tgindex
የሆሳዕና ከተማ አል-ነጃሺ ማህበር

የሆሳዕና ከተማ አል-ነጃሺ ማህበር

Статистика

ይህ በሀዲያ ዞን እና በዋና ከተማዋ ላይ በሁለንተናዊ መስክ እየተንቀሳቀሰ ያለው የሆሳዕና ከተማ አል-ነጃሺ ማህበር ኦፊሻል ፔጅ ነው። https://t.me/alnejashih

Последний пост
28 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
361
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
603
21 постов
Вовлечённость
167,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 🎓 የኑር መድረሳ 3ኛ ዙር የቁርአን ሂፍዝ እና የሸሪዓ ትምህርት ምረቃ በሀዲያ ዞን ውቢቷ ሆሳዕና ከተማ የሚገኘው ኑር መድረሳ በዛሬው ዕለት (21/10/2018 ዓ.ም.) በመድረሳው ቅጥር ግቢ ውስጥ 3ኛ ዙር የቁርአን ሂፍዝ እና የሸሪዓ ትምህርታቸውን በተሳካ ሁኔታ ላጠናቀቁ ተማሪዎች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት በደማቅ ሁኔታ እያካሄደ ይገኛል። ተመራቂ ተማሪዎቹ ከሀዲያ ዞን እና ከተለያዩ የሀገራችን ከተሞች በመሰባሰብ፣ ውድ ጊዜያቸውን በመሰዋት፣ ለሰው ልጆች በዱንያም ሆነ በአኺራ መመሪያና መዳኛ የሆነውን ቅዱስ አልቁርአን በሂፍዝ በማጥናት ዛሬ ለዚህ ታላቅ የምረቃ ቀን በቅተዋል። በዚህ 3ኛ ዙር በአጠቃላይ 100 ተማሪዎች የተመረቁ ሲሆን፣ ሁሉም የቅዱስ ቁርአን ሀፊዞች እና መሠረታዊ የሸሪዓ ትምህርት ያጠናቀቁ መሆናቸው ተገልጿል። የተመራቂ ተማሪዎቹን ደስታ ለመካፈል ታላላቅ ዑለማዎች፣ ኡስታዞች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የተለያዩ የመንግሥትና የመጅሊስ አመራሮች፣ የተመራቂዎቹ ቤተሰቦች እንዲሁም ሌሎች የተጋበዙ እንግዶች በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተገኝተው ለተመራቂዎቹ መልካም ምኞታቸውን እያስተላለፉ ይገኛሉ። አላህ (ሱ.ወ.) የተመራቂዎቹን እውቀት የተባረከ ያድርግላቸው፣ በእውቀታቸው እስልምናንና ማኅበረሰባቸውን እንዲጠቅሙ፣ ቁርአንንም በሕይወታቸው እንዲተገብሩ ይወፍቃቸው። አሚን።

  • без подписи

  • ሚያዚያ 25/8/2018 ሆሳዕና የሆሳዕና ከተማ አል ነጃሺ ማህበር ለ ሥራ አስፈፃሚ አባላት የፋይናንስ እና የሂሳብ አሰራር በተመለከተ በዛሬው እለት ስልጠና ተሰጥቷል ::

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи