አስገራሚ FACT 🚀🔭
Статистика#አስገራሚ FACT ፨አለማችን ላይ ስላሉ አስገራሚ እውነታዎች፨ YouTube https://youtube.com/channel/UClfQSinys6_kEjpn-l_nzow
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 76
- 1/48двое суток
- 87
- 1/72трое суток
- 93
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏
Congra spain save football❤👏
🚨 አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 🚨 በቅርብ ጊዜ በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ዘዴ በስፋት እየተሰራጨ ነው። ጠላፊዎች አሳሳች ምስሎችን፣ ቪዲዮዎችን ወይም አስደንጋጭ መልዕክቶችን በመጠቀም አደገኛ ሊንኮችን (Links) ይልካሉ። ❗ እነዚህ መልዕክቶች ከማታውቋቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው ከተጠለፈ ጓደኞቻችሁ፣ ዘመዶቻችሁ ወይም የምታምኗቸው ሰዎች ሊመጡ ይችላሉ። ⛔ ሊንኩን ጠቅ እንዳደረጋችሁ ወይም እንደከፈታችሁት፣ የቴሌግራም አካውንታችሁ በጠላፊዎች ቁጥጥር ስር ሊገባ ይችላል። 📤ለምሳሌ :-"እዚህ ዌብሳይት ላይ ፎቶህን አየሁት" የሚል መልዕክት ደርሷችሁ ይሆናል 🔒 ራሳችሁን ለመጠበቅ የሚከተሉትን ያድርጉ፦ 1️⃣ Settings → Privacy and Security → Devices ውስጥ ገብታችሁ የማታውቁትን ወይም አጠራጣሪ የሆኑ ስልኮች (Sessions) Terminate ወይም Terminate All Other Sessions በማድረግ ያስወግዱ። 2️⃣ Two-Step Verification ከአሁኑ ይክፈቱ። Settings → Privacy and Security → Two-Step Verification ውስጥ በመግባት ጠንካራ የይለፍ ቃል (Password) ያስቀምጡ። Hint ላይ ሌላ ነገር አስገቡ ብዙ ሰው ፖስዎርዱን መልሶ ሲያስገባ አይቻለው 🙏 ይህን ማስጠንቀቂያ ለጓደኞቻችሁ፣ ለቤተሰቦቻችሁ እና ለሌሎች የምታምኗቸው ሰዎች በማጋራት ከዚህ አደገኛ ጥቃት እንዲጠነቀቁ አድርጉ። @astronomy21bk
без подписи
እንኳን አደረሳችሁ 🙏
የቻናላችን አባላቶች መፖሰት ካቆምን ቆይተናል ቻናሉ እደበፊቱ እንዲሆን ተጨማሪ አድሚኖች ያስፈልጋሉ ስለ ሳይንስ እና እውነታዎችን active hunachu meposet mtchilu anagrun
без подписи
ለመላው የእስልምና ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለ 1447ኛው ዓ.ሂ የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳቹህ ኢድ ሙባረክ!❤️
በቅርቡ የሥነ-ፈለክ ዓለምን ያነጋገረ አንድ ግኝት ተሰምቷል። በአሌክሳንደር ቬነር እና በዶ/ር ቼልሲ ሁዋንግ የሚመራ፣ ከደቡብ ኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ (University of Southern Queensland) የተውጣጣ ዓለም አቀፍ የተመራማሪዎች ቡድን፣ ከምድር 146 የብርሃን ዓመታት ርቀት ላይ በምትገኝ ኮከብ ዙሪያ የምትዞር፣ "ምድርን የምትመስል" ነገር ግን በበረዶ የተሸፈነች "ቀዝቃዛ ምድር" (Cold Earth) ልትሆን የምትችል እጩ ፈለክ አግኝተዋል። ይህች ፈለክ HD 137010 b የሚል ስያሜ ተሰጥቷታል። ነገር ግን ይህ ግኝት "ሌላ መኖሪያ ተገኘ" ወይም "የምድር እህት ተገኘች" ከሚለው የተለመደ እና የተጋነነ ትረካ ወጣ ያለ ነው። እውነታው ከዚህ የተለየ ነው። ሳይንቲስቶቹ ይህችን ፈለክ እንዴት አገኟት?
የብረት ዝናብ የሚዘንብባቸው ፕላኔቶች በአንዳንድ ፕላኔቶች ላይ (ለምሳሌ "WASP-76b") የሙቀቱ መጠን ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ ብረት ይቀልጥና ልክ እንደ ዝናብ ይዘንባል። በሳተርን እና ጁፒተር ላይ ደግሞ "የአልማዝ ዝናብ" እንደሚዘንብ ሳይንቲስቶች ይገምታሉ። @Astronomy21bk
በቻነላችን ለምትገኙ እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🏾 መልካም በዓል ❤️