Охват к подписчикам
35,8%
ERR
Реакции к просмотрам
0,10%
732 на 49 постов
Пересылки к просмотрам
0,40%
2 932
Постов в день
1,7
всего 57
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 13:01без подписи2,32%
- 24 апр.без подписи0,34%
- 3 авг.ማስታወቂያ ልጆቻችሁን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሞዴል ማህበረሰብ ት/ቤት (ከ 1-7 ኛ) ክፍል ለማስተማር ያስመዘገባችሁ የዩኒቨርሲቲው ሰራተኛ ያልሆናችሁ ማህበረሰብ በሙሉ፡ * የተማሪዎች የመግቢያ መለያ ፈተና ረቡዕ ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በ 4:00 ሰዓት ይሰጣል። * በመሆኑም ልጆቻችሁን በመያዝ ምዝገባ በተካሄደበት ቦታ (አምስት ኪሎ) 3:30 ሰዓት እንድትገኙ እናሳውቃለን። *ይህንን የመግቢያ ፈተና ያልወሰደን ተማሪ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሞዴል ማህበረሰብ ት/ቤት0,29%
- 19 мар.без подписи0,28%
- 13 авг.📚✨ John F. Kennedy Memorial Library – 60th Diamond Jubilee ✨📚 Addis Ababa University proudly celebrates six decades of collaboration with the United States in advancing higher education, research, and innovation. 🎉 Upcoming Events: Official Diamond Jubilee Celebration – August 13, 2026 Library Heritage & Innovation Celebration – August 14–19, 2026 Seminar: The Future of Academic Libraries – August 20, 2026 📍 Venue: John F. Kennedy Memorial Library, 6 Kilo Campus, AAU0,27%
- 10 авг.የመሪጃ ሳምንት አምስት ቀናት ቀርተውታል አርብ ነሐሴ 8፤ ከሰዓት 5 ሰዓት ጀምሮ በይፋ ይጀምራል የተለያዩ ኮሌጅችና የትምህርት ክፍሎች ፕሮግራማቸውን የሚያስተዋውቁበት መርሀግብር ከነሐሴ 8 -16 2018 በዋናው ጊቢ፤ ፎረም ሕንፃ ይካሄዳል በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ0,26%
- 5 авг.ለ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተለያዩ የአካዳሚክ መረጃ የሚያገኙበት ፕሮግራም ከ ከነሐሴ 8 -16 2018 ይካሄዳል በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ ዋናው ጊቢ፤ ፎረም ሕንፃ0,24%
- 14 авг.J.F. Kennedy Memorial Library at Addis Ababa University Celebrates 60 Years of Academic Excellence and U.S.–Ethiopia Partnership The J.F. Kennedy Memorial Library of Addis Ababa University (AAU) has celebrated its 60th anniversary, marking six decades of distinguished service in advancing higher education, research, scholarship, and knowledge development in Ethiopia. Established in 1966, the library was founded during a transformative period in the development of modern higher education in Ethiopia. Since its inception, it has served as a central pillar of the University’s academic mission, supporting teaching, learning, research, and scholarly communication. Read more: https://www.aau.edu.et/news/detail?title=J.F.~Kennedy~Memorial~Library~at~Addis~Ababa~University~Celebrates~60~Years~of~Academic~Excellence~and~U.S.%E2%80%93Ethiopia~Partnership0,21%
- 2 маябез подписи0,19%
- 11 авг.Graduate Admission Test (GAT) Second round Exam Schedule Dear GAT Applicants, Please see the link below about the examination venue schedules for the Graduate Admission Test (GAT), which will be administered on Thursday, August 13, 2026, in both the morning and afternoon sessions. https://www.aau.edu.et/announcements/detail?title=Graduate~Admission~Test~(GAT)~Second~round~Exam~Schedule All visually impaired candidates are required to take the GAT at the Disability Center, Lab 1 (Main Campus) on the same date during the afternoon session. The attached schedules include applicants who registered between July 23 and August 6, 2026. Applicants who registered on or after August 7, 2026, will be scheduled to take the examination on Friday, August 14, 2026.0,19%
- 30 маябез подписи0,18%
- 5 авг.በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል “እሺ ለበጎ ተግባር” የተሰኘ የደም ልገሳ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጥቁር አንበሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተማሪዎች አሶሴሽን ከኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማህበር ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ሲሆን በክረምት የበጎ አድራጎት ከሚከናወኑ ተግበራት አንዱ ነዉ፡፡ ሆስፒታሉ ከሃገሪቱ የተለያየ ክፍል የሚመጡ ከፍተኛ ስፔሻሊቲ ህክምና የሚያስፈልጋቸዉ ህሙማን አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም መሆኑን የገለጹት የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሃላፊ ዶ/ር ብርሃኑ ሰንደቅ ናቸዉ፡፡ ይህ አይነቱ የደም ልገሳ መርሃ ግብር 4ተኛ አመቱን መያዙን አስታዉሰዉ፤ የተሰበሰበዉ ደም ለሆስፒታሉ ብሎም ለሌሎች የህክምና ተቋማት ደም ለሚያስፈልጋቸዉ ህሙማን የሚዉል መሆኑን አስረድተዋል፡፡ በመርሃግብሩ ላይ ደም ሲለግሱ ያገኘናቸዉ ፕ/ር ብሩክ ላፒሶ በበኩላቸዉ ደም የሚያስፈልጋቸዉ ታካሚዎች በምንም መድሃኒት የማይተካ ብሎም የህሙማንን ህይወት የሚያስቀጥል መሆኑን ገልጸዋል፡፡ እሺ ለበጎ ተግባር የደም ልገሳ መርሃ ግብር የህክምና ሙያተኞች ግንዘቤ ከማስጨበጥ ባለፈ በተግባር ማህበረሰቡ የሚያስተምሩበት መሆኑን አስረድታዋል፡፡ ፕ/ር ብሩክ አክለዉ ደም መለገስ ለተቀባዩ ተካሚ ባለፈ ለለጋሹ ግለሰብ ዘርፈ ብዙ የጤና ጠቀሜታ እንዳለዉ አስገንዝባዋል፡፡ “እሺ ለበጎ ተግባር” የደም ልገሳ መርሃ ግብር የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች የሆስፒታሉ የህክምና ባለሙያዎች እና አስታማሚዎች በልገሳዉ እየተሳተፉ ሲሆን፤ይኸዉ መርሃ ግብር በቀጣዮቹ ሁለት ቀናት የሚቀጥል ይሆናል፡፡0,16%