ROFAM NO.2 ACADEMY
Статистика- Последний пост
- 7 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 722
- 1/48двое суток
- 827
- 1/72трое суток
- 892
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የተማሪዎች የደንብ ልብስ
без подписи
без подписи
без подписи
⭐️ማስታወቂያ! (✅የካ ብቻ) 📌(ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን ✔️በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች ት/ቤት ✔️በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት እንዲሁም ✔️በሚኒሊክ/ኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ➡️ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁ ተማሪዎች ✅ስም ዝርዝራችሁንና የተመደባችሁበትን የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያን ከላይ የተያያዘ ሲሆን ✅ለ9ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው እሮብ በ22/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ✅ለ7ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ በ23/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ✔️በመሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ስማችሁ በሚገኝበት የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያ ላይ ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት አንድ ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ⭐️ማሳሰቢያ! ✅ ተማሪዎች ለፈተና ስትመጡ የትምህርት ቤታችሁን መታወቂያ እና የ6 እና የ8ኛ ክፍል ሬጅስትሬሽን/ምዝገባ/ ቁጥር ይዛችሁ መምጣት አለባቹህ ✅ ስልክና መሰል የኤሌከትሮኒክስ ግብዓቶችን ይዞ መምጣት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ➡️ማሳሰቢያ➡️በቻናላችን የተመዘገባቹህ ከየካ ክፍለ ከተማ ውጭ ያላቹህ ተመዝጋቢዎች መረጃቹህ ባላቹህበት ክፍለ ከተማ ተልኳል!! 🔤🔤🔤🅰️ 🔤🔤🔤 ✅የተማሪዎች አለኝታ! ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
без подписи
⭐️5. 7ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች የ5ኛ ክፍል ውጤት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ እንዲሁም በእንግሊዘኛ ትምህርት ዓይነት በአማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ያላቸው፤ ⭐️6. ለ9ኛ ክፍል ተመዝጋቢ ተማሪዎች የ7ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ እንዲሁም በእንግሊዘኛ ትምህርት ዓይነት በአማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሊሆን ይገባል፡፡ ✔️የምዝገባ ቀን ➡️ ከሐምሌ 13 ቀን እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል፤ መመዝገቢያ ሁኔታ፡- ➡️በበይነ መረብ (ONLINE) ሆኖ ማስፈንጠሪያ ሊንኩም ➡️ ለገላን ወንዶች አዳሪ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካች ተማሪዎች ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://bs.ministry.et ➡️ ለእቴጌ መነን ልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካች ተማሪዎች ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://bs.ministry.et ✔️ የመግቢያ ፈተና ቀን ⭐️ 9ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ⭐️በተጨማሪም 7ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም መግቢያ ፈተና ይሰጣል፡፡ በመሆኑም የፈተና ቦታና ሰዓት በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡ 🔤ማሳሰቢያ፡- በምዝገባና በፈተና ወቅት ቀድሞም እንዲሁም ዘግይቶ አይስተናገድም፡፡ ✅Dorgommii Barattootaa Bara 2019 A.L.I Mana Barumsaa Bultii Addaa Seenanii Ilaala. Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaa fi 2ffaa Manneen Barnootaa Bultii Addaa Dhiirotaa Galaan akkasumas Bultii Addaa Shamarranii Iteeggee Manan keessatti waggaa waggaadhaan barattoota kutaa 6ffaa fi 8ffaa qormaata sadarkaa magaalattiin qabxii olaanaa galmeessanii gara kutaa 7ffaa fi 9ffaatti ce'an dorgomsiisee fudhachuun barsiisaa jiraachuun isaa ni beekama. ✅Haaluma kanaan, bara barnootaa 2018tti barattoonni Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee keessatti sirna barnoota Afaan Amaaraan yookiin Afaan Oromootiin kutaa 6ffaa fi 8ffaa baratanii bu'aa olaanaa galmeessuun gara kutaa 7ffaa fi 9ffaatti ce'an, dhiironni Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaa fi 2ffaa Bultii Addaa Dhiirotaa Galaanitti, Shamarran immoo Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaafi 2ffaa Bultii Addaa Shamarranii Iteeggee Mananitti dorgomanii bara barnootaa 2019tti barnoota isaanii hordofaniif simannaa ni taasisa. ✅Kanaafuu, barattoonni ulaagaalee armaan gadii guutan mana barumsaa bultii addaa kana keessatti dorgomuu ni danda'u. ✅Ulaagaaleen Galmee: Bara 2018 Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee keessatti sirna barnootaa Afaan Amaaraa yookiin Afaan Oromootiin barachaa kan ture/kan turte ta'uu. Bara 2018 keessa: ➡️ Qormaata sadarkaa magaalaa kutaa 6ffaa irratti giddugaleessaan (Average) 80% fi isaa ol galmeessuu; akkasumas ➡️ Qormaata sadarkaa magaalaa kutaa 8ffaa irratti giddugaleessaan 80% fi isaa ol galmeessuu. Mana barumsaa irraa xalayaa ragaa rakkoo naamusaa kamiyyuu akka hin qabne ibsu dhiyeessuu danda'uu. Gumiiwwan garaagaraa keessatti dammaqinaan hirmaachaa kan ture/te. Kanneen kutaa 7ffaaf dorgoman: ➡️Qabxiin barnootaa kutaa 5ffaa giddugaleessaan 