tgindex
Construction Contractors Association of Ethiopia

Construction Contractors Association of Ethiopia

Статистика
Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 071
+5 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
739
25 постов
Вовлечённость
24,1%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 26
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
448
1/48двое суток
513
1/72трое суток
553

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አስቸኳይ ማስታወቂያ ✏️ መላው የማህበራችን አባላቶች በሙሉ ከዚህ በፊት:- 1-Refrigeration,Air Conditioning,and Heat pump  Technology 2-Solar-PV off-Grid Systems and  PLC Monitoring ስልጠናዎችን ለመስጠት ፍላጎቱ ያላችሁ አባላቶች እንድትመዘገቡ ያሳወቅን መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም 2ቱም የስልጠና አይነቶች የሚሰጡት በተመሳሳይ ሰአት ወይም ጎን ለጎን በመሆኑ አንድ ሰው ሊወስድ የሚችለው አንዱን ብቻ ነው።ስለሆነም ስልጠናውን ለመውሰድ የተመዘገባችሁ በሙሉ ምርጫችሁን ከወዲሁ እንድታሳውቁን በአክብሮት እንጠይቃለን። ለበለጠ መረጃ 0984777722 ላይ ይደውሉ

  • የሥልጠና ማስታወቂያ ✏️ መላው የማህበራችን አባላቶች በሙሉ ከዚህ በፊት:- 1-Refrigeration,Air Conditioning,and Heat pump  Technology 2-Solar-PV off-Grid Systems and  PLC Monitoring ስልጠናዎችን ለመስጠት ፍላጎቱ ያላችሁ አባላቶች የአባልነት መዋጮ ክፍያ ማጠናቀቃችሁን በማረጋገጥ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ማሳወቃችን ይታወቃል። ስለሆነም አሁንም ውስን ቦታ ስላለን ያልተመዘገባችሁ የተከበራችሁ አባለት የሰልጣኝ ባለሞያዎቻችሁን ሙሉ ስም እና ስልክ በደብዳቤ ወይም በቴሌግራም ገጻችን እስከ ፊታችን አርብ ማለትም ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም ድረስ በመራዘሙ ይሔን እድል ተጠቅማችሁ ከወዲሁ እንድትልኩልን እናሳውቃለን። ለበለጠ መረጃ 0984777722 ላይ ይደውሉ

  • 10 авг.506из ethioconradio

    🏗 የዛሬ ምሽት ነሀሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም የሬዲዮ ፕሮግራማችን ዝግጅት! 🧱 🎙 👷‍♂ የእንግዳ ሰዓት፡ የድሬዳዋ ከተማ የመንገድ መሠረተ ልማት ዕድገት በሰሙኑ ወደ ድሬዳዋ ከተማ ባደረግነው የሥራ ጉዞ ከድሬዳዋ አስተዳደር የመንገዶች ባለስልጣን ኃላፊ  ከአቶ ቴውድሮስ ፍቅሬ ጋር ስለ ኮሪደር ልማትና ዕድገት፡ የድሬዳዋን ገጽታ የሚቀይሩ ዘመናዊ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ሌሎችንም እያነሳን ልዩ ቆይታ አድርገናል!   💬 . "የኮንስትራክሽን ጉዳዮች እንወያይ" 📋 ርዕሰ ጉዳይ፦ "በአገራችን የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ዋጋ መናር እና ሊወሰዱ የሚገባቸው የመፍትሔ አቅጣጫዎች" በሲሚንቶ፣ በብረት እና በሌሎችም የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ መናር ዙሪያ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶች እና መፍትሔዎቻቸው ላይ እንወያያለን። 📩 የእርስዎን ሃሳብ እና ጥያቄ ለአጭር የጽሁፍ መልዕክት መላኪያ ፦ 0974466655 ውይይቱ የእርስዎን ተሳትፎ ይጠብቃል! 📻 “የነገውን ግንባታ በጋራ እንገንባ!” 🏗 🇪🇹🏗 ምሽት ከ2፡00-3፡30 ሰዓት በአሀዱ ሬድዮ 94.3 የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራማችን ይጠብቁን

