ALL ETHIO CONTRACTOR & ENGINEER STATION
Статистикаከጨረታ እና ስራ ማስታወቂያ በተጨማሪ ለሁሉንም ምህንድስና ነክ ጉዳዮች መፍትሄ የሚሰጥ ፡፡
- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 31
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 459
- 1/48двое суток
- 526
- 1/72трое суток
- 567
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🚁Mapping the Future of Construction! Modern technology & precision engineering in action. 📐✨
የ25 ዓመታት የባንክ ኢንዱስትሪ ልምድ ያካበቱት አቶ ይህንዓለም አቅናው የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆኑ በኢትዮጵያ በፍጥነት እያደጉ ከሚገኙ እና ከፍተኛ የባለአክስዮኖች ቁጥር ካላቸው ባንኮች አንዱ የሆነው አማራ ባንክ፣ አቶ ይህንዓለም አቅናውን በዋና ስራ አስፈፃሚነት መሾሙን አስታውቋል። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥብቅ መስፈርቶችን በማስቀመጥ ባደረገው እጩዎች ግምገማ፣ አቶ ይህንዓለም በትምህርት ዝግጅታቸውና በኢንዱስትሪው ውስጥ ባላቸው የረጅም ጊዜ ልምድ ለቦታው መብቃታቸውን ገልጿል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክም ሹመታቸውን በዛሬው ዕለት አጽድቋል። አዲሱ ዋና ስራ አስፈጻሚ በዳሸን ባንክ ከጀማሪ ባለሙያነት እስከ ከፍተኛ የአመራር እርከን ባገለገሉባቸው ከ25 ዓመታት በላይ የሥራ ዘመናቸው የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ፣ የብድር እና የስትራቴጂ መምሪያ ዳይሬክተር፣ እንዲሁም ዋና መኮንን በመሆን አገልግለዋል። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሂሳብ አያያዝ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተምስ ሁለተኛ ዲግሪ እና በሥራ አመራር ማስተርስ ዲግሪ ያላቸው ሲሆን፣ ከዩናይትድ ኪንግደም የኤ.ሲ.ሲ.ኤ ማረጋገጫም እንዳላቸው ተገልጿል። አቶ ይህንዓለም የአማራ ባንክን የአመራር ቦታ የተረከቡት መስከረም 2017 ላይ በዋና ሥራ አስፈፃሚነት ተሹመው ለአንድ ዓመት ከአራት ወራት ገደማ ያገለገሉትንና በየካቲት 2018 ላይ ፀደይ ባንክን የተቀላቀሉትን ዮሐንስ አያሌዉን በመተካት ነው።
የ ነሐሴ ወር የ የሀራጅ ጨረታ ማስታውቂያ
what do we call this roofing ?😂😂😂😂
On a scorching summer day, the cooling effect of a fan can go a step further when fine water mist is added. In parts of China, large outdoor misting fans are being used in public spaces to make hot streets and gathering areas more comfortable. The idea is simple: powerful airflow spreads tiny water droplets, and as those droplets evaporate, they absorb heat from the surrounding air. Research conducted in Guangzhou found that misting can improve people’s thermal comfort in hot outdoor conditions, although its effectiveness depends strongly on temperature, humidity, airflow and mist settings. It’s a practical example of how a basic physical principle—evaporative cooling—can be adapted for crowded urban environments. Would this kind of cooling system be useful in your city during extreme summer heat? Source: Peer-reviewed field research published in Building and Environment; Guangzhou outdoor study.
አብዛኞቹ የቤት ገዢዎች የማያውቁት 6.5 በመቶ ተጨማሪ ወጪ #Ethiopia | በአዲስ አበባ ከተማ የመኖሪያ ቤት የሚገዙ በርካታ ሰዎች የካርታ ስም ለማዞር ወደ ክፍለ ከተማ መሬት አስተዳደር ቢሮዎች በሚያመሩበት ወቅት ቀድመው ያላሰቡትና ያልተደገሰላቸው ከፍተኛ ወጪ ከፊታቸው እንደሚጠብቃቸው አያውቁም። ገዢዎች የመንግስትን የስም ማዛወሪያ ታክስ እና ልዩ ልዩ ክፍያዎችን ገና ከጅምሩ ከግምት ውስጥ ካላስገቡ፣ የያዙትን የገንዘብ እቅድ ሙሉ በሙሉ በማበላሸት ለከፍተኛ የፋይናንስ ኪሳራና ስጋት እንደሚዳረጉ የንብረት ባለሙያው አቶ ዮሴፍ ያሳስባሉ። አንድን ቤት እንደተገዛ ወዲያውኑ የሚፈለገው የ 6.5 በመቶ ክፍያ የሚሰላው ገዢዎች እንደሚያስቡት በውላቸው ላይ በተጻፈው ዋጋ ብቻ ሳይሆን መንግስት ባወጣው የቦታ ዝቅተኛ ተመን እና በውሉ ዋጋ መካከል ከፍ ባለው ላይ ተመስርቶ ነው። ይህ ክፍያ የ 4 በመቶ አሹራ ወይም የስም ዝውውር፣ የ 2 በመቶ የቴምብር ቀረጥ እና የ 0.5 በመቶ የአደጋ ጊዜ ፈንድ ስብስብ ሲሆን፣ ለምሳሌ በ10 ሚሊዮን ብር ቤት ለገዛ ግለሰብ ከቤት ዋጋው ውጭ 650 ሺህ ብር ተጨማሪ ዝግጁ ገንዘብ ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛውም የቤት ገዢም ሆነ የሪል እስቴት አልሚ ከግዢ ውል በፊት እነዚህን ማጠናቀቂያ ወጪዎች አብሮ ያካተተ ትክክለኛ የፋይናንስ ዝግጅት ማድረግ እንዳለበት ተገልጿል። Via : በያፌት ገ/ህይወት
😱😱😱😱😱
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ! የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ለታሪካዊው ኢትዮጵያ ሆቴል ዘመናዊ ህንጻ ሊገነባለት ነው አዲስ አበባ ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ የሚገኘው አንጋፋው የኢትዮጵያ ሆቴል ሊፈርርስ መሆኑ ተሰማ። ከዚህ ቀደም የሆቴሉ ጀርባ ያለው የስብሰባ አዳራሽ መፍረስ የጀመረ ሲሆን፣ ዋናው ሕንፃም በቅርቡ ሙሉ በሙሉ እንደሚፈርስ ተገልጿል። በቅጥር ግቢው ውስጥ የነበሩ ሰባት የንግድ ሱቆችም አስቀድመው ተነስተዋል። ይህንን ባለ አምስት ፎቅ ሆቴል ባለሃብቱ አቶ በላይነህ ክንዴ በ2002 ዓ.ም በ94 ሚሊዮን ብር ገዝተውት ነበር። አሁን ላይ በቦታው ላይ ዘመናዊ ሕንፃ ለመገንባት ታቅዷል። ሆቴሉ ሲፈርስ 140 ሠራተኞች ሥራቸውን እንደማያጡና በባለቤቱ ሌሎች ኩባንያዎች ውስጥ እንደሚዛወሩ ተነግሯል። etconmp
Dear Readers, This issue explores how architecture can shape not only places, but also memory, well-being, and our relationship with the city. Our cover story visits a remarkable wellness sanctuary beside the Jubilee Palace, where architecture chooses restraint over spectacle. Seamlessly embedded into the landscape, the project transforms water, light, and topography into essential design elements, creating spaces that promote healing through careful sequencing, sensory experience, and technical precision. It demonstrates that contemporary luxury can emerge from quiet integration with nature rather than visual dominance. We also had the opportunity to explore Addis Modern, an exhibition by architect and visual artist Yohannes Girma that invites us to see Addis Ababa through a different lens. Check it out! 👇 https://ketemajournal.com/v-38-flipbook/ MAY • JUNE • 2026 Printed versions available at: Tomoca Coffee And more destinations
Position: Junior Contract Engineer (Site Based) Company: Ascend Consulting Engineers PLC Education: BSc in Civil Engineering or COTM Experience: Minimum 2 years of experience Additional Requirements: - Basic knowledge of the FIDIC Conditions of Contract - Strong written English - Good competence in Microsoft Word and Excel (knowledge of Primavera P6 or Microsoft Project is an advantage) - Strong attention to detail Salary: Negotiable Required qty: 1 Work location: Addis Ababa (Head Office) Deadline: August 16th, 2026 How to Apply: Submit your supporting documents to: shimdeg2007@yahoo.com
Senior Planning Officer Herancon Construction P.L.C. Full Time Mexico, Sengatera area, Sengatera Traders Union S.C. Building, 15th Floor, HR & Administration Department, Room No. 15B-004, Addis Ababa August 9, 2026 - August 18, 2026 Job Overview Salary Offer: As per Company Scale Experience Level: Senior Total Years Experience: 6 Date Posted: August 9, 2026 Deadline Date: August 17, 2026 Job Summary Key Duties & Responsibilities: * Develop comprehensive master project baselines, resource histograms, and work breakdown structures (WBS). * Monitor project progress against schedules, identify critical path risks, and recommend mitigation plans. * Prepare standard weekly, monthly, and quarterly progress reports for management and client reviews Job Requirement Required Qualification: B.Sc. Degree in Civil Engineering, Construction Technology & Management (COTM), or related engineering discipline. Work Experience: Minimum of 6 years of relevant experience in project planning, scheduling, and monitoring using specialized software (e.g., Primavera P6, MS Project) in major construction projects. How to Apply Application Guidelines Interested and qualified applicants who meet the specified requirements are invited to submit their application letter, CV, and non-returnable copies of relevant credentials within 7 consecutive calendar days from the date of this announcement in person. Submission Location: Herancon Construction P.L.C. Head Office Address: Mexico, Sengatera area, Sengatera Traders Union S.C. Building, 15th Floor, HR & Administration Department, Room No. 15B-004
Equipment Forman - Ramar trading plc Job Overview Salary Offer: Attractive Experience Level: Junior Total Years Experience: 2 Date Posted: August 9, 2026 Deadline Date: August 17, 2026 Job Requirement Qualification: Diploma in Automotive (Construction) Tech. or related field. Work Experience: 2 (Two) Years and above with similar work experience. Required Number: 1 Type of employment: permanent. Salary: will be attractive as per the company’s scale. Place of work: different projects How to Apply Applicant should attach his/her Curriculum vita, copy of Degree/Diploma, Experience and other relevant documents with their application. Interested and qualified candidates who can full fill the above requirements are invited to apply in person with in 6 (Six) working days from this announcement date. Address: On the way from Megenagna to Egzabher-ab church (Near to Chiko Restaurant). 📞 Telephone : +251911520212 / +251955985267.
