tgindex
Ashe talent

ፕሮፌሽናል የመድረክ ማስተዋወቅ : ኢቨንት ማስተባበር እና ሚዲያ ፕሮሞሽን ከፈለጉ አሼ ታለንትን ያናግሩ :: 0911 03 39 92

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
7
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
841
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
127
26 постов
Вовлечённость
15,1%
к подписчикам
Постов в день
1,0
всего 26
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
189
1/48двое суток
216
1/72трое суток
233

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • ልዩ የ2019 የአዲስ ዓመት በዓል ዝግጅት :: መልካም አዲስ ዓመት በfm adis 97.1 ጳጉሜ 1 እሁድ ከቀኑ 8_10 ሰዓት እና ጳጉሜ 4/2018 ሀሙስ ከጠዋቱ 4_6 ሰዓት እና መስከረም 1/2019 በእንቁጣጣሽ እለት አርብ  ከቀኑ 10_ምሽት 12 ሰዓት ይጠብቆታል ።    ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! የመፍትሔው አካል እንሁን ::   ምርትና አገልግሎትዎን :  ድርጅታዊ የመልካም ምኞት እና የደስታ መግለጫዎን ለመላው አለም እና በመላው ኢትዮጵያ  እንዲያደርሱ በክብር እንጋብዛለን ።     ይታደሙት : ይዝናኑበታል !    የተከበሩ  አጋራችን  ቆይታ ከአሼ ታለንት ጋር የተሰኘ ልዩ የበዓል የመረጃና የመዝናኛ  ዝግጅትን በተመጣጣኝ ዋጋ ስፖንሰር ያድርጉ/ ምርትና አገልግሎትዎን ለመላው ዓለም በክብር ያስተዋዉቁ ::       የ2019 አዲሱ ዓመት የ3ቀን ልዩ ዝግጅት የበዓሉ ስፖንሰር ፓኬጅ :: 1ኛ ደረጃ  ስፖንሰር  የስርጭት እና የእለቱ የሬዲዮ ዝግጅት ላይ በኛ በኩል አጠቃላይ የ1 ደቂቃ አሊያም 45 ሰከንድ   የማስታወቂያ ፕሮዳክሽን ማዘጋጀትን  ጨምሮ  85 ,000 ( ሰማንያ አምስት ሺህ ብር ) ሲሆን ጥቅሞቹ በ3ቱ ቀን የእያንዳንዱ ቀን ዝግጅት  ላይ አጠቃላይ ድግግሞሹ የ1ቀን  በድምሩ  4 ጊዜ እና የ3ቀን 12 ጊዜ  የ1ደቂቃ / 45 ሰከንድ ፕሮዳክሽን እና በየእለቱ ዝግጅት ላይ በድምሩ 8 ጊዜ በ3ቱ ቀን 24 ጊዜ  በንግግር/የወሬ  ገለጻ እና ምስጋና ይሰጣል : 1ኛ ደረጃ ስፖንሰር አድራጊ የምስጋና ሰርተፊኬት ከአሼ ታለንት እንሰጣለን  እና በማህበራዊ ሚዲያ ገጻችን ስለድርጅቱ ገለጻ ማድረግ : በየእለቱ   ለ5 በ3ቱ ቀን በድምሩ ለ15 አድማጮች በስፖንሰራችን ስም የመጽሃፍ አሊያም የሞባይል ካርድ ስጦታ እንሰጣለን :: 2ኛ ደረጃ  ስፖንሰር  የስርጭት እና የእለቱ የሬዲዮ ዝግጅት ላይ በኛ በኩል አጠቃላይ የ1 ደቂቃ አሊያም 45 ሰከንድ  የማስታወቂያ ፕሮዳክሽን ማዘጋጀትን  ጨምሮ  75 ,000 ( ሰባ  አምስት ሺህ ብር ) ሲሆን ጥቅሞቹ በ3ቱ ቀን የእያንዳንዱ ቀን ዝግጅት  ላይ አጠቃላይ ድግግሞሹ የ1ቀን  በድምሩ  3 ጊዜ እና የ3ቀን 9 ጊዜ  የ1ደቂቃ / 45 ሰከንድ ፕሮዳክሽን እና በየእለቱ ዝግጅት ላይ በድምሩ 6 ጊዜ በ3ቱ ቀን 18 ጊዜ  በንግግር/የወሬ  ገለጻ እና ምስጋና ይሰጣል : 2ኛ ደረጃ ስፖንሰር አድራጊ የምስጋና ሰርተፊኬት ከአሼ ታለንት እንሰጣለን  እና በማህበራዊ ሚዲያ ገጻችን ስለድርጅቱ ገለጻ ማድረግ : በየእለቱ   ለ4 በ3ቱ ቀን በድምሩ ለ12 አድማጮች በስፖንሰራችን ስም የመጽሃፍ አሊያም የሞባይል ካርድ ስጦታ እንሰጣለን :: 3ኛ ደረጃ  ስፖንሰር  የስርጭት እና የእለቱ የሬዲዮ ዝግጅት ላይ በኛ በኩል አጠቃላይ የ1 ደቂቃ አሊያም 45 ሰከንድ   የማስታወቂያ ፕሮዳክሽን ማዘጋጀትን  ጨምሮ  55 ,000 ( አምሳ  አምስት ሺህ ብር ) ሲሆን ጥቅሞቹ በ3ቱ ቀን የእያንዳንዱ ቀን ዝግጅት  ላይ አጠቃላይ ድግግሞሹ የ1ቀን  በድምሩ  2 ጊዜ እና የ3 ቀን 6 ጊዜ  የ1ደቂቃ / 45 ሰከንድ ፕሮዳክሽን እና  በየእለቱ ዝግጅት ላይ በድምሩ 4 ጊዜ በ3ቱ ቀን 12 ጊዜ  በንግግር/የወሬ  ገለጻ እና ምስጋና ይሰጣል : 3ኛ ደረጃ ስፖንሰር አድራጊ የምስጋና ሰርተፊኬት ከአሼ ታለንት እንሰጣለን  እና በማህበራዊ ሚዲያ ገጻችን ስለድርጅቱ ገለጻ ማድረግ : በየእለቱ   ለ3 በ3ቱ ቀን በድምሩ ለ9 አድማጮች በስፖንሰራችን ስም የመጽሃፍ አሊያም የሞባይል ካርድ ስጦታ እንሰጣለን :: ልዩ ማሳሰቢያ 1 :- ከላይ የተገለጹ ዋጋዎች  ላይ ድርጅታችን 15% ቫት  ተመዝጋቢ በመሆኑ በደረሰኝ ክፍያ ስንቀበል በመረጡት ደረጃ ላይ የሚደመር/ የሚጨምር ይሆናል ። ልዩ ማሳሰቢያ 2:_ fm adis 97.1 ሬዲዮ የ24 ስርጭት ያለዉ በመሆኑ በእለቱ  ምሽት በተመረጠ ሰዓት ዝግጅቱ የሚደገም ሲሆን የማስታወቂያ መልዕክቱም በድጋሚ በእለቱ  በነጻ ይተላለፋል ::     ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle ማስተባበሪያ ቢሮ:-  አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ ከፍ ብሎ ጤና ሚኒስቴር አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።        0926449748 /0911033992 ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ ከ15 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )

  • без подписи

  • እናመሰግናለን ደራሲ መላኩ ጌታቸው ::   አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! የመፍትሔው አካል እንሁን ::    ዛሬ ሀሙስ ነሀሴ 7/2018 የአለም የወጣቶች ቀንን ም/ት በማድረግ የኪነ_ጥበብ  እና የሚዲያ ስራ ዉጤቶች በወጣቶች ስብዕና ልማት ላይ ያላቸዉን ሚና  እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ለነበረን ጠቃሚ የስቱዲዮ ቆይታ ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን ሁለገብ የኪነ_ጥበብ እና የኮሚኒኬሽን ባለሙያ የሆነዉ ደራሲ መላኩ  ጌታቸው  ለነበረን መልካም ቆይታ  አሼ ታለንቶች  ልዩ ምስጋናችንን በማክበር እናቀርባለን ።      በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !     ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ::         ለበለጠ  መረጃ       ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። https://t.me/aradastyle  fb ashe talent profile page ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ15 ዓመት በላይ ልዩ የስራ  ልምድ ያለው ::

  • አሼ ታለንቶች ነን ! የሚዲያ ተዕጽኖ እና ወጣትነት ? የአለም የወጣቶች ቀንን ም/ት በማድረግ ሀሙስ ነሀሴ 7/2018 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን ::       እኛን ማግኘት ከፈለጉ አ/አ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0911033992 ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው )  ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::

  • አሼ ታለንቶች ነን ! የሚዲያ ተዕጽኖ እና ወጣትነት ? የአለም የወጣቶች ቀንን ም/ት በማድረግ ሀሙስ ነሀሴ 7/2018 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን ::       እኛን ማግኘት ከፈለጉ አ/አ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0911033992 ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው )  ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::

  • አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ . የመፍትሔው አካል እንሁን ::     ሀሙስ ነሀሴ 7/2018 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.         የእለቱ  አጀንዳችን ? የአለም የወጣቶች ቀንን ም/ት በማድረግ የአርት  እና የሚዲያ  ስራ ዉጤቶች በወጣቶች ስብዕና ልማት እና መሠረታዊ የጤና ቅድመ ግንዛቤ ላይ ያላቸዉን ሚና  እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ የእንግዳችንን የግል እና የስራ ባህሪ ተሞክሮ እንዲሁም  የስራ ትዝብቶች ታሳቢ በማድረግ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን :: የእለቱ ተባባሪ  የስቱዲዮ እንግዳችን :-ደራሲ መላኩ ጌታቸው ሁለገብ የኮሚኒኬሽን እና ስነጽሑፍ ባለሙያ ሲሆን ከስራዎቹ መካከል “የህሊና ዜጎች” እና የአርነት መንገድ” የግጥም መድብል፣ ባልና ሚስት የተሰኘ  የፊልም ድርሰት ደራሲ እና “ፈጥኖ ደራሹ” የታሪክ መጽሐፍ በረዳት አዘጋጅነት ሰርቷል በአሁን ሰዓት ደግሞ በጤና : ልማትና ጸረ_ወባ ማህበር የፕሮጀክት ማናጀር ሆኖ እየሰራ ይገኛል ::   የአሼ ታለንት ዝግጅት አጋር አርማወር ሀንሰን የምርምር ኢኒስቲትዩት አጋራችን ነዉ ከልብ እናመሰግናለን . አ/አ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት  ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи