tgindex
AKPTC TEACHERS-Association

AKPTC TEACHERS-Association

Статистика
Последний пост
29 нояб. 2024 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
343
0 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 187
20 постов
Вовлечённость
346,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በዲፖርትመንት በኩል ተደራጅቶ ለሰኞ 8:00 ሰአት ይምጣ።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • በዛሬ እለት ሐሙስ ሊታይ የነበረው የ2016 የሐምሌ ወር ደረጃ እድገት ወደ ነገ አርብ በድጋሚ ተሸጋግሯል። !!መልካም ቀን

  • በዛሬው እለት እሮብ ሊታይ የነበረው የሐምሌ ወር 2016 የደረጃ እድገት ወደ ነገ ሐሙስ ከቀኑ ስምንት ሰአት ተሸጋግሯል። ስለሆነም በነገው እለት የሚመለከታችሁ የዲፖርትመንት ተጠሪዎች በሙሉ በየክፍላችሁ የደረጃ እድገት ተጠቃሚ የሆኑ አሰልጣኞቻችሁን መረጃ በመያዝ እንድትገኙ። አሰልጣኞችም መረጃችሁን ለዲፖርትመንት ተጠሪዎቻችሁ  እንድታሳውቁ ፕሮጀክት እና ሪሰርች ያላችሁ ከወዲሁ ከፋይላችሁ ጋር አያይዙ። መልካም ቀን!!

  • ማስታወቂያ ለአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አሰልጣኞች እና ኬሬር ላይ ያላችሁ ሰራተኞች በሙሉ በነገው እለት 14/12/2016 ዓ.ም ማለትም ማክሰኞ ጧት 2፡00 ጀምሮ በንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ስልጠናዊ ግምገማ ላይ የምትሳተፉ መሆኑን እናሳውቃለን። የትራንሰፖርት አገልግሎትን በተመለከተ :- ከቱሉ ዲምቱ አደባባይ አንድ ፐፕሊክ ባስ ከኮሌጅ በር ላይ የኮሌጁ ሰርቪስ ከአቃቂ ንግድባንክ አንድ ፐፐሊክ ባስ ለትራንስፖርት የተዘጋጀ ስለሆነ በ ሚመቻችሁ አካባቢ እስከ ጧቱ 1፡00 ድረስ በታው ላይ እንደተገኙ እናሳስባለን ። ኮሌጁ

  • ጥቂት ዲፖርትመንቶች የአሰልጣኞች የስራ አፈፆፀም በእጃችሁ ያለ በመሆኑ በአስቸኳይ አስገቡ...!!

  • ከመታወቂያ ጋር በተያያዘ ወረዳ ሄዳችሁ ያልተፈታ ከሆነ አአ መምህራን ማህበር በአሰቸኳይ አሳውቁን ተብለናል....ችግር ከገጠማችሁ ያልተፈታ ከሆነ አሳውቁኝ...!!

  • የስራ አፈፃፀማችሁ በዲፓርትመንት በኩል በኮፒ የምታድጉበትን አመት በሙሉ ይላክ ዲፓርትመንቶች አደረጅታችሁ አስገቡ ከሰኞ ጀምሮ ይታያል...!!

  • без подписи

  • በቴክኖሎጂም ሆነ በክህሎት ውድድር የአሸነፋችሁ እና የኮሌጁን ስም ከፍ ያደረጋችሁ ሁሉ እንኳን ደስ ያላችሁ.... እንኳን ደስ ያለን....!!  በሳምንቱ ስራችሁን ይዛችሁ የተሳተፋችሁ ሁሉ አሸናፊዎች ናችሁ.....ጥረታችሁ የሚደነቅ ነው!!! በቀጣይ አመት በተሻለ ስራ በሁሉም መስክ ተወዳዳሪ ሆነን አንደኛውን እናሳካዎለን... ተሰፋ አለን...ማሸነፍ...የምርጫ ጉዳይ ነው!!!

  • በአሰልጣኞች መካከል በከተማ ደረጃ በተካሔደ የክህሎት ውድድር አሠልጣኝ አቤል ታደሰ እና አማኑኤል አበዬ 1ኛ በመውጣት እያንዳንዳቸው የ15,000 ብር ተሸላሚ ሲሆኑ በቴክኖሎጅ ደግሞ አሠልጣኝ ይስፍለም አበበ እና ይነበብ ታምሩ ተሸላሚ ሁነዋል።

  • без подписи

  • без подписи

  • 👉የውጤት ዜና !!! በተለያዩ ሁነቶች ሲካሄድ የቆየው 14ኛው የቴክኒክና ሙያ ሳምንት በዛሬው ዕለት የማጠቃለያ መርሃግብር ተካሔዴ :: ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ሰኔ 20 /2016 ዓ.ም ከሰኔ 15 ጀምሮ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል  "ቴክኒክና ሙያ ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ ቃል ሲካሔድ የቆየው  14ኛው የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ላይ የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በአጠቃላይ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ሽግግር ውድድር ላይ 3 ኛ በመውጣት የዋንጫና የምስክር ወረቀት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ እና ክህሎት ቢሮ ሽልማት ተበርክቶልናል ። በቴክኒክና ሙያ ሳምንቱ 99 የምርት፣ የማምረቻ፣ የሀገር በቀል እና የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ውጤቶች ለእይታ የቀረቡ ሲሆን የጥበብ አድናቂዎች ስራ ፈጣሪዎች እንዲሁም በርካታ ቁጥር ያላቸው የመዲናዋ ነዋሪዎች ኤግዚቢሽኑን መጎብኘት መቻላቸውም ተገልጿል። በመጨረሻም ለዚህ ውጤት አስተዋፅኦ ላደረጋችሁ የኮሌጁ ሰራተኞች ፣ አሠልጣኞች እና ሰልጣኞች እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ አለን !!!       የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዋና ዲን           አቶ ፀጋዬ አዱኛ

  • ሰላም ጤና ይስጥልኝ ስለተፈጠረው ክፍተት አዝናለሁ ከመታወቂያው ጋር በተያያዘ ከእሮብ ጀምሮ ወደ ወረዳ ሂዱ ማለቴ ይታወሳል። ይሁን እንጂ የወሰኝ ኩነት በሱፐርቪሽን እና በስራ መደራረብ ደብዳቤ መበተን አልቻልንም ያሉ ሲሆን ከነገ ጀምሮ ግን በሁሉም ክከተሞች ደብዳቤ ይበተናል ብለዎል ከአርብ ጀምሮ ወደ ወረዳ ሄዳችሁ አጣሩ!!! መልካም ቀን!!

  • ሰበር!!! አስደሳች ዜና !! አስደሳች ዜና !! በተለያየ ምክንያት ከመደራጀት ጋር በተያያዘ ስማቸው ወደ ክፍለ ከተማ ሳይላክ ወደ ኋላ የቀሩ አሰልጣኞች ሰም ዝርዝር ዳግም ተልኳል።

  • መልካም ቀን!! መልካም ጉዞ !!