ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
Статистикаአዳዲስ እና የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን በጥራት የሚያቀርብላችሁ ዓለም ሲኒማ በየቀኑ ከ7፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 2፡20 በሁለት ምቹ ሲኒማ አዳራሾች አዳዲስ ሀገርኛ ፊልሞችን ይዞ ይጠብቃችኋል። በተጨማሪም www.facebook.com/alemcinema/ ተመሳሳይ የሲኒማ መረጃዎችን በየቀኑ መከታተል ይችላሉ።
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 6
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 4 230
- 1/48двое суток
- 4 847
- 1/72трое суток
- 5 228
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🎬 የቅዳሜ እና እሁድ እረፍትዎን ከቤተሰብ እና ከወዳጅ ዘመዶች ጋር በመዝናኛ ማሳለፍ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ቀጠሮዎን በዓለም ሲኒማ ይሁን!በዚህ ቅዳሜ እና እሁድ አዳዲስ እና አዝናኝ የሆኑ ፊልሞችን ተዘጋጅተዋል ይምጡና ዓይምሮዎን ያድሱ። #ዓለም ሲኒማ ቦሌ #ዓለም ሲኒማ መገናኛ
🎭 "አቧረው ጨሰ" አዲስ ኮሜዲ ቴአትር ዛሬ አርብ በ12 ሰዓት ይቀርባል ይምጡና ዘና ይበሉ! ትኬት በዓለም ሲኒማ እና በሁሉ በጄ ይቁረጡ። 🍿 🥤 09 86 95 95 95 "Book your ticket on Hulubeje" Download here; https://ntdk5.github.io/HuluBeje/
ሰላም የፊልም እና የቴአትር ወዳጆች! [በዓለም ሲኒማ ቦሌ] ከአርብ - እሁድ የሀገረኛ ፊልም እና ቴአትር ፕሮግራም 🍿 🥤 09 86 95 95 95
🔥ውድ የ«ኮከቡ ሰው» ቴአትር ተመልካቾቻችን የዚህ ሳምንት ትኬት ሙሉ በሙሉ ማለቁን በአክብሮት እያሳወቅን 🔥 ⏰ ቲያትራችን በትክክለኛው ሰዓት የሚጀምር ስለሆነ፣ ውድ ደንበኞቻችን በጊዜ በመገኘት ኦንላይን የቆረጡትን ትኬት በር ላይ ስካን (Scan) እንዲያስደርጉልን በትህትና እናሳስባለን። የሚቀጥለው ሳምንት ትኬት ሽያጭ ከዚህ ቅዳሜ ጀምሮ ይከፈታል! ቀድመው በሁሉ በጄ በመቁረጥ ቦታዎን ያረጋግጡ። 📞 09 86 95 95 95
без подписи
🎭ድንቅ የመዝናኛ ጊዜ ዘወትር ሐሙስ በ12 ሰዓት በዓለም ሲኒማ ከኮከብ አርቲስቶች ጋር! ከሳምን ሳምንት ተወዳጅነትን እያተረፈ እና በሳቅ የሚያንቀጠቀጠው አስደናቂው "የኮከቡ ሰው" ኮሜዲ ቲያትር ላይ 3 ተዋናዮች የሚተውኑበት ሲሆን በዚህ ቴአትር ላይ 7 የተለያዩ ገጸ-ባህሪያትን (ማንነቶችን) በመተውን ድንቅ ችሎተውን የሚያሳየን ተወዳጁ አርቲስት አማኑኤል ሀብታሙ አንዱ ነው። ይህንን ድንቅ ቴአትር ነገ ሐሙስ በ12 ሰዓት ይምጡና ሪፍሬሽ ያድርጉ!!! ትኬትዎን ቀድመው በዓለም ሲኒማ እና በሁሉ በጄ ይቁረጡ። 🍿 🥤 09 86 95 95 95 "Book your ticket on Hulubeje" Download here; https://ntdk5.github.io/HuluBeje/
без подписи
