tgindex
ERA ኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

ERA ኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

Статистика

Official ERA Telegram Channal በዚህ የቴሌግራም ቻናል የመንገድ ዜናዎችን የስራና የመንገድ ጨረታ ማስታወቂያዎችን የመንገድ ፎቶዎች እና አጫጭር ቪዲዮችን ያገኛሉ።

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
13
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
13 760
+16 за 3 дн.
Сутки
+1
+0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 876
22 постов
Вовлечённость
28,2%
к подписчикам
Постов в день
1,9
всего 29
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 594
1/48двое суток
2 972
1/72трое суток
3 206

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.2 179121

    9th Annual road research conference

  • 13 авг.2 9251

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.2 9131

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.2 9131

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.2 9101

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.2 896111
  • 13 авг.2 68152

    የአርባምንጭ - ኮንሶ - ጂንካ መንገድ ጥገና በትኩረት እየተከናወነ ነው   አርባምንጭ፣ ነሐሴ 07/2018 ዓ.ም (ኢ መ አ)፦ የአርባምንጭ - ኮንሶ - ጂንካ መንገድ ጥገና በትኩረት እየተከናወነ ይገኛል። ጥገናው የመንገዱን የአገልግሎት ደረጃ ከማሻሻሉም በላይ የተጠቃሚዎችን የጉዞ ጊዜ፣ ወጪ እና እንግልት በመቀነስ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽዖ እያበረከተ ነው።   የ235 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ይህ መንገድ፣ 211 ኪሎ ሜትር የድርብ አስፋልት ወለል ንጣፍ እና 24 ኪሎ ሜትር የጠጠር መንገድ ያካተተ ነው። መንገዱ ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ ለትራፊክ ክፍት ሆኖ በማገልገል ላይ ይገኛል።   የመንገዱ የአገልግሎት ዘመን መጠናቀቅ፣ የትራፊክ ፍሰት መጨመር እና ተሽከርካሪዎች ከሕግ በላይ ጭነት መጫናቸው ለመንገዱ መበላሸት ዋና ምክንያቶች ናቸው። ይህም በትራንስፖርት እንቅስቃሴው እና በማኅበረሰቡ የዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ አሳድሮ ቆይቷል።   ይህን ችግር ለመቅረፍ የሶዶ መንገድ አውታር አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት (ዲስትሪክት) በጣም የተጎዱ ክፍሎችን በመለየት፣ በተለያየ ደረጃ የጥገና ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል።   የጥገና ሥራው የአስፋልት መደረብ፣ የተቦረቦሩ ክፍሎችን በአስፋልት መሙላት፣ የመንገድ ትከሻ ማደስ፣ የጎርፍ ውሃ ማሳለጫ ቦዮችን ማጽዳት እና የተበላሹ ክፍሎችን መልሶ ማጠናከርን ያካተተ ነው። በተጨማሪም የዚሁ መንገድ አካል የሆነው የወዘቃ - ጋቶ የጠጠር መንገድ ሙሉ በሙሉ ተጠግኗል።   በአሁኑ ወቅት ከታቀደው 179 ኪሎ ሜትር የጥገና ሥራ ውስጥ 147 ኪሎ ሜትሩ በመጠናቀቁ የ82 በመቶ አፈጻጸም ተመዝግቧል። ከዚህ ውስጥ 129 ኪሎ ሜትሩ የአስፋልት፣ 18 ኪሎ ሜትሩ ደግሞ የጠጠር መንገድ ጥገና ነው።   መንገዱ በመጠገኑ በተጠቃሚዎች ላይ ተጨባጭ ለውጥ መጥቷል። ከዚህ በፊት 6 ሰዓት ይፈጅ የነበረው ጉዞ በአሁኑ ወቅት ወደ 2 ሰዓት ዝቅ እንዲል አስችሏል። በተጨማሪም የትራንስፖርት ወጪ እና የአደጋ ሥጋት እንዲቀንስ አግዟል። ከዚህም ባለፈ የአሽከርካሪዎችን እንግልት፣ የተሽከርካሪ የጥገና እና የመለዋወጫ ወጪን ለመቀነስ ረድቷል።   ቅርንጫፍ ጽ/ት ቤቱ ቀሪዎቹን ውስን የጥገና ሥራዎች በቀጣይ ጥቂት ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ቅድሚያ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ይገኛል። ኢትዮጵያን የማገናኘት 75 ዓመታት መንገዳችን፤ ኃላፊነታችን! በተጨማሪ › አጭር መልዕክት 8561 › ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 › ድህረገጽ www.era.gov.et › ፊስቡክ https://www.facebook.com/www.era.gov.et › ቴሌግራም https://t.me/ethioroads › ትዊተር https://twitter.com/EthiopiaRoadsAd › ኢንስታግራም https://www.instagram.com/ethioroads › ኢሜል communication@era.gov.et › ዩቲዮብ www.youtube.com/@ethioroads

