- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 32
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 909
- 1/48двое суток
- 1 041
- 1/72трое суток
- 1 123
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ ተፈላጊ ባለሙያ : 1, የፋርማሲ ባለሙያ የስራ ፍቃድና ላይሰንስ ያለው/ላት ቁሞ/ማ መስራት የምችል/ትችል 2,ክሊኒካል ነርስ #1 3,Bsc ነርስ#1 4,በአካወንቲግ የተማረ/ች 🙏አድራሻ አሶሳ ከተማ🙏 ደሞዝ በስምምነት ስልክ በመደወል ያመልክቱ 0938472118
🚨 ሰበር ዜና! ሪያል ማድሪድ ለቪኒሲየስ ጁኒየር ያቀረበውን የውል ማደሻ ጥያቄ ከፍ አደረገ! የቀረበው አዲስ የኮንትራት ማሻሻያ የ26 ዓመቱ የፊት መስመር ተጫዋች ለክለቡ የወደፊት ፕሮጀክት ያለውን ቁልፍ ቦታ ያገናዘበ እንደሆነ ተገልጿል። [David Ornstein ]
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለምትወስዱ ተመዛኞች በሙሉ ________ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች ከነሀሴ 13 - 15/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የመፈተኛ ጣቢያ የምትመርጡት እስከ ነገ ሀምሌ 30/2018 ዓ.ም ድረስ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡ Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V
видео или голосовое, без подписи
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ የጤና ሚኒስቴር ነሀሴ 13-15 /2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ፤ ተመዛኞች ከሀምሌ 27- 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን FAYDA and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፦ ▪ እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን። ▪ በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡ Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
https://youtu.be/MW9eckJE1Ew
https://youtu.be/O-dt5k-2EzQ
ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ ___________ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (National ID FAN 16 Digit) ጋር በማስተሳሰር ላይ የምትገኙ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ያላገባደዳችሁ የጤና ሙያ ተመራቂዎች፤ የመረጃ ማስተሳሰሪያ ጊዜ ገደብ እስከ ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ፣ በተጨማሪም ለፈተናው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚረዱና ጠቃሚ መረጃዎችን የያዙ Information Booklets እንዲሁም Practice Test Booklets ከዚህ በታች በተቀመጡት Zip files ውስጥ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ኦሜጋ መካከለኛ ክሊኒክ የስራ መደብ - 2 ክሊኒካል/ዲፕሎማ ነርስ - 2 ክሊኒካል/ዲፕሎማ ላብራቶሪ የታደሰ የሞያ ፈቃድ ያለው/ያላት የስራ ልምድ: 0 አመት እና ከዚያ በላይ ደሞዝ: 15000 ብር ከዲውቲ ውጭ ዶክመንት:የትምህርት ማስረጃዎችን በኮፒ በመያዝ በአካል በመምጣት ይመዝገቡ:: አደራሻ አሶሳ (አምባ በር) ስልክ :0957556815
ስራ ቅጥር ማስታወቂያ ዶ/ር ሲሳይ መካከለኛ ክሊኒክ የስራ መደብ lab technician/technologist የ ቅጥር ሁኔታ በቋሚነት የታደሰ የሞያ ፈቃድ ያለው/ያላት የስራ ልምድ: 0 አመት እና ከዚያ በላይ ብዛት :2 ደሞዝ: በስምምነት 📍ካምፓስ ዋናው በር: አሶሳ ዮኒቨርሲቲ ስልክ :0911416097
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ _1___የስራ ድርሻ _ ካርድ ክፍል _የስራ ቦታ _ ካምፓስ ሰፈር ከሻንጉል ሆስፒታል ጀርባ ፋና መካከለኛ ክሊኒክ _ፆታ _ ሴት የት/ት ደረጃ __ 10+ (ተማሪ ሆነው ክረምት መስራት ለሚፈልጉ ቅድሚያ እንሰጣለን) ስልክ _ 0967624007
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ኦሜጋ መካከለኛ ክሊኒክ የስራ መደብ _ ክሊኒካል/ዲፕሎማ ነርስ የታደሰ የሞያ ፈቃድ ያለው/ያላት የስራ ልምድ: 6 ወር እና ከዚያ በላይ ደሞዝ: በስምምነት ዶክመንት:የትምህርት ማስረጃዎችን በኮፒ በመያዝ በአካል በመምጣት ይመዝገቡ:: አደራሻ አሶሳ (አምባ በር) ስልክ :+25104820480
ክፍት የስራ ማስታወቂያ ተፈላጊ የሙያ አይነት 1ጤን መኮንን Public health 2 ቢ ኤስ ሲ ነርስ Bsc Nurse 3 ክሊኒካል ነርስ Clinical Nurse ተፈላጊ ችሎታ የተደስ የሙያና የምዝጋባ ፍቃድ እና የአንድ ዓመት የስራ ልምድ ደምውዝ በስምምነት የስራ ቦታ መንጌ ወራዳ ቱመት ጃባሮና ቀበሌ አድል ሀጅ አሳድቅ መካከለኛ ክሊኒክ ስልክ ቁጥር 0956090075
https://youtu.be/O-dt5k-2EzQ
የሙዚቃ የምረቃ ፕሮግራም አርቲስት ልደቱ ኦብሲ (በልጋፍ) አዲስ የሺናሽኛ ነጠላ ሙዚቃ አውጥትቶ የምረቃ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።ስለሆነም በዕለቱ ተገኝታችሁ የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል። ዕለት እሁድ 05/11/2018 ዓ.ም አድራሻ አሶሳ ቦታ በቦሮሺ ሺናሻ ልማት ማህበር የስብሰባ አዳራሽ የመግቢያ ተስፋ ትኬቱን ከኢሳያስ ያዴሴ 0954372194 ከያረጋል ፈይሳ 0911056926 እና ከያሬድ አብዲሳ 0913190101 ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи