Abyssinia
СтатистикаPositive thinking, or an optimistic attitude, is the practice of focusing on the good in any situation.
- Последний пост
- 22 июл.
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 155
- 1/48двое суток
- 177
- 1/72трое суток
- 191
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
🔘ከፍተኛ ተጋላጭነት ያላቸው ሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ (Human Papilloma Virus) እነዚህ ዓይነቶቹ ቫይረሶች ካንሰር (ነቀርሳ) የማስከተል እድላቸው ከፍተኛ ሲሆን #HPV 16 እና 18 በጣም የሚታወቁ እና ዋነኞቹ ናቸው። #ለምሳሌ ከሚያስከትሉት ካንሰር (ነቀርሳ) መካከል፥ ☑️90% ለሚሆነው ማህፀን በር ነቀርሳ ☑️90% ለሚሆነው ፊንጢጣ ነቀርሳ ☑️75% ለሚሆነው ሴት ብልት ነቀርሳ ☑️60% ለሚሆነው ወንድ ብልት ነቀርሳ ☑️70% ለሚሆነው አፍ ውስጥ እና የጉሮሮ ነቀርሳ ስለዚህ ቅድመ የካንሰር ምርመራዎች ለውጤታማ ህክምና እና መከላከያ ወሳኝ ናቸው። ለበለጠ እና ለሰፊ ማብራሪያ የዩቲዩቭ ቻናላችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ሙሉ መረጃውን ያድምጡ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/PvmGuuxyIP0
የልብ በሽታን ለመቀነስ የሚረዱ በፖታሲየም የበለፀጉ ምግቦች! በፖታሲየም የበለፀጉ እንደ ሙዝ እና አቮካዶ ያሉ ምግቦች የልብ በሽታ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ይረዳሉ። በዴንማርክ የተደረገ ጥናት እንዳመለከተው፣ የልብ ህመምተኞች የፖታሲየም መጠናቸውን ሲያሳድጉ ሆስፒታል የመግባት፣ የልብ ድካም የመከሰት ወይም የመሞት እድላቸው በ24 በመቶ ቀንሷል። #ፖታሲየምን ☑️ከሙዝ፣ ☑️ከአቮካዶ፣ ☑️ከቆስጣ፣ ☑️ከድንች፣ ☑️ከምስር እና የመሳሰሉ ሙሉ ምግቦች ማግኘት የተሻለ ነው። ይሁን እንጂ ፣ ያለ ሀኪም ክትትል የፖታሲየም ተጨማሪ መድሃኒቶችን መውሰድ አደገኛ ሲሆን የልብ ስራ ማቆምን ሊያስከትል ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል። Join Our Telegram 👉 https://t.me/drdawitm
ስለ አደገኛው ሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ (Human Papilloma Virus) ምን ያውቃሉ? 🔴በአለም ላይ በግብረ ስጋ ግንኙነት ከሚተላለፉ የአባላዘር በሽታዎች ውስጥ ቁጥር አንድ ነው። 🔴ከ200 በላይ ቫይረሶችን ያጠቃልላል። ከነዚህ ውስጥ 40 አካባቢ የሚሆኑት ከሰው ወደ ሰው በቆዳ ንኪኪ እና በግብረ-ስጋ ግንኙነት ይተላለፋሉ። ይህ ቫይረስ፥ ☑️ለማህፀን በር፣ ☑️ለአፍ፣ ☑️ለጉሮሮ፣ ☑️ለፊንጢጣ እና ☑️ለብልት ነቀርሳዎችና ኪንታሮት ዋነኛ መንስኤ ነው። ስለዚህ 🔘ሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ ምንድነው? 🔘ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? 🔘ባይታከም ምን ችግር ያስከትላል? 🔘ጉዳቱ ምን ያህል ነው? 🔘መከላከያው እና ህክምናውስ? የሚሉትን ወሳኝ ሀሳቦች በግልፅ እና በሚገባችሁ አገላለፅ በዶ/ር ዳዊት ዩቲዩቭ ገፅ ላይ ቅዳሜ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ላይ የምንለቅ ይሆናል። እስከዛው የይቲዩቭ ገፁን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ሰብስክራይቭ ያድርጉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇 http://youtube.com/post/UgkxbWHVNlf5Zqya0r6xugwnfehgRZ6zfl4B?si=xZMhr2WmywNS0-YV
በነገራችን ላይ “ከሳሽና ተከሳሽ ሁሌም እውነቱን ያውቁታል እየተፈተነ ያለው ዳኛው ነው።” እናም ወዳጄ ዋጋ ቢያስከፍልህም ፣ በአምላክህ ፊት የማይደበቀውን እውነታ ለመኖር ሞክር።
በየቀኑ ያልበሰለ ጥሬ ነጭ ሽንኩርት ብትመገቡ በጤናችሁ ላይ ምን ይፈጠራል? ይህን ካወቁ በሗላ ስለነጭ ሽንኩርት ያላችሁ አመለካከት ይቀየራል | @drdawit https://youtu.be/tRGx9-8IFo0
1️⃣የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና። ዘፍጥረት 9:6 📌.የሰውን ደም አታፍሱ 2️⃣ከፀሐይ በታችም የሚደረገውን ግፍ ሁሉ አየሁ፤ እነሆም፥ የተገፉት ሰዎች እንባ ነበረ መክብብ 4:1 📌 ሰውን በግፍ አታስለቅሱ 3️⃣እርሻችሁን ያጨዱት የሠራተኞች ደመወዝ(ላብ) በእናንተ ተቀምቶ ይጮኻል፥ የአጫጆችም ድምፅ ሁሉን ቻይ ወደ ሆነው ጌታ ጆሮ ገብቶአል። ያዕቆብ 5:4 📌 የሰውን ደመወዝ (ላብ) አትከልክሉ
ጫት የሚቅሙ ወንዶች ላይ የወጣ አድስ አስደንጋጭ መረጃ | @drdawit 👇👇👇👇👇👇👇 Subscribe my YouTube channel 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/X1RB2X_qKEI
🎈ወጥረህ ስራ… ”ከሌለህ ሰላምታህ ሁሉ ልመና ሚመስላቸዉ አሉ”
“ተስፋ አድርግ ፤ ተስፋ በሌለበት ቦታም ቢሆን” — “ኦሮማይ” | በዓሉ ግርማ
без подписи
የመካንነት (ማርገዝ አለመቻል) ምርመራ የሚያስፈልጋቸው ጥንዶች እነማናቸው? https://youtube.com/shorts/-XrDPwV7oPY?feature=share
♦ የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት ሊፈጸሙ ሲሉ የተደረሰባቸው እና ይህን ድርጊት በሚፀየፉ ወጣቶች የተወሰደባቸው እርምጃ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ነው ! ቪዲዮ ፌስቡክ ስለ ሚያነሳው በዚህ ቴሌግራም ላይ ይገኛል ፤ ወጣቶችሁ በወሰዱት እርምጃ ላይ ያላችሁ አስተያየት ምንድነው ?!
💧መጠለል እየቻሉ ግን ካንተ ጋር ዝናብ ላይ የቆሙትን ሰዎች ብቻ ምረጥ❗️
без подписи