ZoYa Media
Статистикаበዞያ ሚዲያ የተለያዩ አለምአቀፋዊ እና ሀገራዊ መረጃዎችን ያገኛሉ። "አለምአቀፋዊ መረጃን ለእናንተ"።@ZoYaMedia
- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 35
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 34
- 1/48двое суток
- 38
- 1/72трое суток
- 42
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://vt.tiktok.com/ZS43AVGaE/
https://vt.tiktok.com/ZS4te2uTA/
https://vt.tiktok.com/ZS4pJgYwa/
https://vt.tiktok.com/ZS4VXRK31/
https://vt.tiktok.com/ZS4CPJBGB/
https://vt.tiktok.com/ZS4HhPp2r/
https://vt.tiktok.com/ZSXpmS52Q/
https://vt.tiktok.com/ZSXqYEQCE/
https://vt.tiktok.com/ZSX9rG5Ah/
https://vt.tiktok.com/ZSCPch6qB/
Follow Like share
без подписи
https://vt.tiktok.com/ZSCPch6qB/
tiktok.com/@baletarik12
baletarik12
Fetha Negest ፍትሀ ነገስት (Ezi) " DRO ENA ZENDRO " New Ethiopian Music 2025 ... https://youtube.com/watch?v=CccKvJRppe8&si=OWVEEMwCxo6-OLVE
без подписи
ቻይና በአደንዛዥ ዕጽ ወንጀል አራት ካናዳውያንን በሞት ቀጣች ቻይና በአደንዛዥ ዕጽ ወንጀል አራት ካናዳውያንን በሞት መቅጣቷን የካናዳ ባለስልጣናት አረጋገጡ። የተገደሉት ሁሉም ግለሰቦች ጥምር ዜግነት ያላቸው ሲሆን ማንነታቸውም ይፋ እንዳልተደረገ የካናዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜላኒ ጆሊ ተናግረዋል። በካናዳ የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ ቃል አቀባይ ካናዳ "ኃላፊነት የጎደላቸው አስተያየቶችን ከመስጠት እንድትታቀብ" አሳስበዋል። ለዓመታት ግንኙነታቸው ሻክሮ የነበረው ሁለቱ አገራት የበለጠ ውጥረት ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ ብለዋል። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ "በህጉ መሰረት" እርምጃ መወሰዱን የገለጸ ሲሆን፤ ኤምባሲው በበኩሉ ለወንጀላቸው "ጠንካራ እና በቂ" ማስረጃ አለ ብሏል። ኤምባሲው አክሎም ካናዳ "የቻይናን የፍትህ ሉዓላዊነት" እንድታከብር አሳስቧል። ቻይና የጥምር ዜግንትን ጽንሰ ሃሳብ የማትቀበል ሲሆን በአደንዛዥ ዕጽ ወንጀሎች የተከሰሱ ሰዎችን በከባዱ እንደምትቀጣ ይታወቃል። @ZoYaMedia @ZoYaMedia
በጌዲኦ ዞን ያለ መንጃ ፈቃድ በማሽከርከር የሁለት ሰዎች ሕይወት እንዲያልፍ እና የአካል ጉዳት እንዲደርስ ያደረጉ የወረዳ አስተዳዳሪ በገደብ ቅጣት መለቃቸው ተሰምቷል ። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዲኦ ዞን ያለ መንጃ ፈቃድ እያሽከረከሩ ሰርግ ላይ የነበሩ ሁለት የአንድ ቤተሰብ አባላት ላይ የሞት እና በ12 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ያደረሱት የይርጋ ጨፌ ወረዳ አስተዳዳሪ በገደብ ቅጣት ( Probation) መለቃቸው ተገልጿል። አደጋው የደረሰው በዞኑ ይርጋጨፌ ወረዳ ሀፉርሳ ወራቤ በተባለ ቀበሌ ታኅሳስ 13/ 2017 ዓ.ም ለልምምድ ብለው ያለመንጃ ፈቃድ የመንግሥት ተሽከርካሪ እያሽከረከሩ በነበሩት የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ተስፋዬ ሚጁ መሆኑን የሟች ቤተሰብ እና የጌዲዮ ዞን ፍትሕ መምሪያ ለቢቢሲ ተናግሯል። በተሽከርካሪ አደጋው የሦስት ልጆች እናት የሆኑት ወ/ሮ ገነት ንጉጆ የተባሉ ባለቤታቸው እና ወ/ሮ እዲኮ ዲቃዶላ የተባሉ እናታቸው የሞቱባቸው አቶ ኩራባቸው ሞሮማ "ላያቸው ላይ ነው የወጣው" በማለት ስለ አደጋው ተናግረዋል ተከሳሹ ስምንት ዓመት እንደተፈረደባቸው የሚናገሩት የሟች ቤተሰብ፤ ነገር ግን ስለመለቀቃቸው ከሰዎች እንደሰሙ ለቢቢሲ የገለፀ ሲሆን የወረዳው ሰራተኛ የቀድሞው አስተዳዳሪው ስለመለቀቃቸው በአይናቸው ማረጋገጣቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል ። ታዲያ የሟቾች ቤተሰቦችም የወረዳው አስተዳደር ለቤተሰቦቻቸው ህልፈትና በሌሎች ሰዎች ላይ ባደረሱት ከባድ የአካል ጉዳት ተጠያቂ በመሆናቸው ተገቢ ዉሳኔ እንዲያገኙና ዳግም ፍትህ እንዲረጋገጥ ክትትል ከፈእንዲደረግ ተማፅነዋል። @ZoYaMedia @ZoYaMedia
አውደ ቅኝት አዘጋጅ እና አቅራቢ ሙሉዓለም ወራና @ZoYaMedia @ZoYaMedia