ኢትስዊች ለረዥም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረዉን ዓለም አቀፍ የካርድ አገልግሎት ሊጀምር ነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የክፍያ ሥርዓት ኦፕሬተር የሆነው ኢትስዊች፣ ከዓለም አቀፍ የክፍያ መረቦች ጋር ለማቀናጀት ከአቢሲኒያ ባንክ ጋር በመተባበር ኢንተርናሽናል ሴትልመንት አካዉንት መክፈቱ ተሰምቷል። አዲሱ አካዉንት ዓለም አቀፍ ቱሪስቶችና ጎብኚዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ኤቲኤምዎችን እና የPOS ማሽኖችን በመጠቀም ከ200 በሚበልጡ አገሮች የተሰጡ ካርዶችን መጠቀም የማያስችላቸው ነዉ። ዝርዝሩን ያንብቡ https://capitalethiopia.com/2026/08/08/ethswitch-opens-international-settlement-account-to-support-global-card-services/
"የእግዜር ድልድይ" "ዓይናችን እያየ በሳይንስ ሊብራራ የማይችል ተአምር እየኖርን ነው" "ድልድዩ በምድር ህግ ፈርሷል በሰማይ ህግ ግን አሁንም ጸንቶ ቆሟል!” #Ethiopia | በግሪክ ቴሳሊ ከተማ የሚገኘው የተደረመሰ ጥንታዊ ድልድይ አጠቃላይ የፊዚክስ ህግጋትንና ሳይንሳዊ ግምቶችን በመጣስ ለመላው አለም አስገራሚና አነጋጋሪ ክስተት ሆኗል። በፈረንጆቹ 2023 በከተማው በተከሰተውና ከፍተኛ ውድመት ባስከተለው የጎርፍ አደጋ በቴሳሊ የሚገኘው ዋና ድልድይ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተደርምሶ ነበር። በወቅቱ በነበረው የጎርፍ ኃይል የተነሳ የድልድዩ የመሃል ምሰሶዎችና ዋናው መዋቅር ተሰባብረው የወደቁ በመሆናቸው መሀንዲሶችና የአካባቢው ባለስልጣናት ድልድዩ ከጥቅም ውጪ ሆኗል ማለፍም ፍጹም ሞትን መጋበዝ ነው ሲሉ ወዲያውኑ አግደውት ነበር። የአካባቢው አስተዳደር ችግሩን ለመቅረፍና የትራፊክ ፍሰቱን ለማስቀጠል ሲል በአጭር ጊዜ ውስጥ በጥራት የተሰራ አዲስና ዘመናዊ ድልድይ ጎን ለጎን ገንብቶ ለምርቃት አብቅቷል። ነገር ግን ያልተጠበቀውና መላውን ህዝብ ያስገረመው ክስተት የተከሰተው ከዚያ በኋላ ነው። አሽከርካሪዎች ሙሉ በሙሉ አስተማማኝና ጥንካሬ ያለው ተብሎ የተሰራውን አዲሱን ድልድይ ከመጠቀም ይልቅ ፍርስራሹንና በግማሽ የተደረመሰውን አሮጌ ድልድይ መጠቀማቸውን መርጠዋል። በየቀኑ በሰው ልጅ እይታ “አሁኑኑ ይናዳል” ተብሎ የሚጠበቀው ይህ የተሰበረ ድልድይ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ መኪኖችንና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ያለምንም አደጋ በሰላም ማሳለፉን ቀጥሏል። የአካባቢው ነዋሪዎችና አሽከርካሪዎች ድልድዩ በምንም ዓይነት የምህንድስና ስሌት ሊቆም የማይችልበት ደረጃ ላይ ሆኖ ሳለ ፍጹም ሳይወድቅ ሰዎችን ማሻገሩን ሲያዩ ተገርመው አላቆሙም። አሽከርካሪዎቹ “በዚህ ድልድይ ስናልፍ ልዩ የሆነ ጥበቃና ሰላም ይሰማናል” በማለት አዲሱን መንገድ ትተው በአሮጌውና በተሰበረው ድልድይ ላይ መሻገራቸውን ቀጥለውበታል። ይህ የምህንድስና ውጤት ሳይሆን በእግዚአብሔር እጅ የተደገፈ ተአምር በማለት የእግዜር ድልድይ የሚል ስም ሰጥተውታል። በግሪክ ቴሳሊ የሚገኘው ይህ “የእግዜር ድልድይ” በአሁኑ ወቅት የበርካታ ጎብኚዎችና የጋዜጠኞች ትኩረት መሳቢያ ከመሆኑም በላይ በሳይንሳዊ ስሌትና ሊብራራ ባልቻለ ተአምራዊ ጥንካሬው መካከል ያለውን ድንበር በመጣስ በዓለማችን አነጋጋሪ ከሆኑ አጋጣሚዎች አንዱ ሆኖ ቀጥሏል። ሔኖክ ወ/ገብርኤል
без подписи
Position: Junior Property Administration Officer Category: Head Office Posted Date: 07/08/2026 Deadline: 11/08/2026 አማራ ባንክ በተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 1. Branch Manager Grade-I 2. Senior Credit Risk Analyst 3. Junior Property Administration Officer በባንኩ ኦፊሴላዊ ድረገጽ https://vacancy.amharabank.com.et/?csrt=6914453002451074544 ላይ ማመልከት ይቻላል። ⏰ የማመልከቻ ጊዜው እስከ ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ነው። አማራ ባንክ በማንኛውም የቅጥር ሂደት ክፍያ እንደማይጠይቅ ገልጿል። ስለሆነም ከሐሰተኛ የሥራ ማስታወቂያዎች ይጠንቀቁ።
Position: Office Engineer Company: Four B Trading PLC Education: B. Sc and above in COTM or civil engineering Experience: Minimum 3 Years and above Additional Requirements: Communication skills Salary: Negotiation Required qty: 2 Work location: Addis Ababa Deadline: September 7th, 2026 How to apply: In person at Head Office Addis Ababa, Jemo 1, Hawdi Mall, office no 410 (from 8:30-5:00) or via email at betty.mekonnen11@yahoo.com For further information call 0910 85 28 36 📞 or 0954556413.
በኢትዮጵያ የሊፍት ማምረቻ ፋብሪካ ሊገነባ ነው! ሀገር በቀሉ የቴክኖሎጂ ድርጅት ሞናጎ ኢሊቬተር እና ከቱርኩ ኬ.አር.ሲ ኢሊቬተር (KRC Elevator) ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሊፍት ማምረቻ ፋብሪካ በጋራ ለመገንባት የኢንቨስትመንት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ስምምነት ተፈራረሙ። ሁለቱ ኩባንያዎች ላለፉት አምስት ዓመታት በጋራ ሲሰሩ የቆዩ ሲሆን፣ አሁን አጋርነታቸውን ወደ አዲስ ምዕራፍ አሸጋግረዋል፡፡ ዋና ዋና ነጥቦች፡- የችግር መፍትሄ፡- ቀደም ሲል በግዢ እና ጨረታ ገብተው ከሽያጭ በኋላ በቂ የጥገና አገልግሎትና ስፔር ፓርት ባለማግኘታቸው ምክንያት አገልግሎት እያቋረጡ ያሉ ሊፍቶችን ችግር ይፈታል ተብሏል። የፋብሪካው ግንባታ፡- የመንግስትን የመሬት አቅርቦት ድጋፍ በመጠቀም የሚገነባ ሲሆን፤ የቱርኩን የላቀ ማሽነሪና ቴክኖሎጂ ወደ ሀገር ውስጥ ያስገባል። የቴክኖሎጂ ሽግግር፡- ለሀገር ውስጥ ባለሙያዎች የክህሎት ማሳደጊያ ስልጠናዎችን በመስጠት ዘላቂ የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲኖር ይደረጋል። ፋይዳው፡- ምርቱ ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ ሲጀመር የውጭ ምንዛሬን ለማዳን፣ በህንፃዎች ላይ የሚገጥሙ የአሳንሰር መስተጓጎሎችን ለማስወገድ እና በዘርፉ አዲስ የኢንዱስትሪ ደረጃ ለመፍጠር ከፍተኛ ሚና ይጫወታል። የሞናጎ ድርጅት ሥራ አስኪያጅ አቶ ተስፋሁን ኢሳያስ፤ ስምምነቱ በሀገሪቱ የሊፍት ቴክኖሎጂ ላይ የሚታዩ መሠረታዊ ችግሮችን በመቅረፍ የቅርብ ክትትል፣ የጥገና እና የስፔር ፓርት አቅርቦትን አስተማማኝ ለማድረግ እንደሚያስችል በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ገልጸዋል።
"ወንድሜ ፑቲን መጸዳጃ ቤት ሆኜ አጠቃላይ የሩስያን የጂፒኤስ ስርዓት ማቋረጥ እችላለሁ" ኢሎን መስክ #Ethiopia | ስታርሊንክ በስትራቴጂካዊ እንቅስቃሴዎቻችን ላይ ጣልቃ እየገባበት ያለበትን ምክንያት እንዲያስረዳ ለኢሎን መስክ የ48 ሰዓት የጊዜ ገደብ ከተሰጠውና "ትዕግስታችንን አትፈታተን" የሚል ማስጠንቀቂያ ከቀረበበት በኋላ ቢሊየነሩ አሻፈረኝ ብሏል። መስክ ለቀረበበት ማስጠንቀቂያ በሰጠው ቀጥተኛና ያልተጠበቀ ምላሽ "ወንድሜ ከመጸዳጃ ቤት ቁጭ ብዬ በስልኬ ብቻ የሀገራችሁን ሙሉ የጂፒኤስ (GPS) ስርዓት ማቋረጥ እችላለሁ" በማለት መልስ ሰጥቷል። ይህ ድፍረት የተቀላቀለበትና ያልተጠበቀ ምላሽ ባለሃብቱ ላይ ምን መዘዝ ይዞበት እንደሚመጣ ወደፊት የምናየው ቢሆንም አንዳንዶች ''ፑቲን ሚሳዔል እንዳይተኩስበት ፈርተናል'' በማለት ተሳልቀዋል። በያፌት ገ/ህይወት