊዜ ፎቶ እና ስልክ ቁጥር ላኩልን @yisehak1

  • 31 июл.3 9011730

    ለሆስፒታሉ ማስታወቂያ የቀጠለ እነዚህን የሚመስሉ - የሚያምሩ! ወንድ ( ዶክተር የምናደርገው) ዕድሜ 32+ ታዳጊ ሴት ዕድሜ 4-6 የቅርብ ጊዜ ፎቶ እና ስልክ ቁጥር ላኩልን @yisehak1

ʏɪsᴀʙᴇʟ ᴄᴀsᴛɪɴɢ ᴀɢᴇɴᴄʏ — tgindex