  • 9 авг.4661из ethioconradio

    🏗️ የሳምንቱ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ዳሰሳ ​ኢትዮ ኮን (Ethio Con) — ለኮንስትራክሽን፣ ለሪል እስቴት እና ለክንውን ዘርፍ ባለሙያዎች የሚሆን አጭርና ወቅታዊ ዓለም አቀፍ የሳምንቱ የኢንዱስትሪ ዳሰሳ ከዚህ በታች ተዘጋጅቷል። ​1. ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (Digital Twins & AI) ​ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ገበያ በፈጣን ሁኔታ ወደ ተቀናጁ ዲጂታል መድረኮች እየተሸጋገረ ይገኛል። ​የዲጂታል ታዊን (Digital Twin) ቴክኖሎጂ: ፕሮጀክቶች ከመጀመራቸው በፊት ወይም በሂደት ላይ እያሉ በ3ዲ (3D) አምሳያ አማካኝነት መሬት ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ ስንጥቆችን፣ የቁሳቁስ ግጭቶችን እና የሎጀስቲክስ ክፍተቶችን አስቀድሞ በመለየት በቢሊዮኖች የሚቆጠር ወጪን ማዳን የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች በስፋት እየተተገበሩ ናቸው። ​የሰዎችና ሮቦቶች ቅንጅት: የሰው ኃይል እጥረት በሚታይባቸው ዓለም አቀፍ አውዶች ትላልቅ ኩባንያዎች የዕለት ተዕለት የቦታ ላይ ክትትልን በራስ-ሰር (Automation) እና በሰዎችና በሮቦቶች ድብልቅ (Hybrid team models) እየሰሩ ይገኛሉ። ​2. የሞጁላር እና ቅድመ-ግንባታ (Modular & Offsite Construction) እያደገ መምጣት ​በፈጣን ግንባታ እና በወጪ ቅነሳ ላይ ትኩረት ያደረጉ ዓለም አቀፍ ኮንትራክተሮች የሞጁላር ግንባታ ዘዴዎችን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጠቀሙባቸው ናቸው። ​ፋብሪካ ውስጥ አስቀድፈው የሚዘጋጁ የግንባታ አካላት (Prefabrication) በሥራ ቦታ ላይ የሚባክኑ የግንባታ ግብዓቶችን በመቀነስ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ይገኛሉ። ​ይህ አካሄድ የፕሮጀክቶችን የማጠናቀቂያ ጊዜ በማሳጠር ረገድ ቀዳሚው የመፍትሔ አቅጣጫ ሆኗል። ​3. የኢነርጂ ማዕከላትና የዳታ ሴንተሮች (Data Centers & Energy Infrastructure) ግንባታ ፍላጎት ​በዓለም አቀፍ ደረጃ የቴክኖሎጂ መስፋፋት እና የክላውድ ኮምፒውቲንግ ፍላጎት መጨመር ከባድ የኢንፍራስትራክሽን ውድድርን ፈጥሯል። ​አዳዲስ የኃይል ማመንጫዎች፣ የባትሪ ማምረቻ ፋብሪካዎች እና ዘመናዊ የዳታ ማዕከላት ግንባታዎች ከሌሎች የንግድ ህንፃዎች በተለየ ሁኔታ እጅግ ፈጣን በሆነ ፍጥነት እየተገነቡ ይገኛሉ። ​4. የገበያ መረጋጋት እና የግብዓት ዋጋ እንቅስቃሴ ​የጥሬ ዕቃዎች የዋጋ ግሽበት ባለፉት ወራት ከነበረበት ከፍተኛ መጠን አንጻር እየተረጋጋ ቢመጣም፣ የግንባታ ባለቤቶች እና ተቋራጮች በጀት እና የጊዜ ሰሌዳን በትክክል ለማስተካከል ቅድመ-ዝግጅት ላይ የተመሰረተ የአደጋ ስጋት አስተዳደርን (Preconstruction Risk Management) አጠናክረው ቀጥለዋል። ​💡 የሳምንቱ መልዕክት: “የነገው የኮንስትራክሽን ስኬት የሚወሰነው ዛሬ በሚተገበሩ ዘመናዊ ዲጂታል መሣሪያዎች እና በጥራት ቁጥጥር አሰራሮች ላይ ነው።” ​📌 ለተጨማሪ መረጃዎች እና የሐሳብ አስተያየቶች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/ethioconradio

