tgindex

AAU-Official

описание

Addis Ababa University

41 563
подписчиков

Лучшие посты

за три месяца
  • 31 июл.36,1 тыс просмотров12 реакций202 пересылок

    NOTICE to 2018 Entry Undergraduate Regular Students The students listed in the website (below) are requested to urgently complete your program preference selection. You can also see your names from the attached word document. https://www.aau.edu.et/announcements/detail?title=Dear~2018~Entry~Undergraduate~Regular~Students All other students are advised to review and verify the program preferences you have already submitted to ensure they are accurate. In addition, students who have received an NG (No Grade) are requested to contact your respective College Registrar Offices and instructors as soon as possible. Addis Ababa University

  • 27 июл.22,2 тыс просмотров22 пересылок

    без подписи

  • 27 июл.21,4 тыс просмотров23 пересылок

    без подписи

  • 3 авг.21,1 тыс просмотров61 реакций120 пересылок

    ማስታወቂያ ልጆቻችሁን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሞዴል ማህበረሰብ ት/ቤት (ከ 1-7 ኛ) ክፍል ለማስተማር ያስመዘገባችሁ የዩኒቨርሲቲው ሰራተኛ ያልሆናችሁ ማህበረሰብ በሙሉ፡ * የተማሪዎች የመግቢያ መለያ ፈተና ረቡዕ ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በ 4:00 ሰዓት ይሰጣል። * በመሆኑም ልጆቻችሁን በመያዝ ምዝገባ በተካሄደበት ቦታ (አምስት ኪሎ) 3:30 ሰዓት እንድትገኙ እናሳውቃለን። *ይህንን የመግቢያ ፈተና ያልወሰደን ተማሪ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሞዴል ማህበረሰብ ት/ቤት

  • 5 авг.20,7 тыс просмотров12 пересылок

    без подписи

  • 5 авг.20,6 тыс просмотров12 пересылок

    без подписи

  • 29 июл.20,4 тыс просмотров12 реакций9 пересылок

    AAU Connect Vol. 16 | Grad ’26 The newest edition of AAU Connect is now available! This special graduation edition celebrates the Class of 2026 and Addis Ababa University’s 76th Graduation Ceremony, featuring inspiring graduate stories, messages from university leadership, research highlights, partnerships, and major institutional achievements. Read the full issue and celebrate our newest graduates! https://volume.aau.edu.et/6,3d9d335e5379f7 Congratulations to the Class of 2026! #AAUConnect #Graduation2026 #HigherEducation #Research #Innovation #AddisAbabaUniversity

  • 14 авг.18,9 тыс просмотров123 пересылок

    без подписи

  • 14 авг.18,9 тыс просмотров122 пересылок

    без подписи

  • 14 авг.18,8 тыс просмотров122 пересылок

    без подписи

  • 14 авг.18,6 тыс просмотров28 реакций126 пересылок

    የተለያዩ የትምህርት መረጃዎችን የሚያገኙበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመረጃ ሳምንት ዛሬ በይፋ ተከፍቷል የተለያዩ ኮሌጅችና የትምህርት ክፍሎች ፕሮግራማቸውን የሚያስተዋውቁበት መርሀ-ግብር ከነሐሴ 8 - 16 2018 በዋናው ጊቢ፤ ፎረም ሕንፃ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በፕሮግራሙ ስለ የመግቢያ መስፈርቶች፤ የማመልከቻ ሂደቶች፤ የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)፤ የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ)፤ ስለ ምደባ መረጃ አእና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ፤ ሕልሞን ያሳኩ

  • 31 июл.18,4 тыс просмотров24 реакций156 пересылок

    ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ኮሚኒቲ ትምህርት ቤት (AAU-MCS) ለተለያዩ የስራ መደቦች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል። ትምህርት ቤቱ ከ2019 የኢትዮጵያ የትምህርት ዘመን ጀምሮ፣ ለአንደኛ ደረጃ (ከ1ኛ እስከ 7ኛ ክፍል) ተማሪዎች ከፍተኛ ጥራት ያለው ትምህርት ለመስጠት አቅዷል፡፡ ዝርዝር የስራ መደቦችና የማመልከቻ ሁኔታ ለማግኘት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመንካት ይመልከቱ https://www.aau.edu.et/announcements/detail?title=Vacancy~Announcement~AAU-MCS አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

  • 28 июн.17,9 тыс просмотров20 реакций5 пересылок

    без подписи

  • 31 июл.17,4 тыс просмотров26 реакций48 пересылок

    🎭📽 The School of Theatre and Film Arts is now accepting applications for its Bachelor of Arts in Theatre and Film Arts program. 📍 Location: Main Campus, College of Social Sciences, Arts & Humanities 👉 Create. Inspire. Impact. Scan the QR code on the poster to learn more and start your journey today!

  • 3 авг.17,3 тыс просмотров24 реакций170 пересылок

    አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስለሚሰጣቸው የመግቢያ ፈተናዎች ለምሳሌ GAT፣ UAT በተመለከተ የሚከተለውን አጭር ማብራሪያ ይመልከቱ፡ ለበለጠ መሪጃ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ይፋዊ የዲጂታል ሚዲያ አውታሮችን ይከታተሉ Website: https://www.aau.edu.et/ Facebook: https://www.facebook.com/p/Addis-Ababa-University-100064311447035/ LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/addis-ababa-university-official X (Twitter): https://x.com/AAU_Official You Tube: https://youtube.com/@AddisAbabaUniversity-AAU TikTok: https://www.tiktok.com/@aauniversity Telegram: https://t.me/aau_official Testing Center: https://t.me/aauGAT Instagram: https://www.instagram.com/aau_official_/

  • 30 мая17,1 тыс просмотров31 реакций30 пересылок

    без подписи

  • 5 авг.17,1 тыс просмотров42 реакций248 пересылок

    ለ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተለያዩ የአካዳሚክ መረጃ የሚያገኙበት ፕሮግራም ከ ከነሐሴ 8 -16 2018 ይካሄዳል በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ ዋናው ጊቢ፤ ፎረም ሕንፃ

  • 31 июл.16,4 тыс просмотров3 пересылок

    без подписи

  • 27 июл.16,3 тыс просмотров23 пересылок

    без подписи

  • 28 июл.15,8 тыс просмотров8 реакций6 пересылок

    “እሺ ለበጎ ተግባር” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የክረምት የበጎ ፈቃድ ነፃ የሕክምና አገልግሎት ሁለተኛ ቀኑን በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ በ5ቱ ክፍለ ከተሞች (በቦሌ፣ በጉለሌ፣ በልደታ፣ በአዲስ ከተማ እና በለሚ ኩራ)፣ በመቄዶንያ፣ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እንዲሁም በማረሚያ ቤቶች የሚከተሉትን አገልግሎቶች እንሰጣለን። 🔹 የውስጥ ደዌ ህክምና 🔹 የዓይን ህክምና 🔹 የካንሰር ቅድመ-ምርመራ 🔹 የልብ እና የደም ግፊት ምርመራ ከዚህ በተጨማሪም ፣ የነገዋን አረንጓዴ እና ጤናማ ኢትዮጵያ ለመገንባት የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር እና የአካላዊ እንቅስቃሴ ባህልን ለማሳደግ የሚረዳ የጋራ የመንገድ ላይ ጉዞ ተዘጋጅቷል። #እሺ_ለበጎ_ተግባር! #ጥቁርአንበሳስፔሻላይዝድሆስፒታል #2018