Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን
Статистика- Последний пост
- 16 апр.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
"አሁን የቴዲን ዘፈን የሚወዱትም የማይወዱትም ያዳምጡታል ይሄን ዘፈን እኔ እራሱ ለማዳመጥ ጓጉቻለሁ። ቋንቋውን የማይችለው አስተርጉሞ ነው የሚያዳምጠው” ፖለቲከኛ ጀዋር መሐመድ 😁
без подписи
без подписи
ቅስም የሚሰብር አሳዛኝ ሰበር ዜና 🥹🥹🥹 ትናንት ቅዳሜ ሐምሌ 26 በየመን አብያን የባህር ዳርቻ ላይ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ጭና ስትጓዝ የነበረች ጀልባ በከባድ ማዕበል ምክንያት መስጠሟ ተሰማ !! የአብዝሃኛዎቹ የተጎጂዎች አስከሬን በአቢያን የባህር ዳርቻ ላይ መገኘቱን የታወቀ ሲሆን በርካቶቹ #ጃር ከተማ ወደሚገኘው አል-ራዚ ሆስፒታል መወሰዳቻው ታውቋል !! የሌሎች አስከሬን የማፈላለግ ስራውም በባህር ዳርቻው መቀጠሉ የሻብዋ ጠቅላይ ግዛት አሳውቋል !! ሐምሌ 27/2017 ዓ/ም
ልደታ ለማርያም🙏❤🥰 የሕይወት መሠረት (መሠረተ ሕይወት) የድኅነታችን መጀመሪያ (ወጥንተ መድኃኒት)
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለአለም ተነስቷል በዚህ የለም🙏🥰 እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።🙏🥰❤
የጌታ ህማም በአበው አንደበት! “ታመመ ሞትን ከተቀበለበት ከሥጋ ጋር ተዋሕዶ በመስቀል ላይ በፈቃዱ ለሥጋውያን ሞተ፤ ባሕርየ መለኮት ሥጋን ተዋሕዶ በማኅፀን ካደረ ጀምሮ ሥጋ ገንዘቡ እንደመሆኑ በሥጋ ይኸንን ሥርዐት ፈጸመ፡፡ ለማይመረመር ለመለኮቱ ባሕርይ እንደሚገባ ደግሞ እርሱ ኅብስት አበርክቶ ሁሉን ያጠግባል፤ አይራብም፤ አይጠማም፤ አይደክምም፤ አያንቀላፋም፤ አይታመምም፤ አይሞትም፤ ሕይወትን ለሁሉ ይሰጣል፡፡ ዳግመኛ በዛ በሲኦል ተገዝተው ያሉ ነፍሳትን ያድን ዘንድ በአካለ ነፍስ ወደ ሲኦል ወረደ በመለኮቱም ሲኦልን በዘበዘ”
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
#ሆሳዕና_በዓርያም_ለወልደ_ዳዊት🙏🥰❤ እንኳን አደረሳችሁ🙏❤🥰
ከትይሽ ደቂቃዎች በፊት (3:56) ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት አዲስ አበባ እና የተለያዩ የክልል ከተሞች ተሰምቷል‼️ ከደቂቃዎች በፊት ንዝረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ ቦታዎች እና የክልል ከተሞች ተሰምቷል። እግዚአብሔር ይታረቀን
"...እግዚአብሔርን በመንግሥቱ እንዲያስብህ በምትለምንበት መንገድ አንተም በምድር ላይ እርሱን አስብ፥ ልባችሁንም ከፍቅሩ ጋር አጥብቃችሁ ያዙ።" [አቡነ ሺኖዳ ] አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስት አስበን🙏🤲
без подписи
“…ፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል፤ ድል ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።” ምሳ 21፥31 “…ጻድቃን ድል ባደረጉ ጊዜ ብዙ ክብር አለ፤ ኀጥኣን ከፍ ከፍ ባሉ ጊዜ ግን ሰው ይሸሸጋል።” ምሳ 28፥12 አንኳን ለሰው ልጅ መኩሪያ ለሆነው ለታላቁ የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🙏
#ጥሩ ከመፈለግ ጥሩ ሆኖ መገኘት ይቀድማል "አንተ ጠዋት ተንስተህ ፊትህን ስትታጠብ ሌላኛው ደግሞ ጠዋት ተንስቶ #ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለና ምንም ባይኖርህም ጤናህን አሟልቶ የሰጠህን ፈጣሪ ሁሌ #አመስግነው🤲 መልካም አዳር ቤተሰቦቼ🙏🥰😍
አንድ ነገር በጣም ያስደንቀኛል ያሳዝነኛልም ክርስቶስ ለተቀመጠባት የእህያ ውርንጭላ ዘንባባ እየጎዘጎዙ ነጠላቸውን እያነጠፉ ሲያመሰግኑ ሲዘምሩ ታዲያ ማደሪያው ላደረጋት የእግዚአብሔር ከተማ ለሆነችው የክርስቶስ መገኛ ለሆነችው ለእናቱ የማይዘምሩ የማያመሰግኑ ምንኛ ባይታደሉ ነው ግን? ፍቅሯን በልባቸው ታሳድርባቸው🙏 ❤️🥰