tgindex
YAYA CONSTRUCTION

YAYA CONSTRUCTION

Статистика
@YayaConstructionанглийский

Welcome to Yaya Construction! We provide top-quality construction materials and expert tutorials to help you build better. Join us to learn, shop, and enhance your construction projects! 🛠 Check out our YouTube channel for more in-depth teaching videos

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
16
Всего постов
63
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 931
−7 за 3 дн.
Сутки
−3
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 045
40 постов
Вовлечённость
10,5%
к подписчикам
Постов в день
2,3
всего 63
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
833
1/48двое суток
954
1/72трое суток
1 029

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.1 0921

    #Concrete water reducer and accelerator #ኮንክሪት ስራ በምንሰራበት ወቅት ኮንክሪት ውስጥ ያለውን ውሃ በመቀነስ እና ቶሎ ቦንድ በማድረግ ኮንክሪቱ የሚደርቅበትን ወቅት በደምብ ለማፋጠን እንዲሁም ፎርምወርኩን ቶሎ ለማንሳት ይጠቅመናል። -ኬሚካሉን ስትጠቀሙት ኮምፕሬሲፍ እስትሬንግዝ ማሰራቶን አይዘንጉ። #በ5ሊትር እና በ16 ሊት አለን። #በተመጣጣኝ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ። #ይደዉሉልን -📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64 Code-30

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሱፐር ሲካ ላይት #ጥቅም-የውሀ ስርገትን የሚከላከል ነው ለ ቤዝመንት ከልስ ወይም ከኮንክሪት ጋር አብሮ የሚቦካ #የአጠቃቀም መጠን-1 ኪሎ ግራም ለ 50kg ሲሚንቶ ያቦካል #📱ይደውሉልን - 09-88-88-55-65 or 09-37-72-38-64 Code-4

  • SikaCeram Easy Grout 📌የሲካ ብራንድ የሆነ ወተርፕሩፍ የሴራሚክ ፊለር ጥቅሙ: ሴራሚክ ከደረደረን በኋላ መሀለ ላይ ያለውን ክፍተት የምንሞላበት ወተርኘሩፍ ሴራሚክ ፊለር በDark Gray እና  በነጭ እኛ ጋር ያገኙታል 🤳 09-88-88-55-65/09-37-72-38-64 ይደዉሉ

  • 11 авг.1 2431

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.1 35811

    የአደጋ ስጋት ደህንነት ደንብ ቁጥር 132/2014 እና መመሪያ ቁጥር 163/2017 ወደ ሙሉ ትግበራ ሊገባ መሆነ ተገለፀ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን ደንብ ቁጥር 132/2014 እና መመሪያ ቁጥር 163/2017 ያወጣው በከተማዋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የህንፃዎች ከፍታ፣ የኢንዱስትሪዎች መስፋፋትና የህዝብ ቁጥር እድገት ተከትሎ ሊከሰቱ የሚችሉ የሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎችን አስቀድሞ ለመከላከልና የህይወትና ንብረት ደህንነትን ለማረጋገጥ መሆኑ ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ ደንብና መመሪያው ላይ ለህብረተሰቡ ሰፊ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች በቀጣይ ተጠናክረው የሚሰሩ መሆኑን ገልጸው፣  ደንቡን ተላልፈው በሚገኙ አካላት ላይ አስተዳደራዊና ህጋዊ እርምጃዎች እንደሚወሰዱ ተናግረዋል። ​የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አህመድ መሐመድ በመግለጫቸው እንደተናገሩት የአደጋ ስጋት ደህንነት ደንብ ቁጥር 132/2014 እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአደጋ መከላከል ፣ ቁጥጥር ፣ ፍተሽና ብቃት ማረጋገጥ ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 163/2017  የከተማችንን ህብረተሰብ ህይወትና ንብረት ከአደጋ ስጋት ለመጠበቅ የወጣ ደንብና መመሪያ ነው። የደንቡ ዋና ዓላማ በከተማዋ ውስጥ አደጋ እንዳይደርስ አስቀድሞ መከላከል እንደሆነ ገልጸው፣ ከዚህ ቀደም አደጋ ከደረሰ በኋላ ይደረግ የነበረውን የመከላከል ተግባር ሙሉ በሙሉ አስቀድሞ ወደ መከላከል ያሸጋገረ አሰራር መሆኑን አብራርተዋል። ኮምሽነር አህመድ አያይዘውም መመሪያው ተፈጻሚ የሚሆነው በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ መሆኑን በመጠቆም፣ ተቋሙ በከተማዋ የሚገኙ ተቋማትን የሙያና የቴክኒክ ድጋፍ ከመስጠት ባለፈ የፍተሻና ቁጥጥር ስራ በማካሄድ የብቃት ማረጋገጫ (ሰርቲፋይድ) የሚያደርግ መሆኑን ገልጸዋል። በደንቡ መሠረት ማንኛውም የህዝብ መገልገያ ህንፃ፣ የንግድ ተቋም ወይም አደገኛ ንጥረ ነገሮችን የሚያከማች ድርጅት በየዓመቱ ከአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የአደጋ ደህንነት ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት የመያዝ እና የማደስ ግዴታ ተጥሎበታል። ተቋማትና የህንፃ ባለቤቶች ደረጃውን የጠበቀ የውሃ መቅጃ ሀይድራንት (Hydrant)፣ የእሳት ማጥፊያ ሲሊንደሮች፣ የጭስ ማወቂያዎችና የስፕሪንክለር ስርዓት የመገጠም እንዲሁም በህንፃ ዲዛይኖቻቸው ውስጥ የአደጋ ጊዜ ማምለጫ መንገዶችን የማካተት ግዴታ አለባቸው። የተጣሉ የደህንነት መስፈርቶችን ሳያሟሉ በሚገኙና ህጉን በሚጥሱ አካላት ላይ እንደ ጥፋቱ ደረጃ ከብር 10,000.00 እስከ ብር 100,000.00 የሚደርስ የገንዘብ ቅጣት የሚጣል ሲሆን፣ በተጨማሪም የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ በመስጠት በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ያላስተካከሉ ተቋማት የንግድና ስራ ፈቃዳቸው እንዲታገድ ወይም እንዲሰረዝ የሚደረግ ይሆናል። ዘገበው ፡-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ነው፡፡ Via የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን @etconp

  • 9 авг.1 3034

    ከቀለም ሙያተኞች ጋር የነበረን ቆይታ | Exterior Paint Master Class part2 https://youtu.be/sH0Othv1BNI

  • 7 авг.1 64521

    https://youtu.be/-N_ko8Zv1Yk?si=_CXReu8EtSVn-ZIx

  • 6 авг.1 79622

    ኳርትዝ (Quartz) የምርቱ መገለጫ ኳርትዝ ፔይንት ከፍተኛ ጥራት ካላቸው የተፈጩ የኳርትዝ ጥራጥሬዎች፣ ከአክሬሊክስ ረዚን እና ልዩ ተጨማሪ ግብዓቶች የተሰራ ለህንፃዎች ውበት የሚውል ቀለም ነው። ይህ ቀለም ለውጭ ግድግዳዎች ከፍተኛ ጥንካሬን ከመስጠቱም በላይ የግድግዳውን ገጽታ እንደ ተፈጥሮአዊ ግራናይት ወይም ማርብል ድንጋይ በማስመሰል ውብና ማራኪ ያደርጋል። አቀባብ፦ ቀለሙን ከመጠቀምዎ በፊት በደንብ ማማሰል። ሞፋስ (Mofas) በመጠቀም ይቀቡ። እነዚህን ቀለሞች በተለያየ ቴክስቸር ማግኘት ትችላላችሁ ማለትም #Super fine 0.8 #Fine 1.2 #Medium 1.8 የማሸጊያው መጠን፦ 25ኪ.ግ ሊሸፍን የሚችለው ስፋት፦ በአንድ የ25 ኪሎ ግራም ባልዲ በአማካይ ከ 5 – 7 ካሬ (እንደ ግድግዳው ሁኔታና እንደ አቀባቡ ውፍረት ሊለያይ ይችላል)። ውህደት፦ ቀጥታ ጥቅም ላይ የሚውል (ውሃ መጨመር አያስፈልገውም)። አዲስ አበባም ክፍለሀገር ላይ ያላችሁ ቀለሙን ማግኘት የምትፈልጉ ታች ባለው ቁጥር ይደውሉልን እንዲሁም ክፍለሀገር ላይ ወኪል በመሆን መስራት የምትፈለ‍ጉ ደውሉልን ለበለጠ መረጃ: 0937723864/0988885565

