tgindex
Abol Sport

Only For Football Fans

Последний пост
7 янв.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Спорт
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
41 737
−171 за 4 дн.
Сутки
−50
−0,12%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
803
21 постов
Вовлечённость
1,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 7 янв.1 891

    ሁላቹም እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ 🙏

  • 9 дек.2 5104

    🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች 02:45 | ካይራት አልማቲ ከ ኦሎምፒያኮስ 02:45 | ባየርን ሙኒክ ከ ስፖርቲንግ ሊዝበን 05:00 | አትላንታ ከ ቼልሲ 05:00 | ባርሴሎና ከ ፍራንክፈርት 05:00 | ኢንተር ሚላን ከ ሊቨርፑል 05:00 | ሞናኮ ከ ጋላታሰራይ 05:00 | ፒኤስቪ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 05:00 | ሮያል ዩኒየን ከ ማርሴ 05:00 | ቶተንሀም ከ ስላቪያ ፕራሃ

  • 8 дек.2 123

    🍿የ15ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ !                      ⏰ ተጠናቀቀ         ዎልቭስ 1-4 ማንቸስተር ዩናይትድ #ቤልጋረድ 45+2              #ብሩኖ 25'82'                                          #ምቤሞ 51'                                          #ማውንት 62' 🏟ሞኔሊክስ @abol_sport @abol_sport Sponsored By @abolbet1

  • 8 дек.1 2103

    የኤፌ ካፕ ቀጣይ መርሀግብር ይፋ ሆነ የሦስተኛ ዙር የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ዋንጫ ቀጣይ መርሀግብር ይፋ ሆኗል። ማንችስተር ሲቲ ከ ኤክስተር ሲቲ ቶተንሀም ከ አስቶንቪላ ቻርልተን አትሌቲክ ከ ቼልሲ ፖርትማውዝ ከ አርሰናል ሊቨርፑል ከ ብራንስሌ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብራይተን @abol_sport @abol_sport Sponsored By @abolbet1

  • ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች  🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11:00 | ብራይተን ከ ዌስትሃም 01:30 | ፉልሃም ከ ክሪስታል ፓላስ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 10:00 | አልቼ ከ ጂሮና 12:15 | ቫሌንሲያ ከ ሴቪያ 02:30 | ኢስፓኞል ከ ራዮ ቫልካኖ 05:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ሴልታ ቪጎ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 08:30 | ክረሞንሴ ከ ሊቼ 11:00 | ካግላሪ ከ ሮማ 02:00 | ላዚዮ ከ ቦሎኛ 04:45 | ናፖሊ ከ ጁቬንቱስ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | ሀምበርገር ከ ቨርደር ብሬመን 02:30 | ዶርትሙንድ ከ ሆፈናየም 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 11:00 | ኒስ ከ አንገርስ 01:15 | አክዥሬ ከ ሜትዝ 01:15 | ሌ ሃቬር ከ ፓሪስ 04:45 | ሎረንት ከ ሊዮን @abol_sport @abol_sport Sponsored By @abolbet1

  • ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች  🇪🇹በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-2 ወልዋሎ አዲግራት አዳማ ከተማ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬደዋ ከተማ 0-0 ሲዳማ ቡና ሸገር ከተማ 3-1 ባህርዳር ከተማ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አስቶን ቪላ 2-1 አርሰናል ኤቨርተን 3-0 ኖቲንግሃም ኒውካስትል 2-1 በርንሌይ ማንችስተር ሲቲ 3-0 ሰንደርላንድ ቶተንሀም 2-0 ብሬንትፎርድ በርንማውዝ 0-0 ቼልሲ ሊድስ 3-3 ሊቨርፑል 🇪🇸በስፔን ላሊጋ ቪያሪያል 2-0 ጌታፌ አላቬስ 1-0 ሪያል ሶሴዳድ ሪያል ቤቲስ 3-5 ባርሴሎና አትሌቲክ ቢልባኦ 1-0 አትሌቲኮ ማድሪድ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ ሳሱሎ 3-1 ፊዮረንትና ኢንተር 4-0 ኮሞ ቬሮና 3-1 አታላንታ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ ኦግስበርግ 2-0 ባየር ሌቨርኩሰን ኮለን 1-1 ሴንት ፓውሊ ሀይደናየም 2-1 ፍራይበርግ ሽቱትጋርት 0-5 ባየርን ሙኒክ ዎልቭስበርግ 3-1 ዩኒየን በርሊን RB ሌፕዝሽ 6-0 ፍራንክፈርት 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 ናንትስ 1-2 ሌንስ ቶሉስ 1-0 ስታርስበርግ ፒኤስጂ 5-0 ሬንስ 🇺🇲 በአሜሪካ ሜዠር ሊግ ሶከር የዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ኢንተር ማያሚ 3-1 ቫንኩቨር @abol_sport @abol_sport Sponsored By @abolbet1

  • አንድም የእግር ኳስ ተጫዋች በህይወት ያለ የሌለም በታሪኩ 48 ዋንጫዎችን አሳክቶ አያውቅም!!! @abol_sport @abol_sport Sponsored By @abolbet1

  • OFFICIAL : ➺ ሊዮኔል ሜሲ በእግር ኳስ ዘመኑ 48ተኛ ዋንጫውን ማሳካት ችሏል 10× La Liga 🏆 8× Supercopa de España 🏆 7× Copa del Rey 🏆 4× Champions League 🏆 3× UEFA Super Cup 🏆 3× Club World Cup 🏆 2× Ligue 1 🏆 2× Copa América 🏆 1× World Cup 🏆 1× Finalissima 🏆 1× Olympic Medal 🏆 1× U20 World Cup 🏆 1× Trophée des Champions 🏆 1× Leagues Cup 🏆 1× MLS Supporters’ Shield 🏆 1× Eastern Conference 🏆 1× MLS Cup 🏆 ይሄን ማድረግ የቻለው ንጉሱ ብቻ ነው 🥶👑 @abol_sport @abol_sport Sponsored By @abolbet1

  • ሊዮኔል ሜሲ ደስታውን በሜዳ ውስጥ እየገለፀ ነው @abol_sport @abol_sport Sponsored By @abolbet1

  • ➺ እሱ ቡድኑን ከመቀላቀሉ በፊት ኢንተር ሚያሚ የ አሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር መጥፎ ክለብ ነበር ➺ በሊጉ ፉክክር ውስጥ የሌለ ፣ ዋንጫዎችን አሳክቶ ማይውቅ ቡድን ነበር ➺ ይባስ ብሎ እሱ ቡድኑን ሲቀላቀል ቡድኑ የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ ነበር ተቀምጦ የጠበቀው ➺ ለእሱ ግን ይሄ ቀላል የቤት ስራ ነበር በጥቂት አመታት ውስጥ ቡድኑ በልቶት የማያቀውን ዋንጫ ሁሉ ጠራርጎ ወሰደው ንጉስ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ 👑🤴 @abol_sport @abol_sport Sponsored By @abolbet1

  • 🚨 OFFICIAL ኢንተር ሚያሚ በሊዮኔል ሜሲ አማካኝነት በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ የMLS ካፕ ዋንጫ ማሳካት ችለዋል 🔥🔥🔥 @abol_sport @abol_sport Sponsored By @abolbet1