🎭🎬 አርቲስት ቢኒያም ወርቁ በኢትዮጵያ የጥበብ ማህበረሰብ ውስጥ በደራሲነቱ፣ በአዘጋጅነቱ እና በተዋናይነቱ የሚታወቅ አንጋፋ ባለሙያ ነው።በተለይም በአሁን ሰዓት በዓለም ሲኒማ ዘወትር ማክሰኞ በ12 ሰዓት እየታየ ባለው "ባሎች እና ሚስቶች" ኮሜዲ ቴአትር ላይ ተወዳጅነትን አግኝቷል። አርቲስት ቢኒያም ወርቁ፤ ለኢትዮጵያ ጥበብ ዕድገት የራሱን አሻራ ካሳረፉ ድንቅ አርቲስቶች አንዱ ነው።✨ ነገ ማክሰኞ በ12 ሰዓት ዓለም ሲኒማ ይምጡና መንፈስዎን ያድሱ! 🍿 🥤 09 86 95 95 95 "Book your ticket on Hulubeje" Download here; https://ntdk5.github.io/HuluBeje/
#ዓለም ሲኒማ ቦሌ ከሰኞ - ሐሙስ በተመረጡ በሀገረኛ ፊልም እና ቴአትር መንፈሶዎን ያድሱ!! 🍿 🥤 09 86 95 95 95
🔞 ከ18 አመት በታች ማየት የተከለከለ!! 🎭 "መልቲ" ኮሜዲ ቴአትረ ዘወትር ሰኞ በ12 ሰዓት ዓለም ሲኒማ ቦሌ ይቀርባል ይምጡ ዘና ያደርግዎታል! ትኬትዎን ቀድመው በሁሉ በጄ ይቁረጡ። 🍿 🥤 09 86 95 95 95 "Book your ticket on Hulubeje" Download here; https://ntdk5.github.io/HuluBeje/
🎭 የቴአትር ትኬት በዓለም ሲኒማ እና በሁሉ በጄ መቁረጥ ተጀምራል ከ በሳቅ እና በቁምነገሮች የታጀቡ ቆንጆ ቆንጆ ቲያትሮች በዓለም ሲኒማ ይጠብቁዎታል። ለእርስዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ የሚሆኑ ምርጥ ትዕይንቶች ተዘጋጅተዋል፤ የወንበር ቁጥር በመምረጥ ቴሌ ብር ላይ ገብተው በሁሉ በጄ አሁኑኑ ቀድመው ቲኬትዎን ይቁረጡ!
ከአርብ - እሁድ የተመረጡ የሀገረኛ ፊልም እና ቴአትር 🎬 🍿 🥤 09 86 95 95 95
без подписи
🎭 "አቧራው ጨሰ" — በቅድስት ገ/ ስላሴ ድንቅ ብቃት! 🎭ከዚህ በፊት በዓለም ሲኒማ በነበሩት "ከመጋረጃው ጀርባ" እና "ኖ ሞር" (No More) በተሰኙት ተወዳጅ ቲያትሮች ላይ በሚገርም የትወና ብቃቷ የብዙዎቻችንን ልብ ያሸነፈችው አርቲስት ቅድስት ገ/ ስላሴ፣ አሁን ደግሞ ዘወትር አርብ በ12 ሰዓት በዓለም ሲኒማ አዲስ ድንቅ የኮሜዲ ቲያትር ይዛልን መታለች!በአዲሱ "አቧራው ጨሰ" የኮሜዲ ቲያትር ላይ የሚያስቅ፣ የሚያዝናና እና ሰፊ ትምህርት የሚሰጥ ድንቅ ብቃቷን የምታሳይበት ነው። የቲያትር አፍቃሪያን በሙሉ ወደ ዓለም ሲኒማ በማመራት ይህንን ልዩ የጥበብ ስራ እንድትታደሙና እንድትዝናኑ ተጋብዛችኋል! ትኬቶዎን ቴሌ ብር ላይ ገብተው በሁሉ በጄ ቀድመው በመያዝ በጥበብና በሳቅ ዘና ይበሉ! ✨ 🍿 🥤 09 86 95 95 95
ክቡራን ደንበኞቻችን የተወዳጁ "የኮከቡ ሰው"ቴአትር ትኬት ማለቁን በአክብሮት እያሳወቅን ዘወትር ሐሙስ በ12 ሰዓት መታየቱን ይቀጥላል። ትኬት ከቅዳሜ ጀምሮ መቁረጥ ይቻላል። 🍿 🥤 09 86 95 95 95
без подписи
без подписи
без подписи
#በዓለም ሲኒማ ቦሌ ነገ ረዕቡ በጣም ተወዳጅና አጋጊ የሆኑ 4 ታላላቅ ፊልሞች ተዘጋጅተዋል! 🔥 1️⃣ [ዶሎቪያ] ልብ አንጠልጣይ እሰከ መጨረሻው በጉጉት የሚያዩት አስደናቂ ፊልም ሲሆን በ11:10 እና በ1:10 2️⃣ [አንተነህ] [፦ ልብ የሚነካ የፍቅር እና የቤተሰብ ታሪክ አለው በ9:00 3️⃣ [ሳላያት] [፦ በሳቅ የሚገድል ድንቅ ኮሜዲ በ8:00 እና በ10:10 4️⃣ [ቀን ዘራፊ] ፦ እስከ መጨረሻው የሚያስጨንቅ በድርጊት የተሞላ ሚስጥራዊ ታሪክ ያለው ፊልም በ12:20 እና ምሽት በ2:20 በተመቸዎ ሰዓት ይምጡና ዓይምሮዎን ያድሱ🎬 📞 ለበለጠ መረጃ 09 86 95 95 95
без подписи