  • 10 авг.4 6032

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.4 5452

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.4 3462

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.3 8932

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.3 88452

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.4 0851110

    የኦሞራቴ–ኛንጋቶም የ63.5 ኪሎ ሜትር አስፋልት መንገድ ግንባታ 85 በመቶ ደረሰ ጂንካ፣ ነሐሴ 04/2018 (ኢ መ አ):- በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን የሚገነባውና ኦሞራቴን ከኛንጋቶም ወረዳ መስተዳድር ካንጋተን ጋር የሚያገናኘው የ63 ነጥብ 52 ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 85 በመቶ ደርሷል። 965 ሚሊዮን ብር (ብር 900,000,000.00)  የሚፈጀው ይህ ፕሮጀክት ግንባታው በኤን.ኬ.ኤች (NKH) ኮንስትራክሽን እየተከናወነለት የሚገኝ ሲሆን፣ የሳውንድ ኢንጅነሪንግ ሶሊሽን እና ፒዩር ኮንሰልቲንግ ኢንጅነርስ ጥምረት ደግሞ በአማካሪነት እየሰሩበት ይገኛል። እስካሁን በተከናወነው ስራ 32.45 ኪሎ ሜትር አስፋልት የመንጠፍ፣ 62.97 ኪሎ ሜትር የአፈር ሙሌት፣ 155 አነስተኛ እንዲሁም 38 መካከለኛ የውሃ ማስተላለፊያ ቱቦዎች ግንባታ ተጠናቋል። በቀጣይም ቀሪ ስራዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ አጠናቆ ለአገልግሎት ለማብቃት በትኩረት እየተሰራ ነው። የመንገድ ፕሮጀክቱ በስራ ሂደቱ ላይ ከታችኛው የኦሞ ስምጥ ሸለቆ መካነ-ቅርስ ጥበቃ ጋር በተያያዘ የወሰን ማስከበር፣ የድንጋይና የአፈር ማውጫ ቦታዎች እንዲሁም የመተላለፊያ መስመሮች ለውጥ ያጋጠሙ ችግሮች ናቸው። ይህንን ችግር ለመፍታት ከባህልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ጋር በመመካከር የቅርስ ሁኔታን የሚያጠና ባለሙያ ተቀጥሮ መፍትሄ እንዲያገኝ ተደርጓል። በተጨማሪም በኦሞራቴ ከተማ የነበረው የወሰን ማስከበር የካሳ ክፍያ መዘግየት ችግር በአሁኑ ወቅት ሙሉ በሙሉ ተፈቷል። ከዚህ ቀደም አካባቢዎቹን የሚያገናኝ ቀጥተኛ የመኪና መንገድ ባለመኖሩ፣ ነዋሪዎች በቱርሚ ከተማ በኩል ከ140 ኪሎ ሜትር በላይ ተጨማሪ ርቀት ለመጓዝና ከ4 ሰዓታት በላይ ለማባከን ይገደዱ ነበር። ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ይህንን እንግልት በእጅጉ ከመቀነሱም በላይ የትራንስፖርት እንቅስቃሴውን ያቀላጥፋል። ከዚህ ባለፈም የኦሞራቴ እና የኛንጋቶም ማህበረሰቦችን በማገናኘት፣ የአካባቢውን የእንስሳት ሀብት ወደ ማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ፣ የንግድ ፍሰቱን ለማሳደግ እና የታችኛው የኦሞ ስምጥ ሸለቆ መካነ-ቅርስን የቱሪዝም ተደራሽነት ለማሳደግ ጉልህ ፋይዳ ይኖረዋል። ኢትዮጵያን የማገናኘት 75 ዓመታት መንገዳችን፤ ኃላፊነታችን! በተጨማሪ › አጭር መልዕክት 8561 › ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 › ድህረገጽ www.era.gov.et › ፊስቡክ https://www.facebook.com/www.era.gov.et › ቴሌግራም https://t.me/ethioroads › ትዊተር https://twitter.com/EthiopiaRoadsAd › ኢንስታግራም https://www.instagram.com/ethioroads › ኢሜል communication@era.gov.et › ዩቲዮብ www.youtube.com/@ethioroads

  • 7 авг.5 2414

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.5 6874

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.4 7456

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.4 2655

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.4 5664

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.4 0615

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.4 1885

    видео или голосовое, без подписи

ERA ኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር — tgindex