tgindex
- CPU BUSINESS & INFORMATION TECHNOLOGY COLLEGE

- CPU BUSINESS & INFORMATION TECHNOLOGY COLLEGE

Статистика
Последний пост
7 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 813
−7 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 298
24 постов
Вовлечённость
112,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 24
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 480
1/48двое суток
1 696
1/72трое суток
1 829

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 7 авг.1 0672

    https://vt.tiktok.com/ZS44UvFen/

  • 26 июл.2 2724

    https://www.facebook.com/share/v/1C6k9bf4Yo/

  • 22 июн.4 7111156

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 июн.5 42953

    ውድ ስራ ፈጣሪዎች የራስዎን የሥራ ፈጠራ ሀሳብ ለማሳየት ዝግጁ ነዎት ? እንግዲያውስ 3ኛው ዙር የአዋሽ ባንክ “ታታሪዎቹ” የሥራ ፈጠራ ውድድር ምዝገባ ከሰኔ 1 እስከ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም እየተካሄደ ይገኛል። ቀጥሎ ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን https://tatariwochu.awashbank.com/ ወይም አቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፍ በመሄድ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ። ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/awash_bank_official ይቀላቀሉ አዋሽ ባንክ

  • 8 июн.4 508717

    2018 Exit Exam Schedule.xlsx

  • 8 июн.4 1186

    የ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መርሐግብር (Exit Exam Schedule) (Tentative)

  • 3 июн.5 14018

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 июн.5 239818

    #ExitExamSelfVerification የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በአስቸኳይ የማረጋገጥ ሥራ እንድታደርጉ ተብሏል። የማረጋገጥ ሥራው (Self Verification) ከ2-3 ደቂቃዎች ብቻ የሚወስድና የተፈታኞችን የትምህርት ሰነዶች ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር የሚያስችል ነው። በመሆኑም ብሔራዊ መታወቂያዎን በመጠቀም፣ የ FAN ቁጥር እና የግል መረጃ በማማሟላት የራሳችሁን መለያ ማረጋገጫ ማጠናቀቅ ይጠበቅባችኋል። https://verify.ethernet.edu.et/ ከተጫኑ በኋላ Exit Examination የሚለውን ይጫኑ፣ Continue Verification የሚለውን በመጫንና የሚያስፈልገውን በመሙላት ያረጋግጡ። የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል። @tikvahuniversity

  • 2 июн.3 3733

    видео или голосовое, без подписи

  • 2 июн.3 54654

    የሪሚዲያል ፈተና የመግቢያ ትኬትዎን (Entrance Ticket) እስካሁን አላገኙም?   ተከታዮቹን ቅደም ተከተሎች በመከተል የመግቢያ ትኬትዎን ያውርዱ! ➫ https://verify.ethernet.edu.et ላይ ይግቡ ➫ 'Get your entrance ticket here' የሚለውን ይጫኑ ➫ የመለያ ስምዎን (Username) እና የይለፍ ኮድዎን (Password) ያስገቡ ➫ 'Download Entrance Ticket' የሚለውን ይጫኑ (ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ፡፡)   @tikvahuniversity

  • 30 мая3 639218

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 мая4 01522

    https://vt.tiktok.com/ZSxfkJqJv/

  • 16 мая6 13833

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 мая6 54832

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 мая6 1201032

    #Update የቅድመ-ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና በድጋሚ በግል ለመፈተን እየተጠባበቃችሁ የምትገኙ አመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ ግንቦት 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ይካሔዳል፡፡ በመሆኑም የመመዝገቢያ ሊንኩን https://exam.ethernet.edu.et በመጠቀምና የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በማሟላት ከግንቦት 08-12/2018 ዓ.ም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በቴሌብር በኩል መክፈል የሚጠበቅባችሁ ሲሆን፤ ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ የሚያስፈልግ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የ2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 02-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል፡፡ @tikvahuniversity

  • 16 мая4 3012

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 мая4 1102

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 мая4 4092

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 мая4 1802

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 мая3 1064

    видео или голосовое, без подписи