- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 171
- 1/48двое суток
- 195
- 1/72трое суток
- 211
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በነገራችን ላይ በዚህ የእጩ መጽሐፍ ዝርዝር ላይ የወንድማችን የአክሊሉ ኩማ የዮሐንስ ወንጌል ማብራሪያም አለበት ስለሆነም በመጀመሪያ congratulation Ake በመቀጠል መጽሐፉን የወደዳቹ ሰዎች vote እንደምታደርጉ እምነቴ ነው Yibekal Feyera
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform?pli=1
📢 Academic Announcement: 2026–2027 Academic Year Dear Students, We hope you had a refreshing, peaceful, and productive long break. As we step into a new academic year, we are excited to see all that God will accomplish through you and our community. Please carefully review the critical dates and requirements for the upcoming 2026–2027 1st semester Academic Year: 🗓️ Key Academic Dates • Registration: August 24 – September 5, 2026 • Late Registration (With Penalty): September 14 – September 25, 2026 • September Block Course: September 14 – September 25, 2026 • Regular Semester Classes Begin: September 28, 2026 📋 Important Registration Requirements & Notes • Ministerial Report Required: All returning regular students must submit their completed Ministerial Report at the time of registration. Registration will not be processed without this report. • Late Registration Fee: Students registering during the late period (September 14 – 25) will incur a mandatory 1,000 Birr penalty fee. Please ensure you complete your registration during the regular window to avoid this extra cost. We look forward to welcoming you back to campus and starting this exciting new year together! Eyob Seifu Academic Dean
ዛሬ 9 ሰዓት ኤገስት መምጣት የምትችሉ ሁሉ ጋብዣችኃለሁ🙏❤
ዛሬ 9 ሰዓት ኤገስት መምጣት የምትችሉ ሁሉ ጋብዣችኃለሁ🙏❤
ሰላም ለሁላቹህ ይሁን የእንግሊዝኛ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ (የቀንም የማታም) ከዚህ በታች የተያያዘውን የጎግል ፎርም ሊንክ በመጠቀም እንድትሞሉ እንጠይቃለን። ይህንን ፎርም መሙላት ያለባቸው በመማር ላይ ያላቹህ (ያልተመረቃቹህ) ተማሪዎች ሁላችሁም ነው። ፎሩሙ ላይ የተዘረዘሩትን ኮርሶች ወስዳቹህ ያጠናቀቃችሁትን ኮርስ በሙሉ መሙላታችሁን እርግጠኛ ሁኑ። ቴሌግራም የማይጠቀሙ ወይም ይህንን ቴሌግራም የማይከታተሉ…
без подписи
Dear Students, GU Independent Exam Announcement The GU Independent Exam will be held, Thursday June 25, at 8:00 PM (Local Time). Please make sure you are prepared and arrive on time. Note: If you are taking a GU course and do not complete the exam within one month, it will expire after Thursday!! 🚩When you come for the exam, don’t forget to bring your project, collateral reading assignment, and SLR.
የኮሌጃችን ተማሪ የሆነው ኤልያስ ታምራት (የማታ እንግሊዝኛ ዲግሪ ተማሪ) በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን። ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለጓደኞቹ በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን። የወንድማችን ኤልያስ የቀብር ስነ-ስርዓት ነገ ቅዳሜ፣ በአንፎ ስላሴ ቤተክርስቲያን ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ይፈጸማል። ስለዚህም መገኘት የምትችሉ ሁሉ በቦታው በመገኘት ቤተሰቡንና ጓደኞቹን እንድታጽናኑ እንጠይቃለን። ቤቱ ቤተል አደባባይ ቶታል ማደያ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ።
без подписи
ሰላም ለሁላቹህ ይሁን የእንግሊዝኛ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ (የቀንም የማታም) ከዚህ በታች የተያያዘውን የጎግል ፎርም ሊንክ በመጠቀም እንድትሞሉ እንጠይቃለን። ይህንን ፎርም መሙላት ያለባቸው በመማር ላይ ያላቹህ (ያልተመረቃቹህ) ተማሪዎች ሁላችሁም ነው። ፎሩሙ ላይ የተዘረዘሩትን ኮርሶች ወስዳቹህ ያጠናቀቃችሁትን ኮርስ በሙሉ መሙላታችሁን እርግጠኛ ሁኑ። ቴሌግራም የማይጠቀሙ ወይም ይህንን ቴሌግራም የማይከታተሉ የክላስ ጓደኞቻችሁ ካሉ እየነገራችሁ እንዲሞሉልን አድርጉልን። ተባረኩ!!! https://forms.gle/o5aNkuW1KAeTceLp8
ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ በሚከተለው ሊንክ የኤቢሲ ተመራቂዎች ህብረት-ኢት እንድትቀላቀሉ በአክብሮት እጋብዛለሁ https://t.me/+TeUHy2q2YW05ZDk0 ሰኔ 27 2018 ጉባኤ ይኖረናል። በቀጣይ እንዴት አብረን እንደምንቀጥል እንመክራለን ...🙏
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи