AAU - Muslim Students Union
описание
This is the official channel of AAU-MSU. Group: @aaumsu_discussion Youtube: youtube.com/@aaumsu Twitter: x.com/aaumsu12 Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303 Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1 Email: aaumsu12@gmail.com
7 171
подписчиков
Охват к подписчикам
21,1%
ERR
Реакции к просмотрам
0,93%
634 на 42 постов
Пересылки к просмотрам
0,38%
263
Постов в день
2,0
всего 44
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 08:01ጥያቄዎቻችን የፍትሕ፤ የእኩልነት እና የዜግነት ጥያቄዎች ናቸው! በቲክቶክ https://vt.tiktok.com/ZSVrkmnYF/ በመግባት ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ኮፒሊንክ ሪፖስት ያድርጉ። @aaumsu2,66%
- 25 янв. 2025 г.#Nikaah ﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ﴾ [ الروم: 21] Barataan Yunivarsiitii Finfinnee Mooraa Sidist kiiloo waggaa sadaffaa Muummee Markeetiingii akkasumas Jama'aa Sidist kiiloo keessatti Kitaabota Afaan Oromootiin qaraasisaa kan ture fi jiru obboleessi keenya Abdullaahi Abubakar obboleettii teenna Faaximaa Umar waliin Nikaaha hidhate. Gaa'ila gammachuu fi jaalalaa akka isaanif ta'u hawwinaaf! بارك الله لكما و بارك عليكما و جمع بينكما في خير. ©️AAU6kilojemea @aaumsu2,49%
- 16 авг.የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ኅብረት ከሩፋይዳ የሴቶች ፋውንዴሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ ! በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሙስሊም ሴት ተማሪዎችን መብት ለማስጠበቅ፣ ማህበራዊ ግንዛቤን ለማሳደግ እና አቅማቸውን ለመገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ኅብረት ከሩፋይዳ የሴቶች ፋውንዴሽን ጋር ተፈራርሟል። ይህ አጋርነት ተማሪዎች በግቢው ውስጥ የሀይማኖት ማንነታቸውና መብታቸው እንዲከበር፣ የስነ-ልቦና እና የጤና ድጋፍ እንዲያገኙ፣ እንዲሁም ሌሎች ተመሳሳይ ዝግጅቶችን በአንድነት ለማመቻቸት ያለመ ነው። በፊርማው ስነ-ስርዓት የኅብረቱ ፕሬዚዳንት ሙሐመድ ኢድሪስ አሊ፤ የፋውንዴሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጂነር ሀንጋቱ አብዱልዋሀብ እንዲሁም ሌሎች የህብረቱና የፋውንዴሽኑ አመራሮች የተገኙ ሲሆን ወደፊት በሚሰሩ ዝርዝር ተግባራትም ውይይት ተደርጓል:: አላህ ለመልካም ለውጥ እና ለተሻለ ሁኔታ ሰበብ ያደርገው ዘንድ ዱዓችን ነው ! ! ! @aaumsu2,24%
- 17 авг.ሕያው ምስክር - 1 የ11 አመታት ችግሮች የተፈቱበት የ11 ሌሊቶች ትግል በዲላ ዩኒቨርስቲ ! ከጥንት እስከ አሁን፤ ከትላንት እስከ ዛሬ፤ ከድሮ እስከ ዘንድሮ ከደቡብ እስከ ሰሜን፤ በምስራቁም ሆነ በምዕራቡ የኢትዮጵያ ክፍል በዳዮች ሰበብ እየፈጠሩ ሙስሊም ተማሪዎችን ሲያንገላቱ፤ መብቶቻቸውን እየጣሱ፤ ከትምህርት እያፈናቀሉ ዘልቀዋል። በዚህም ሕዝበ ሙስሊሙ በማህበራዊ መስተጋብር፤ በኢኮኖሚ እንቅስቃሴ፤ በፖለቲካዊ ተሳትፎ መድረስ ካለበት ሳይደርስ አሁንም ድረስ ስለመብቱ እየጠየቀ፤ እየታገለ፤ ስለ ዘላቂ መፍትሔ እየተጓዘ አለ። ጨቋኝን ጨቋኝ የመውረሱን ያክል የነፃነት ታጋይንም ስለነፃነቱ የሚጠይቅ ትውልድ ወርሶ በደል ባለበት ቦታ ሁሉ ጥያቄ አለን እያልን፤ ስለመብታችን እየታገልን፤ መብታችንንም እያስከበርን አለን። የጥያቄ አለን ትውልድ የሚዘነጋው ትግል የለምና በእኛ ትውልድ በደቡቡ የሀገራችን ክፍል በዲላ ዩኒቨርስቲ በሙስሊም ተማሪዎች ላይ የደረሰን በደል፤ የተደረገን እልህ አስጨራሽ ትግል፤ ለአስራ አንድ ቀናት ከግቢ ውጪ ታድሮ የተፈፀመን ገድል በሕያው ምስክር - 1 የምንቃኝ ይሆናል። እንግዳችን፦ ኡስታዝ ኑረዲን አብደላህ (በሰዓቱ የዲላ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት አሚር) መድረክ መሪ፦ ዘይድ ሷዲቅ (የቀድሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ፀሐፊ) ቀን፦ ነሐሴ 15 / 2018 ዓ.ል ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ መድረኩ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል (@aaumsu) ላይ ነው። @aaumsu2,23%
- 17 авг.እስቲ ራሳችንን እንጠይቅ፦ ሀገራችን ኢትዮጵያ ዜጎቿን ያለ ልዩነት በእኩልነት እያገለገለች ነው? ዜጎች ሀገራቸውን በእኩልነት ያገለገሉ ዘንድ እድሎች አሉን? የሀገር ተቋማት ላይ እኩል ውክልና አለን? የሀገር ሀብት በፍትሐዊነት ተከፋፍሏልን? የሀገር መገለጫዎች ሁሉንም ይገልፃሉን?! መልዕክቱ ለሁሉም ይደርስ ዘንድ በቲክቶክ https://vt.tiktok.com/ZSVMj5B8o/ በመግባት ሪፖስት ያድርጉ። @aaumsu2,05%
- 3 авг."ለቀጣይ አመታትም ሒጃብ እያልን ልንጮህ አይገባም!" - በወልዲያ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ለሴቶች የተዘጋጀ ፕሮግራም ላይ የተላለፈ መልዕክት በፕሮግራሙ ላይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየደረሰ ያለው የመብት ጥሰትን የዩኒቨርስቲው ሙስሊም ተማሪዎች በፅሁፍ ያቀረቡ ሲሆን እየደረሰ ያለው ጭቆና ታሪክ ሆኖ ቀጣዩ ትውልድ ሙሉ ትኩረትን መማር፤ መስራት እና ማምረት ላይ አድርጎ ለሀገሩ የሚጠቅምን ነገር የሚያበረክትበት መንገድ መሰመር እንዳለበት ተመላክቷል። በተለይም እየተካሄደ ያለው ሀገራዊ ምክክር በሒጃብ ዙሪያ ሙስሊም ተማሪዎችን የሚጠብቅ እና መብታቸውን የሚጥሱ አካላትን ተጠያቂ የሚያደርግ አቅጣጫ በማስቀመጥ ለዘላቂው መፍትሔ አስተዋፅዖ እንዲያደርግ ጥሪ ተላልፏል። @aaumsu1,90%
- 11 авг.የኒቃቢስቷ ጥሪ፦ ኢማሞች በመስጂድ እንድንለብስ ያስተማራችሁንን ዩኒቨርስቲ ስንገባ እየተከለከልን ነው። ስለመብታችን ሊታገል የቆመው መጅሊስ ባለበት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሙስሊም ተማሪዎችን መብት ሲጥስ ከርሟል። ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ሁሉም ሀላፊነቱን ሊወጣ ግድ ነው። የአዳማ ከተማ መጅሊስ፦ ሁላችንም በያለንበት መታገል ግዴታችን ነው። መልዕክቱ ለሁሉም ይደርስ ዘንድ https://vt.tiktok.com/ZS4cKLF1Y/ በመግባት ሪፖስት አድርጉ። @aaumsu1,60%
- 15 авг.🔥نحن قومٌ أعزَّنا اللهُ بالإسلام! 🔊አዲስ መድረክ፣ አዲስ ግንዛቤ፣ አዲስ ከፍታ! 🗯 ሕያው ምስክር❕🗯 የ ስኬት መጎናጸፍያ ጎዳና የሆነው እስልምና ላይ እስከ ዘመናችን ድረስ በመንገዱ ከቀደሙን ታላላቅ ሰዎች ስንቅ እንወስድ ዘንዳ ጉዟቸውን፣ ትግላቸውንና ልምዳቸውን ምንቃኝበት ታላቅ መድረክ!! በ ሀገራችን ውስጥ የተለያዩ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ስለ እውነት፣ ስለ መብት፣ ስለ ማንነት፣ ስለ እስልምና ሲደረጉ የነበሩ መሰል ጉዞዎች፣ ስለ ሙስሊሙ ማህበረሰብ እና ስለ ተማሪዎች ጥያቄ፣ ስለተደረገው ትግል እና ስላስገኘው ውጤት በ ጥልቀት ምናይበት፣ እንዲሁም በተለያዩ ጽንሰ ሃሳቦች ዙርያ ዕይታን በማስፋት ረገድ አንገብጋቢ የሆኑ ርዕሶች ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሞች ሚቀርቡበት፣ ወደ ሗላ ራቅ ብሎም እስልምና ለመፍጠር ሚተጋለትን ማህበረሰብ በተግባር ኖረው ካሳዩን ወርቃማ ትውልድ እና ጊዜያት በተለያዩ ምሁራን አማካኝነት ምንቃኝበት ፕሮግራም ነው። ሕያው ምስክር በየ ሶስት ሳምንቱ በ አአዩሙተህ ይፋዊ ቴሌግራም ቻናል በ ቋሚነት ሚቀርብላችሁ ልዩ የ ቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ! የመጀመሪያው ታሪካዊ መድረካችን መቼ ነው ?! በምን ዙሪያስ ይሁን ሚቀርበው ?! በቅርብ ቀን ይጠብቁን✨ @aaumsu1,48%
- 16 авг.2) ኢትዮጵያስ ሁሉንም ዜጎቿን በእኩልነት እያገለገለች ነውን? 3) የኢትዮጵያ የሆኑ ነገሮች ሁሉ በእኩልና በፍትሃዊ መልኩ ሁሉም እየተወከሉበት፣እኩል ተጠቃሚ ሆነውበታል? ሁሉንስ ከግምት ያስገቡ ሆነው ተዋቅረዋልን? የሙስሊሞች ጥያቄ ከመስጂድ ቅጥር ውጭ ይዘልቃል። ወደ ታሪክ አካታችነት ይሄዳል። ወደ ትምህርት ስርዓትና አተገባበር ያመራል። ወደ አካታች ኢኮኖሚም ይገባል። ወደ የቅርስና የባህል ጥበቃ ይሄዳል። ወደ ሀገራዊ ምልክቶችና መገለጫዎችም ይደርሳል። ወደ ሴቶችና ህፃናት መብትም ይዘልቃል። የ ሰብዓዊ መብት ጉዳይም ነው። ወደ አሳታፊና አካታች የተቋማት ግንባታ ይሄዳል። ፍትሃዊ ውክልናንም ይመለከታል። ወደ ፍትሕ ስርዓቱ ይገባል። በዜግነት ጉዳዮች በኩል ይመዘዛል። ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች ከመስገድና ከመነገድ በላይ የዘለቁ ጥያቄዎች የፍትሕ፣ የእኩልነት፣ የውክልና እና የሙሉ ዜግነት ጉዳዮች ናቸው! ይህ የሙስሊሞች ጥያቄ ብቻ አይደለም። ይህ የኢትዮጵያ የሀገር ግንባታ ጥያቄዎች ናቸው። የአካታችነትና በሁሉም እርከን በፍትሃዊነት የመወከል ጥያቄ ነው። የሀገር ባለቤትነት ጥያቄ ነው። ይድረስ ለኮሚሽነሮቹ! 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 በሀገራዊ የምክክር ሂደት ውስጥ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ጥያቄዎች በስምንቱ አጀንዳዎች ዉስጥ የተዘረዘሩትን ሰብስቦ በአንድ “የሃይማኖት ጉዳይ” ሳጥን ውስጥ መክተት የመፍትሔ መንገድ ሳይሆን የመዋቅራዊ ችግሩን ሥር የሚያስቀጥል አካሄድ ነው። እውነተኛ ሀገራዊ መግባባት የሚገኘው የዜጎችን መብት በአስተዳደራዊ ማጣሪያዎች ወይም በሃይማኖታዊ ሳጥኖች ውስጥ በመክተት ሳይሆን፣ እውነተኛ አካታችነት ማለት የሙስሊሞችንም ሆነ የየትኛውም ወገንን በየተነሱበት አጀንዳዎች ስር ከነአውዳቸው ሳይሸፋፈኑና በጥቅል ገለጻ ስር ሳይደበቁ በዚያው በተጠቀሱበት አኳኋን ምክረ ሀሳቦቹ በየተገቢው አጀንዳ ውስጥ ማስቀመጥና መፍትሄ እንዲያገኝ ማድረግ ሲቻል ብቻ ነው። እውነተኛ ፍትሕ ማለት በየተቋሙ ያለውን መዋቅራዊ እንቅፋት መለየትና ማስወገድ ነው። እውነተኛ ሀገር ግንባታ ማለት ሁሉም ዜጎች በሀገራቸው ውስጥ እኩል ባለቤትነት እንዲሰማቸው ማድረግ ነው።1,44%
- 13 авг.ሀገራዊ ምክክሩ ዘመናትን ለተሻገረው የሙስሊም ተማሪዎች ጥያቄ ዘላቂ መፍትሔ እንዲያመጣ እንጠይቃለን። መልዕክቱ ለሁሉም ይደርስ ዘንድ በኢንስታግራም https://www.instagram.com/reel/Db_G8VCMmHu/?igsh=aHJiMHNvMmZyaGs2 በመግባት ያሰራጩ። @aaumsu1,40%
- 28 июн. 2025 г.без подписи1,37%
- 3 авг.የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ተማሪዎቹ እየደረሰባቸው ስላሉ የመብት ጥሰቶች አቤቱታ ለማቅረብ ከ20 በላይ ተቋማት ዘንድ ሄዶ ነበር። ቅሬታዎቹ፤ ብሎም የተቋማቱ ምላሽ ምን ነበር ስለሚለው በቅርቡ በትንታኔ የሚቀርብ ይሆናል። እስከዚያ https://www.tiktok.com/@aaumsu/video/7669761759632264469?is_from_webapp=1&sender_device=pc በመግባት መልዕክቱ ለሁሉም ይደርስ ዘንድ እናድርግ። እኛ የጥያቄ አለን ትውልዶች ነን! @aaumsu1,24%