  • 6 авг.1 3701

    🏛️ ያያ የድንጋይ ቀለም (YAYA Stone Paint) ያያ የድንጋይ ቀለም ከፍተኛ ጥራት ካላቸው ማዕድናትና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ (polymers) የተዘጋጀ የህንፃ ማስዋቢያ ቀለም ነው። ለህንፃዎ የድንጋይ መልክ ያለው ማራኪ ውበት ከመስጠቱም በላይ፣ የአየር ንብረት ለውጥንና የተለያዩ ተፈጥሯዊ ተጽዕኖዎችን የመቋቋም ከፍተኛ አቅም አለው። ✅ የድንጋይ ተፈጥሯዊ መልክ ✅ የአየር ሁኔታን የሚቋቋም ✅ ውሃ የማያስገባ ✅ ፈንገስን የሚከላከል ✅ ጥንካሬ ያለውና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ✅ ከፍተኛ ጥራት ያለው የህንፃ አጨራረስ አቀባብ፦ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ልዩ ስፕሬይ (specialized spray gun) በመጠቀም ይርጩ። የማሸጊያ መጠን፦ 25 ኪሎ ግራም ሊሸፍን የሚችለው ስፋት፦ በአንድ ባልዲ ከ 5 – 7 ካሬ ሜትር (እንደ አቀባቡ ውፍረት ሊለያይ ይችላል) ለመኖሪያ ቤቶች፣ ለንግድ ተቋማትና ለውጪ ግድግዳ ማስዋቢያዎች ተስማሚ ምርጫ። አዲስ አበባም ክፍለሀገር ላይ ያላችሁ ቀለም ማግኘት የምትፈልጉ ታች ባለው ቁጥር ይደውሉልን እንዲሁም ክፍለሀገር ላይ ወኪል በመሆን መስራት የምትፈለ‍ጉ ደውሉልን ለበለጠ መረጃ: 0937723864/0988885565

  • 6 авг.1 16221

    Emulation Super Paint(ኢሙልሽን ቀለም (ማት) የውሃ-መሠረት ያለው፣ሊታጠብ የሚችል የውስጥ/የውጭ ቀለም ሲሆን፣ጠንካራ የመያያዝ አቅም አለው።የፀሐይ ብርሃንና የአየር ንብረት ሁኔታዎች የሚቋቋም የግድግዳ ቀለም የመተግበሪያ መንገድ፡- በሮለር፣ ብሩሽ መጠን: 16L የሚሸፍነው የካሬ መጠን: 55-60ካሬ በተለያየ ከለር አማራጭ ማግኘት ትችላላችሁ አዲስ አበባም ክፍለሀገር ላይ ያላችሁ ቀለሙን ማግኘት የምትፈልጉ ታች ባለው ቁጥር ይደውሉልን እንዲሁም ክፍለሀገር ላይ ወኪል በመሆን መስራት የምትፈለ‍ጉ ደውሉልን ለበለጠ መረጃ: 0937723864/0988885565

YAYA CONSTRUCTION — tgindex