Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
СтатистикаGovernment Organization
- Последний пост
- 11:52
- Последнее чтение
- 12:45
- Постов за неделю
- 67
- Всего постов
- 148
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 892
- 1/48двое суток
- 2 168
- 1/72трое суток
- 2 338
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
እንኳን ደስ አለን!! ዛሬ በከተማችን በቀን 60 ሺህ ሜትር ኪዮብ ንፁህ የመጠጥ ውሃ የሚያመርት እና በቀን 20 ሺህ ሜትር ኪዮብ ፍሳሽ የሚያጣራ የኮዬ ፍሳሽ ዘመናዊ ማጣሪያ ጣቢያ ፕሮጀክቶችን አስመርቀን አገልግሎት አስጀምረናል። ንጹህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦትን ለማሳደግ በቱሉ ጉዶ፣ ለገዳዲ ክፍል 2፣ በረከት የጋራ መኖሪያ አካባቢ፣ ቦሌ አራብሳና ሌሎችም በርካታ ጉድጓዶችን አልምተን በከተማችን ከአምስት ዓመት በፊት የነበረው 525 ሺህ ሜትር ኪዩብ በቀን የማምረት አቅም ዛሬ ላይ 910 ሺህ ሜትር ኪዩብ አድርሰናል፡፡ በተመሳሳይ ለረጅም ዘመን በከተማችን የሚገኙ ወንዞች በፍሳሽም፤ በደረቅ ቆሻሻም ሲበከሉ ቆይተዋል። ይህንን ችግር ለመፍታት የፍሳሽ መሰረተ ልማትን ለማስፋፋትና የማጣራት አቅምን ለማሳደግ ከለውጡ ወዲህ ለዘርፉ በሰጠነው ከፍተኛ ትኩረት በ2009 ዓ .ም በቀን 20 ሺህ ሜትር ኪዩብ ብቻ የነበረው ፍሳሽ የማጣራት አቅማችን የዛሬውን ጨምሮ ከ253 ሺህ ሜትር ኪዩብ በላይ ማሳደግ ችለናል፡፡ ፕሮጀክቶቹ የነዋሪዎቻችንን ጤናና ንጽህና የሚጠብቁ፣ የወንዞቻችንን ብክለት የሚቀንሱ፣ የአካባቢ ጥበቃችንን የሚያጠናክሩ ናቸው። አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ ውብ፣ ጽዱ፣ ጤናማ፣ አረንጓዴ፣ ዘመናዊና ለትውልድ የምትመች ከተማ ለማድረግ የጀመርነው ግብ ተጠናክሮ ይቀጥላል ። ይህንን ታላቅ ፕሮጀክት እውን ላደረጋችሁ፤ በተለይ ደግሞ በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ የብድር አገልግሎት እየሰጠን ያለውን የዓለም ባንክ፣ እንዲሁም የውሃው መገኛ አካባቢዎችን በትብብር እንድናለማ ላገዘን የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል፣ ከሁሉ በላይ ዘላቂ ኑሯቸውን ሲመሩበት የነበረውን መሬት ለዚህ ታላቅ ልማት የለቀቁ አርሶ አደሮች እና ለፕሮጀክቱ ስኬት ሌት ተቀን ያለእረፍት የተጉ የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አመራሮች እና ባለሙያዎችን በራሴና በከተማ አስተዳደራችን ስም ከልብ አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ! ከንቲባ አዳነች አቤቤ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ኢትዮጵያ የዘመናት ስብራቶቿን ለመጠገን እየመከረች ነዉ! የአንዲት ሀገር የሰላም፣ የልማትና የዲሞክራሲ ጉዞ አስተማማኝ ሊሆን የሚችለው በህዝቦች የጋራ መግባባትና በጠንካራ ሀገራዊ አንድነት ላይ ሲገነባ ብቻ ነው። ዛሬ ኢትዮጵያ በገለልተኛ ተቋም የጀመረችው ሀገራዊ ምክክር የቆዩና የተወሳሰቡ ታሪካዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ልዩነቶቻችንን በሰለጠነ መንገድ በጠረጴዛ ዙሪያ ፈትተን፣ የኢትዮጵያን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን የተከፈተ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ነዉ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ገልተኛ ሆነ ከተመሰረተ ጀምሮ በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል። አሁን ላይ ሂደቱ እጅግ ተስፋ ሰጪና ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ኮሚሽኑ በመላው ሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ መዋቅሩን ዘርግቶ፣ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ግብዓቶችንና አንገብጋቢ ሀገራዊ አጀንዳዎችን የማሰባሰብ ስራን በስኬት አጠናቋል። አሁን ላይ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች የተወከሉ ከ4,000 በላይ ተወያዮቹ ፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አርሶ አደሮች፣ አርብቶ አደሮች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ አካል ጉዳተኞች፣ ከትጥቅ ትግል ወደ ሳላም አማራጭ የተመለሱ ሃይሎች ፣ የዲያስፖራ አባለት፣ ምሁራንና የፖለቲካ ፓርቲዎች ተገናኝተው ታሪካዊ ምክክሩን እያሳለጡ ነዉ። ሀገራዊ ምክክር የጠቅላላው የኢትዮጵያ ህዝብ የወደፊት እጣ-ፈንታ የሚወሰንበት ብሄራዊ መድረክ ነው። ሀገራዊ ምክክርን በአግባቡ በመጠቀም ከተወሳሰበ ቀውስና ከእርስ በርስ ጦርነት ወጥተው ወደ ዘላቂ ሰላምና ልማት የተሻገሩ በርካታ ሀገራትን ማንሳት ይቻላል። ለምሳሌ ደቡብ አፍሪካ የአፓርታይድ ስርዓት ካደረሰባት ጥልቅ ማህበራዊ ቁስልና የርስ በርስ ጦርነት ስጋት የወጣችው በሀገራዊ ምክክር (CODESA) አማካኝነት ነው። የፖለቲካ ሃይሎች በጥላቻ ፈንታ ይቅርታንና እርቅን በማስቀደማቸው ዛሬ ደቡብ አፍሪካ ጠንካራ ዲሞክራሲ መገንባት ችላለች። ቱኒዚያ እ.ኤ.አ በ2011 ከነበረው ከፍተኛ የፖለቲካ ቀውስ፣ የሀገር መፍረስ ስጋትና አለመረጋጋት ህዝቧን የታደገችው በሲቪል ማህበራት መሪነት በተደረገ ብሄራዊ ምክክር ነው። ይህ ምክክር ሀገሪቱን አዲስና ሁሉን አቀፍ ህገ-መንግስት ለማርቀቅ አብቅቷታል። የእነዚህ ሀገራት ተሞክሮዎች የሚያሳየን በቅንነትና በቁርጠኝነት በጠረጴዛ ዙሪያ ከተቀመጥን የማይፈታ የትኛውም ውስብስብ የፖለቲካ ቀውስ እንደሌለ ነዉ። ስለዚህ የኢትዮጵያና ህዝቦቿን ሁለንተናዊ ብልፅግና ከልቡ የሚሻ ሁሉ ዜጋ ሀገራዊ ምክክሩ የነገዋን ኢትዮጵያ ብሩህ ተስፋ የሚወስን ስለሆነ በሃሳብ፣ በዕውቀት፣ በንቁ ተሳትፎና በጸሎት መደገፍ የሁላችንም የዜግነት ግዴታ ነው።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ስለ #አረንጓዴዐሻራ መርሃግብር ማወቅ ያለብዎት 10 እውነታዎች፦ ለለመለመች ኢትዮጵያ ተስፋን መትከላችንን እንቀጥል!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи