tgindex
CPU College Post Graduate programs(2016 E.C Enrollment Category)

CPU College Post Graduate programs(2016 E.C Enrollment Category)

Статистика
Последний пост
7 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
590
0 за сутки
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 090
20 постов
Вовлечённость
184,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
126
1/48двое суток
144
1/72трое суток
155

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://vt.tiktok.com/ZS44UvFen/

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🌟 የነገ ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ! 🌟 "የፐርሰናል ዴቨሎፕመንት" ክበብ እንኳን ደህና መጡ! ውድ የኮሌጃችን ተማሪዎች፤ በትምህርትዎ የላቀ ውጤት ለማምጣትና በዘመናዊው ዓለም ተወዳዳሪ ለመሆን ፈልገዋል? ዊዝደም ፎር ኦል (WIFA) የተሰኘ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ክበቡን በማቋቋም ለስኬታማ ትምህርት እና ስልጠና መሰረት የሆኑ አራት ዋና ዋና ነጥቦችን በ "(MESAI)" አጽህሮተ ቃል አዘጋጅቶላችኋል። ክበባችንን ሲቀላቀሉ ምን ያገኛሉ? • Mindset (አስቻይ የልቦና ውቅር)፦ እምቅ አቅምዎን አውጥተው የሚጠቀሙበትን ጽኑ ፍላጎትና በጎ ልማዶችን ያዳብራሉ። • 🗣 English Skills፦ ያለ ፍርሃት፣ በጨዋታና በልምምድ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎትዎን የሚያሳድጉበትን ዘዴ ይማራሉ። • AI (ሰው ሰራሽ አስተውሎት)፦ እንደ ChatGPT እና Gemini ያሉ ቴክኖሎጂዎችን ለትምህርትዎ ስኬት እንዴት እንደሚጠቀሙ ይሰለጥናሉ። • 📚 ውጤታማ አጠናን፦ የፖሞዶሮ ዘዴን፣ SQ3R፣ እና ማይንድ ማፕን በመጠቀም በአነስተኛ ልፋት ከፍተኛ ውጤት የሚያመጡበትን ጥበብ ይጨብጣሉ። አትዘግዩ! የዘመኑን እውቀትና ቴክኖሎጂ ታጥቀው የራስዎንም ሆነ የሌሎችን ህይወት ለመለወጥ አሁኑኑ የክበባችን አባል ይሁኑ። 📍 የቴሌግራም ግሩፓችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦ 👉 https://t.me/wifacpucollege

  • Photo from Tedy Tadesse

  • 12 янв.1 08411

    видео или голосовое, без подписи

  • https://vm.tiktok.com/ZMHveAubRGxK6-qxsHV/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

  • 8 окт. 2025 г.1 13022из CPUCollege123

    Exciting News! CPU Business and Information Technology College is proud to be awarded ACCA Silver Learning Partner status and is actively working toward Gold, opening exciting opportunities for students, alumni, and professionals to pursue the globally respected Chartered Certified Accountant qualification. Registration and enrollment will start soon!

  • https://vm.tiktok.com/ZMAaumss7/

  • видео или голосовое, без подписи

  • https://youtu.be/1GNfWChir0I?si=wBfnQFts_C6UBOea

  • видео или голосовое, без подписи

  • 11 мар. 2025 г.1 65021из tikvahethiopia

    የNGAT ፈተናና ምዝገባ ቀን ተራዘመ። የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና እና ምዝገባ ቀናት ተራዘመ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የNGAT አመልካቾች ምዘገባ መጋቢት 01/2017 መጠናቀቁ እና ፈተናው መጋቢት 05/2017 ከ3፡00 ጀምሮ እንደሚሰጥ መገለጹ ይታወሳል። ይሁን እንጂ በአንዳንድ ተፈታኞች ጥያቄ መሰረት ምዝገባው እስከ መጋቢት 04/2017 ዓ.ም እስከ ምሽቱ 12:00 የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል። ፈተናው ደግሞ መጋቢት 12/2017 ከ3:00 ጀምሮ እንደሚሰጥ ገልጿል። በተለያየ ምክንያት ምዝገባ ያመለጣቸው አመልካቾች ምዝገባቸውን ወደ https://ngat.ethernet.edu.et/registration በመግባት መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል። #MoE @tikvahethiopia

  • видео или голосовое, без подписи

  • 11 мар. 2025 г.1 2102из tikvahethiopia

    #Update #NGAT የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና መጋቢት 5 እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የNGAT አመልካቾች ምዘገባ መጠናቀቁን ገልጿን። ፈተናው የሚሰጠው ዓርብ መጋቢት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ መሆኑንም አሳውቋል። ተፈታኞች  በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በሚመደቡበት የፈተና ማዕከላት እንዲገኙ ብሏል። ➡️ ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከል በሚሄዱበት ወቅት ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዋል። ➡️ ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናው ከመጀመሩ 3 ደቂቃ በፊት በፈተና ማዕከል መገኘት ይጠበቅበታል፡፡ ➡️ የሞባይል ስልክ ይዞ በፈተና ማዕከል መገኘት ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ ➡️ የፈተና ማዕከላት ምደባ በምዝገባ ፕላትፎርም የሚገለጽ ይሆናል፡፡ #MoE @tikvahethiopia

  • видео или голосовое, без подписи

  • 10 мар. 2025 г.917из tikvahethiopia

    #Update #MoE " እስከምሽት ድረስ እየሞከሩ መቆየት ይችላሉ " - ትምህርት ሚኒስቴር ሀገር አቀፍ የ2017 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የአመልካቾች ምዝገባ ከ የካቲት 27/2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ እንደሚከናወን የትምህርት ሚኒስቴር ማስታወቁ ይታወሳል፡፡ ዛሬ በሚያበቃው የአመልካቾች የምዝገባ ሂደት ለመመዝገብ የሞከሩ ተፈታኞች የመመዝገቢያው ማስፈንጠሪያ ወይም ሊንክ እየሰራ አይደለም የሚል ተደጋጋሚ ቅሬታ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አቅርበዋል። ከምዝገባ ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሚል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ያስቀመጣቸው ስልኮች ቢኖሩም እየሰሩ አለመሆኑንም ጠቁመዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያም በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ የሆኑትን ዶ/ር ኤባ ሚጀናን ማብራሪያ ጠይቋል። በምላሻቸውም " የኔትወርክ ችግር ይሆናል እንጂ ሲስተሙ ይሰራል ደጋግማቹ ሞክሩ " ብለዋል። አክለውም " ሁሉም ሳይሆን የተወሰኑ ሰዎች ናቸው ለመመዝገብ እክል የገጠማቸው በርካታ ሰዎች አሁንም እየተመዘገቡ ነው " ያሉ ሲሆን እስካሁን ባለው 8 ሺ የሚጠጋ ሰው መመዝገቡን ጠቁመዋል። " ፕሮሲጀሩን መከተል ግድ ይላል ከዘለሉ ላይሰራ ይችላል ነገር ግን ሁል ጊዜ ብዙ ሰው በመጨረሻ ነው የሚመዘገበው ፣መጨናነቅ ይኖራል እንዳይዘጋ በሚል በርካታ ሰዎች በአንድ ላይ ስለሚሞክሩ ጫና ይኖራል በዚህ ምክንያት ካልሆነ በቀር ምንም ችግር የለበትም " ነው ያሉት። ሊራዘም የሚችልበት አጋጣሚ ይኖራል ወይ ? ስንል ላነሳንላቸው ጥያቄም " መራዘም ሳይሆን እስከምሽት ድረስ እየሞከሩ መቆየት ይችላሉ ኔትወርክ ያለበት አካባቢ በመሆን ደጋግመው ይሞክሩ " ብለዋል። ትምህርት ሚኒስቴር የተፈታኞች የመፈተኛ 'User Name' እና 'Password' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ መሆኑን እና የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም እንደሚጠበቅባቸው ማስታወቁ ይታወሳል። ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን በቀጣይ እንደሚገልጽ አሳውቋል፡፡ መመዝገቢያ ፦ https://ngat.ethernet.edu.et/registration #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia

  • 6 мар. 2025 г.1 10037из tikvahethiopia

    #MoE #NGAT ትምህርት ሚኒስቴር የሶስተኛውን ዙር የ2017 ዓ.ም የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ይፋ አደረገ። ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ በ https://ngat.ethernet.edu.et/registration የመመዝገቢያ ሊንክ በኩል እንደሚከናወን አሳውቋል። ከምዝገባው ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በኢሜል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et ወይም በስልክ ቁጥር 0920157474 እና 0911335683 ማብራሪያ መጠየቅ እንደሚቻልም አመልክቷል። የመፈተኛ ' USER NAME ' እና " PASSWORD ' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል ይላካል ያለው ሚኒስቴሩ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 እንደሆነና በቴሌብር በኩል ብቻ እንደሚፈጸም ገልጿል። ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን በቀጣይ እንደሚያሳውቅ አመልክቷል። ተፈታኞች በፈተና ወቅት የተሰጣቸውን User Name እና Password፣ እንዲሁም ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል ብሏል። #MoE @tikvahethiopia

  • 24 янв. 2025 г.1 0643из CPUCollege123

    Hello everyone. Read this short note if you had any confusion about the video posted above. Do the questions in the short note that's provided to you and send your answers through the discussion group. To find the discussion group click on the "leave a comment" option.

  • https://youtu.be/2IHFYYiWZMA?si=brxXa6x__JB9Lpcc

CPU College Post Graduate programs(2016 E.C Enrollment Category) — tgindex