  • без подписи

  • без подписи

  • የ12 አመቱ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ለእንግሊዙ የቻምፒየን ሺፕ ክለብ ሚል ወል ሲቲ በይፋ ፈረመ ነዋሪነቱን በእንግሊዝ በማድረግ በእግር ኳስ ጋዜጠኝነት እንዲሁም በለንደን ከተማ ታዳጊ ወጣቶችን በእግር ኳሱ በማሰልጠን የሚታወቀው የሠለሞን ኩማ የአስራ ሁለት አመት ልጁ ከክሪስታል ፓላስ ጋር በቅንጅት ምልመላን በሚሰራው እና ከፕሪምየር ሊጉ ቀጥሎ ባለው ቻምፒየን ሺፕ ላይ የሚካፈለው ሚል ወል ሲቲ ክለብ የግራ መስመር ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ተጫዋች ኪሩቤል ሠለሞንን አስፈርሟል። በሀዋሳ የተወለደው እንዲሁም ለኢትዮጵያ እግር ኳስ የሚጨነቀው ሠለሞን ከረጅም አመታት ልፋቱ በኋላ ልጁን በታላቋ እንግሊዝ ልንመለከተው ነው። በጋዜጠኝነት ብሎም በአሰልጣኝነት የሚታወቀው የልብ ወዳጄ እና ጓደኛዬ ሠለሞን የኢትዮጵያ ስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን በዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ በመሆን ጭምርም ያገለግላል። እንኳን ደስ አለህ ልፋትህ በመሳካቱ ደስ ብሎናል ይህ መንገድ ለሌሎች ትልቅ ስንቅ ነው 🙏🙏🙏 በ @TeddySoccer @abol_sport @abol_sport Sponsored By @abolbet1

  • ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች  🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 07:00 | ወላይታ ድቻ ከ ምድረግነት ሽሬ 10:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 05:00 | ሪያል ኦቪዶ ከ ማሎርካ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 04:30 | ሜንዝ ከ ሞንቼግላድባህ @abol_sport @abol_sport Sponsored By @abolbet1

  • ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች  🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ 1-1 ዌስትሃም 🇮🇹 በጣልያን ኮፓ ኢታሊያ ቦሎኛ 2-1 ፓርማ ላዚዮ 1-0 ኤሲ ሚላን @abol_sport @abol_sport Sponsored By @abolbet1

  • የዓለም ዋንጫ ምድብ ድልድል ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ይወጣል ! @abol_sport @abol_sport Sponsored By @abolbet1

  • ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች  🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 05:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዌስትሃም 🇮🇹 በጣልያን ኮፓ ኢታሊያ 01:00 | ቦሎኛ ከ ፓርማ 05:00 | ላዚዮ ከ ኤሲ ሚላን @abol_sport @abol_sport Sponsored By @abolbet1

  • ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች  🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ብራይተን 3-4 አስቶን ቪላ በርንሌይ 0-1 ክሪስታል ፓላስ ወልቭስ 0-1 ኖቲንግሃም አርሰናል 2-0 ብሬንትፎርድ ሊድስ 3-1 ቼልሲ ሊቨርፑል 1-1 ሰንደርላንድ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ አትሌቲክ ቢልባኦ 0-3 ሪያል ማድሪድ 🇮🇹 በጣልያን ኮፓ ኢታሊያ አታላንታ 4-0 ጄኖአ  ናፖሊ 1-1 ካግላሪ   Pen (9-8) ኢንተር 5-1 ቬንዛ 🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል ቦኩም 0-2 ሽቱትጋርት ፍራይበርግ 2-0 ዳርምሽታድ ሀምበርገር 1-1 ሆልሽታይን         ( Pen 2-4) ዩኒየን በርሊን 2-3 ባየርን ሙኒክ @abol_sport @abol_sport Sponsored By @abolbet1

  • ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች  🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 04:30 | ብራይተን ከ አስቶን ቪላ 04:30 | በርንሌይ ከ ክሪስታል ፓላስ 04:30 | ወልቭስ ከ ኖቲንግሃም 04:30 | አርሰናል ከ ብሬንትፎርድ 05:15 | ሊድስ ከ ቼልሲ 05:15 | ሊቨርፑል ከ ሰንደርላንድ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 05:00 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ሪያል ማድሪድ 🇮🇹 በጣልያን ኮፓ ኢታሊያ 11:00 | አታላንታ ከ ጄኖአ  01:00 | ናፖሊ ከ ካግላሪ 05:00 | ኢንተር ከ ቬንዛ 🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል 01:00 | ቦኩም ከ ሽቱትጋርት 01:00 | ፍራይበርግ ከ ዳርምሽታድ 04:45 | ሀምበርገር ከ ሆልሽታይን 04:45 | ዩኒየን በርሊን ከ ባየርን ሙኒክ @abol_sport @abol_sport Sponsored By @abolbet1