tgindex

Afar Communication Bureau

описание

Rakaakayak Doolat Angaarawih Biiro

786
подписчиков
Охват к подписчикам
21,6%
ERR
Реакции к просмотрам
0,24%
16 на 31 постов
Пересылки к просмотрам
0,02%
1
Постов в день
0,6
всего 32

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 13 авг."ዛሬ የምንተክላቸው ችግኞች ነገ በብዙ ጥቅም የሚሰጡ ናቸው።" አቶ መሐመድ አሊ ቢኢዶ የአፋር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ4,55%
  • 27 сент. 2025 г.без подписи1,43%
  • 6 авг.без подписи1,04%
  • 8 авг.без подписи0,99%
  • 3 авг.ዛሬ የምንተክላት ችግኝ የነገዋን ኢትዮጵያ የምታለመልም የአየር ንብረት ለውጥን የምትከላከል እና ለቀጣዩ ትውልድ የተሻለች ሀገርን የምታስረክብ ናት። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #ተስፋንእንትከል #Ethiopian_News_Agency #ኢዜአ #ኢዜአ #አረንጓዴዐሻራ #በአንድጀምበር800ሚሊዮንችግኝ #GreenLegacy0,47%
  • 5 февр.без подписи0,30%
  • 14 авг.ስለ #አረንጓዴዐሻራ መርሃግብር ማወቅ ያለብዎት 10 እውነታዎች፦ 🌱 ለለመለመች ኢትዮጵያ ተስፋን መትከላችንን እንቀጥል! 🇪🇹 #PMOEthiopia #አረንጓዴዐሻራ0,00%
  • 12 авг.“በክልሉ እየተካሄደ ያለው የአረንጓዴ አሻራ እንቅስቃሴ ለአካባቢው ስነ-ምህዳር ጥበቃ ብቻ ሳይሆን ለማህበረሰቡ የጎላ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያስገኘና የወጣቶችን ተሳትፎ በማሳደግ በኩል አዎንታዊ አስተዋጽኦ ያበረከተ ነው።” አቶ ኡመር ኑር የአፋር ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የመሬት ቢሮ ኃላፊ0,00%
  • 12 авг."ኢትዮጵያን ከወጣቶቿ ነጥሎ ማየት አይቻልም!" ኢትዮጵያን ከወጣቶቿ ነጥሎ ማየት እንደማይቻል የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የወጣቶች አብላጫ ዕድሜ ስብጥር ለሀገር ብልጽግና መረጋገጥና መጽናት ታላቅ ዕድል መሆኑን አሳሰቡ። የኢትዮጵያ ወጣት መልካም ዓላማን አንግቦ የሚንቀሳቀስ፣ የለውጥ ዋነኛ ሞተርና የሉዓላዊነት ጽኑ ማገር መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ ወጣቱ ትውልድ የሀገሩን ታሪክ በአዲስ ብዕርና ብራና እየጻፈ እንደሚገኝ ጠቁመው፣ ሀገራችንን የኋሊት ጠፍንገው የያዟትን አጓጉል ልማዶች፣ አላስፈላጊ ንትርኮች፣ ጭቅጭቅ እና ግጭቶች በመራቅ አሁን ያለው ወጣት በልማት ላይ አተኩሮ ድህነትን እንደተጠየፈ ገልጸዋል። የመደመር መንግሥትም የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና የአመራርነት ሚና ለማጠናከር በትኩረትና በቁርጠኝነት እየሰራ እንደሚገኝ አስታውሰዋል። በመጨረሻም ሀገራዊ ርዕይን ዕውን ለማድረግ ሁሉም በንቃት እንዲተጋና በፍቅር እንዲመላለስ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ጥሪ አቅርበዋል።0,00%
  • 10 авг.без подписи0,00%
  • 8 авг.без подписи0,00%
  • 6 авг.በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ0,00%