80% fi isaa ol ta'uu; ➡️ Barnoota Herregaa giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol qabaachuu; ➡️ Afaan Ingilizii giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol qabaachuutu irraa eegama. Kanneen kutaa 9ffaaf dorgoman: ➡️Qabxii barnoota kutaa 7ffaa giddugaleessaan 80% fi isaa ol kan qabu/du; ➡️ Barnoota Herregaa giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol kan qabu/du; ➡️ Afaan Ingilizii giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol kan qabu/du. Guyyaan galmee Adoolessa 13 hanga 17 bara 2018 A.L.Itti ni gaggeeffama. Haalli galmee: Galmeen karaa toora marsariitii (ONLINE) ni raawwatama. Liinkiin galmee: ➡️Barattoota Mana B/Bultii Addaa Dhiirotaa Galaaniif: ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://bs.ministry.et ➡️Barattoota Mana B/Bultii Addaa Dubartootaa I/Mananiif: ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://bs.ministry.et Qormaata seensaa: ➡️ Barattoota kutaa 9ffaaf Adoolessa 22 bara 2018 A.L.I ➡️ Barattoota kutaa 7ffaaf Adoolessa 23 bara 2018 A.L.I Bakki fi sa'atiin qormaataa beeksisa addaatiin ni himama. Hubachiisa: Guyyaa galmee fi qormaataa ifoomeen alatti barataan dhufu tajaajila kan hin arganne ta’uu isin hubachiifna. Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
без подписи
✔️የ2019 የትምህርት ዘመን የአዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ውድድር ማስታወቂያ ✔️(ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ የገላን የወንዶች እና የእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በየዓመቱ 7ኛ እና 9ኛ ክፍልን በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በከተማ አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በማወዳደር ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡ ✔️በ2018 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተምረው ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ 7ኛ እና 9ኛ ክፍል የተዘዋወሩ ተማሪዎች ✅ ለወንድ ተማሪ በገላን የወንዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት እንዲሁም ለሴት ተማሪ በእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም ቅበላ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል፡፡ ✔️ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በአዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ለመግባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ✅1.በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማስተማሪያ ቋንቋ በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ በመማር ላይ የነበረ/ች፤ ✅2.በ2018 ዓ.ም በ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ /Average/ ውጤት 80% እና በላይ፤ እንዲሁም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ/Average/ ውጤት 80%ና በላይ ያስመዘገበ/ች ✅3.በ2018 ዓ.ም ከሚማሩበት ትምህርት ቤት ምንም ዓይነት የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባቸው ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፤ ✅4. በትምህርት ቤቱ በልዩ ልዩ ተጓዳኝ ክበባት በንቃት ተሳታፊ የሆነ/ነች፤ ⬇️⬇️⬇️⬇️ See below ⬇️⬇️⬇️
без подписи
✔️በ2019 የትምህርት ዘመን በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ ✔️(ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር የትምህርት ቢሮ እና የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ በጋራ በወጣው የተማሪ ቅበላ መመሪያ መሰረት ✅ ለሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም ለማስተማር ዝግጅት ተጠናቋል፡፡ ✔️ስለሆነም የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተማሪዎች በሳይንስ ሼርድ ካምፓስ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ✅1.በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ ዘርፍ በመማር ላይ የነበሩ፤ ✔️2.በ2018 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ ውጤት /Average/ 80% እና በላይ ያስመዘገቡ፤ ✅3.በ2018 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በአጠቃላይ ሳይንስ፤ በሒሳብ፤ በእንግሊዘኛ ትምህርት አይነቶች በእያንዳንዳቸው የፈተና ውጤት 80% እና በላይ ውጤት ያስመዘገቡ፤ ✅4.በ2018 ዓ.ም ከሚማሩበት ትምህርት ቤት ምንም ዓይነት የስነምግባር ግድፈት እንደሌለባቸው ደብዳቤ የሚያቀርቡ፤ ✅5.በትምህርት ቤታቸው በሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበብ ላይ መሳተፋቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ፤ ✅6.ተማሪዎች በ7ኛ ክፍል ውጤታቸው በአጠቃላይ ሳይንስ፤ በሒሳብ፤ በእንግሊዘኛ ትምህርት አይነቶች በእያንዳንዳቸው አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ የሆነ፤ ✅7. በሳይንስ ሹርድ ካምፓስ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ መቀጠል የሚገፈልጉ፤ ✔️የምዝገባ ቀን፡- ከሐምሌ 13 ቀን እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ፤ ለመመዝገብ ይህንን ሊንኩም ተጠቀሙ ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://bs.ministry.et ✅ የመግቢያ ፈተና ቀን 9ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ሲሆን የፈተና ቦታና ሰዓት በቀጣይ በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡ ማሳሰቢያ፡- በምዝገባና በፈተና ወቅት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የመጣ አይስተናገድም፡፡ 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи