tgindex
Последний пост
15 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
457
+1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
881
20 постов
Вовлечённость
192,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ምዝገባ ስለጀመርን እስከ አርብ እንድትመዘገቡ ትምህርት ሰኞ በ 13/11/2018 ይጀመራል

  • ለ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መጽሐፍ እንዲመጣላችሁ የምትፈልጉ ወላጆች ለመጨረሻ እስከ ሐምሌ 10 ድረስ ብቻ እየደወላች መመዝገብ ትችላላችሁ

  • 🇪🇹ለብርሃን አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች የ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 1 እስከ ሐምሌ 15 ብቻ ስለሆነ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ብቻ እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ከሐምሌ 15 በኋላ የሚመጣ ነባር ተማሪ የማናስተናግድ እና ቦታውን በአዲስ ተማሪ የምንተካ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን

  • 6 июл.764112

    без подписи

  • 6 июл.783211

    Birhan Academy: Congratulations for all Grade  6 students and Families . All Students Score above 50%

  • 🇪🇹ለብርሃን አካዳሚ  ወላጆች/አሳዳጊዎች  ሰርተፍኬት የሚሰጥበት ቀን እሁድ በቀን 28/10/2018 ዓ.ም እስከ 5:30 ድረስ መሆኑን እያሳወቅን ወላጆች  ከ2:30 ጀምሮ በት/ቤት ቅጥር ግቢ ከልጆቻችሁ ጋር ተገኝታችሁ ሰርተፍኬት እድትወስዱ እናሳስባለን ። 👉ማሳሰቢያ:-የልጆቻችሁን ሰርተፍኬት የምትወስዱት የትምህርት ቤት ውዝፍ ወርሃዊ ክፍያ አጠናቃችሁ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን

  • 29 июн.1 010231

    All Students Score above 50%

  • 29 июн.1 030211

    Congratulations for all Grade 8 students and Families .

  • 26 июн.1 0706

    ወላጆች እና አሳዳጊዎች ከላይ ባለው link በመግባት በመመልከት የራሳችሁን አሻራ አሳርፉ

  • 26 июн.1 0746

    የብርሃን አካዳሚ ተማሪዎች መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች በመቄዶንያ በመገኘት አሻራ አስቀምጠዋል

  • 26 июн.1 02556

    https://www.youtube.com/live/Zrkph9_eWds?si=OG6qfXs9d6Fd2tDi

  • без подписи

  • ለቀጣይ ዓመት መፅሐፍት መግዛት የምትፈልጉ ወላጆች እስከ ማክሰኞ ድረስ እንድትመዘገቡ

  • без подписи

  • The Regional exam which is given by Addis Ababa Education Bureau for Grade 6 and Grade 8 was started On Monday,June 15,2026 has already Completed yesterday June 17,2026 For Grade 6. It was very nice and Our kids got an admiration from Invigilators and Supervisors. We proude of them.Grade 8 exam has started this morning .Amharic and English session one exam has been done with out any problem.

  • 7 июн.1 203107

    6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም ዙሪያ  ሊያውቋቸው የሚገቡ  ጉዳዮች ✅የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ ✅ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ብቻ ማጥቆር አለበት፡፡ ✅ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ ✅ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን የአራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ ✅በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ መልስ (የአራት ማዕዘን ቅንፍ/Square Bracket) ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ ✅ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ ✅ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ✅ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ ማጥፋት ይጠበቅባችኋል። ✅መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ ✅ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡ ✅ በእስክሪብቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ ✅ ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ነገር፤ ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት ፖሊሲ ም። ✅ በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 30 мая1 052162

    ለብርሃን አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ። ✅ሰኞ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ብሔራዊ ምርጫ ስለሆነ ት/ት የለም!! ✅ከማክሰኞ-ረዕቡ(ግንቦት 25 እና 26) የፈተና የቅድመ ዝግጅት ስራ ስለሚሰራ ት/ት አይኖርም! ✅ሐሙስ ግንቦት 27/09/2018 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚኖር ሲሆን ተማሪዎች እንደተለመደው ዩኒፎርም ፣የትምህርት መርጃ መሳሪያ ፣ምግባችሁና የመጠጥ ውኃ ይዛቹ የትምህርት ገበታቹ ላይ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ👉 የትምህርት ቤት ውዝፍ ወርሃዊ ክፍያ ያለባቹ ተማሪዎች ከወዲሁ ክፍያችሁን ወደ ብርሃን ባንክ በመሄድ እድታጠናቅቁ እናሳስባለን ።