  • 8 авг.4672из ethioconradio

    🏗️ ለአዲስ አበባ ሕንፃ አከራዮች እና ባለቤቶች የሚተላለፍ ጥብቅ ማሳሰቢያ! ​የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ያዘጋጀው አዲስ የአደጋ ሥጋት ደኅንነት መመሪያ ወደ ሥራ መግባቱ ታወቀ። ​መመሪያው ግንባታቸው ሳይጠናቀቅ እና የደኅንነት ማረጋገጫ ሳያገኙ ሕንፃዎችን ለአገልግሎት ማዋል በዜጎች ሕይወትና ንብረት ላይ የሚያደርሰውን አደጋ ለመከላከል ያለመ ነው። ​⚠️ ማስጠንቀቂያ እና የቅጣት እርምጃዎች ​ግንባታቸው ያልተጠናቀቁ ሕንፃዎችን ማከራየት በጥብቅ የተከለከለ ሲሆን፣ ይህንን አሰራር በመተላለፍ ህንፃዎችን የሚያከራዩ አከራዮች፦ ​የ100,000 (አንድ መቶ ሺሕ) ብር የገንዘብ ቅጣት፣ ​እና የወንጀል ተጠያቂነት የሚጠብቃቸው ይሆናል! ​🚫 በመመሪያው የተካተቱ ዋና ዋና ክልከላዎች ​አዲሱ መመሪያ ተግባራዊ የሚደረግባቸው ዋና ዋና ሕገ-ወጥ እና ለአደጋ የሚያጋልጡ ተግባራት፡ ​የደኅንነት ማረጋገጫ እጥረት፡ ግንባታው ሳይጠናቀቅ እና የደኅንነት ማረጋገጫ ሳያገኙ ሕንፃዎችን ለአገልግሎት ማዋል/ማከራየት። ​የሠራተኞች ደኅንነት፡ በሕንፃ ግንባታ ወቅት የሠራተኞች ደኅንነት መጠበቂያ መስፈርቶችን ሙሉ በሙሉ አለማሟላት። ​ያልተከለሉ ጉድጓዶች፡ ለአደጋ የሚያጋልጡ የተቆፈሩ ጉድጓዶችን አለመከለል እና ተስማሚ ምልክት አለማድረግ። ​ደህንነታቸው ያልጠበቁ ቁሳቁሶች፡ ለአደጋ የሚያጋልጡ ጠንካራ ያልሆኑ የማደላደያ ቁሳቁሶችን በግንባታው ሂደት መጠቀም። ​አደገኛ አከማቸት፡ በቀላሉ ሊደረመስ የሚችል አፈር እና የግንባታ ተረፈ ምርቶችን በአግባቡ ሳይቆጣጠሩ ማከማቸት። ​ለኢትዮ ኮን አንባብያን እና ለግንባታ ባለቤቶች ማሳሰቢያ፦ ሕግን ማክበር የዜግነት ግዴታ ከመሆን ባለፈ የዜጎችን ሕይወት እና ንብረት ከከፍተኛ አደጋ ለመታደግ ወሳኝ ነው። ሁሉም ባለድርሻ አካላት ይህንን አዲስ መመሪያ አውቀው አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ይበል!

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጭ ማህበር ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስትቲዩት እና የአ.አ ግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጋር በመተባበር ሲሰጥ የነበረው የ12ኛው ዙር የConstruction Health and Safety እንዲሁም Construction Ethics ስልጠና እንዲህ በደመቀ መልኩ ዛሬ ተጠናቋል።በእለቱም የማህበሩ የቦርድ ፀሀፊ ኢ/ር ሰለሞን አለማየሁ የተገኙ ሲሆን ለሰለጣኞቹም ገንቢ የሆኑ ሀሳቦችን እና ምክር በመስጠት ለወደፊቱም መስተካከል እና መሻሻል ያለባቸውን ነጥቦች በመግለጽ የእለቱ የመዝግያ ፕሮግራም ተጠናቋል።

  • አዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ /ህንጻ ኮሌጅ/ የፊታችን ማክሰኞ ጠዋት የ Infrastructure and Technology Management ት/ት ክፍልን የማስተርስ ፕሮግራሞችን በግማሽ ቀን Workshop ይገመግማል በዚህ መሰረት የማኅበራችን አባላትን እንዲገኙላቸው ጋብዘዋል፡፡በዝግጅቱ ላይ ለመገኘት እና ለበለጠ መረጃ የት/ክፍሉ ኃላፊን ማነጋገር ይቻላል፡፡/ዶ/ር ሙሉቀን ጥላሁን /+251 911 001 404/

  • видео или голосовое, без подписи

  • 5 авг.1 013

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи