- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 790
- 1/48двое суток
- 905
- 1/72трое суток
- 976
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
CamScanner 10-08-2026 17.07.pdf
без подписи
ለመጪው የትምህርት ዘመን ዝግጁ የሚያደርጎትን አዝናኝ የመማሪያ መንገድ እነሆ ኮከብ ተማሪ መተግበሪያ ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር ከስርዓተ ትምህርቱ (curriculum) ጋር የተጣጣመ መፍትሄ ይሰጥ እንደነበር ይታወቃል። አሁን ደግሞ ለክረምት የሚሆኑ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ጨዋታዎችን ይዞ፣ ክረምቱን ከዳበረ ክህሎት ጋር እንዲያሳልፉ ብሏል። አፕሊኬሽኑን ከፕሌይ ስቶር (Play Store) ወይም ከዌብሳይቱ kokeb.et በማውረድ መጠቀም ይችላሉ። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.kokebtemari.app&hl=en-US ድህረገፅ: kokeb.et ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ይደውሉ :- 0981755555 ወይም በ @Kokeb_support የላኩልን
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የ8ኛ ክፍል የክረምት ትምህርት ተማሪዎች ...
без подписи
ለውድ የሮፋም አካዳሚ ቁ.1 ት/ቤት የተማሪዎቻችን ወላጆች :- የ2019 ዓ ም ዘመን ( ከ2ኛ -8ኛ ክፍል) የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 6 -14 መሆኑን በተለያዩ ጊዜ አሳውቀናል።አብዛኛው ወላጅ በተቀመጠለት ፕሮግራም መሠረት ማስመዝገብ ችሏል። ሆንም ውስን የሆናችሁ ወላጆች እስካሁን ድረስ ያላስመዘገባችሁ በመሆኑ የት/ቤቱ አስተዳደር በተለያዩ ጊዜ እንድታስመዘግቡ ጥሪ ሲያረግ ቆይቷል። ነገር ግን ከሐምሌ 14 ቦኋላ የ300 ብር ቅጣት የሚጀምር መሆኑን አውቃችሁ እራሳችሁን ካላስፈላጊ ወጪ ለማዳን በወጣዉ ሰሌዳ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን። ይህ ሳይሆን ቢቀር የቅጣት ሁኔታው እየጨመረ እንደሚሄድ መረሳት የለበትም። የት/ቤቱ አሰተዳደር
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи