tgindex
Последний пост
7 мая
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Маркетинг (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
7 805
−5 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 348
21 постов
Вовлечённость
30,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 7 мая1 687132

    🚀 የኢመደአ የ2018 ዓ.ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀመረ! የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) #INSA ላለፉት 4 ተከታታይ ዓመታት በሳይበር ደህንነትና ተዛማጅ ዘርፎች ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ታዳጊዎች በመለየትና በማሰልጠን ወደ ሳይበር ኢንዱስትሪው እንዲቀላቀሉ፣ ወደ ተቋሙ እንዲገቡ እንዲሁም የራሳቸውን ስታርታፕ እንዲጀምሩ አስችሏል። በ2018 ዓ.ም ደግሞ ከቀደሙት ዓመታት በተሻለ አቅምና ዝግጅት 5ኛውን ዙር የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ለማካሄድ ዝግጅቱን አጠናቋል። ፕሮግራሙ ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት እስከ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ድረስ ያሉ ልዩ ተሰጥኦና ፍላጎት ያላቸውን ታዳጊ ወጣቶች ያካትታል። 📌 ምዝገባው ከሚያዚያ 29/2018 እስከ ግንቦት 10/2018 ዓ/ም ድረስ ይቆያል! 📌 ለመመዝገብ ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ያስፈልጋል! 💡 በሚከተሉት ዘርፎች ላይ ልዩ ፍላጎትና ተሰጥኦ ካላችሁ፦ 🔹 ሳይበር ደህንነት 🔹 ዴቨሎፕመንት 🔹 ኢምቤድድ ሲስተም 🔹 ኤሮስፔስ 🔹 ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ተጨማሪውን ለማንበብ፡- https://web.facebook.com/INSA.ETHIOPIA

  • 7 мая1 217

    📌 Registration Requirements – INSA Cyber Talent Challenge 2026 • Registration must be completed using a National ID (except for foreign nationals). • After completing National ID verification/registration, applicants must proceed to the main portal and complete the application form. • Any Ethiopian citizen aged 11 years and above with talent and passion is eligible to apply. . Registration Deadline ⏰ May 17 • The summer camp will be hosted at the following universities: 1. Addis Ababa Science and Technology University 2. Bahir Dar University 3. Haramaya University  4. Jimma University 5. Debre Berhan University 6. Wolaita Sodo University Preferred Fields/Streams Applicants should demonstrate interest, talent, and passion in areas such as: • Cybersecurity • Software Development • Embedded Systems • Aerospace • Emerging Technologies Selection Criteria Applicants should: • Successfully pass the INSA’s selection test/challenge • Be willing and ready to learn new skills and participate in practical activities • Have strong problem-solving ability and self-learning discipline • Maintain good ethical behavior and discipline ❌ Individuals Not Eligible for Registration 1. Applicants who do not have genuine interest, passion, and talent in Cybersecurity and related technology fields. 2. Individuals who previously participated in the 4-round INSA summer camp/program are not eligible to register again. ⚠️ Important Notice: Submitting fully AI-generated responses in the application form is strictly prohibited. The system only provides a one-time warning and will not tolerate repeated attempts. Continued violations may result in automatic disqualification from the registration process. 🎯 Benefits for Participants Selected participants may gain access to: • Employment opportunities at INSA • Startup and innovation opportunities • Additional training and career development benefits 👉 More information: https://t.me/insactc 👉 Registration Portal: https://ctc.insa.gov.et/registration

  • 12 апр.1 4626

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን። በዓሉን የሰላም የፍቅርና የበረከት ያድርግልን። አሜን ።

  • 28 мар.1 7257

    без подписи

  • без подписи

  • Event Alert The Space Science and Geospatial Institute (SSGI) is hosting an exclusive observing night tomorrow, February 28, 2026, to witness the alignment of six planets. Event Details 📍Location: Entoto Observatory 🗓Date: February 28, 2026 🕦Time:5:00 P.M EAT Activities: Telescope viewing and expert-guided sky tours. 🎟Note: This is a paid event. Refer to the registration link for more information. Register here: forms.gle/DTwcpkywHHPpiWHe9 #SSGI #EventAlert

  • 25 февр.1 96513

    በመጪው ቅዳሜ ምሽት 6 ፕላኔቶችን በአይናችን ማየት እንደምንችል ተገለጸ። በመጪው ቅዳሜ ምሽት ሜርኩሪ፣ ቬነስ፣ ጁፒተር፣ ሳተርን፣ ኡራነስና ኔፕቲዩንን በአይናችን በሰማይ ላይ ማየት እንደምንችል ሲገለጽ ሁነቱ "Planetary Parade" ተብሎ እንደሚጠራ ባለሙያዎች ተናግረዋል። ሜርኩሪ፣ ቬነስ፣ ጁፒተር፣ ሳተርን፣ ኡራነስና ኔፕቲዩን ፀሐይ ከጠለቀች ወዲያውኑ የሚታዩ ሲሆን የእይታ ጊዜያቸውም ከ30 እስከ 45 ደቂቃ ይቆያል ተብሏል። ይህ ክስተት የሚፈጠረው ፕላኔቶች በተመሳሳይ "Plane" ፀሐይን በሚዞሩበት ጊዜ ሲሆን ይህም የተለያዩ ፕላኔቶችን በተመሳሳይ አካባቢ በሰማይ ላይ እንድናይ ያስችላል። ይታያሉ ተብለው ከሚጠበቁ ፕላኔቶች ውስጥ ኔፕቲዩን እና ኡራነስ በሙሉ ጨረቃ መኖርና በርቀት የተነሳ በአይናችን ለማየት እንደምንቸገር ሲነገር ሁለቱን ለማየት አጋዥ መሳሪያዎችን መጠቀም ሊያስፈልግ ይችላል ተብሏል።

  • без подписи

  • 22 янв.2 3817

    без подписи

  • 7 янв.2 453101

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም  አደረሳችሁ !

  • 28 дек.2 773149

    ሰው ሆናችሁ መፈጠራችሁ ብቻ በቂ ነው!!! ከጊዜ አንጻር እኛ earth 🌍 በምትባል ምድር ውስጥ ምንኖረው በጣም ሲበዛ ትንሽ ነው ። ምን አልባት የዛሬ 50 እና 60 ሰው መሆናችን ያበቃል። ይህችን ውብ አለም ሁለተኛ ላናገኛት እስከ ዘላለም እናልፋለን, መኖር በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ አስደሳች ነው, ምን አልባት ችግር፣ማጥት፣መከዳት የመኖርን ትርጉም አሳጥቷችሁ ይሆናል ነገር ግን መኖር ስለ ገንዘብ 💸 እና ፍቅር ብቻ አይደለም እኝ ከብዙ የመኖር ገፅ በረከቶች መካከል አንዱ ናቸው። ለዘላለም ችግር አይኖርም፣ ችግር ምድር ላይ experience ካደረግናቸው ድንቅ ተፈጥሮዎች መካከል አንዱ ከሞት በኋላ ደግሞ ይህን የተፈጥሮ አካል ለዘላለም experience አናደርገውም። ምድር ላይ የሰው ልጅ ሆናችሁ exist ማድረጋችሁ እና ይህን የ 60 እና 70 አመታት ኑሮ experience ማድረጉ ምን ያህል ደስታን ልፈጥር እንደምችል አላውቅንም ። ምን አልባት ከጥቂት ጊዜያት በኋላ ይህን ውብ አለም ሁለተኛ ላናገኛት ትተን እንሄዳለን ፣ ከዝያ በኋላ there is no music 🎶, film 🎥, friend's, food 🥝🥑, water ,.... አሁን ላይ መኖራችሁ ብቻ በቂ ነው ሌላው ሁሉ የመኖራችሁ ገፅ በረከቶች ናቸው እንጂ የመኖራችሁ ሚስጥር አይደሉም!!!                         ሰው መሆን የሰው ልጅ ከፈጠረለት የመኖር አላማ በላይ ነው!!!!!

  • 24 дек.2 23481

    Afrofuturism ፥         is a cultural movement blending African diaspora culture with science fiction, technology, and fantasy to explore Black identity, history, and empowered futures. እኔ እንደማስበው Science እና Tech ላይ የግድ attained ማድረግ ካለብን የራሳችን መልክ በafrofuturstic flow ይዘን መጓዝን የሆነ ለየት ያለ አህጉራዊ ጣእም መፍጠር አለብን። በPhotography ፡ ፊልሞች ወይም AI innovation ላይ ብቻ ሳይሆን በስነ ፁሁፋችንም ፡ በስዕሎቻችንም እንዲሁም በሙዚቃዎቻችን ውስጥ አፍሪካዊ ልዩነትን ማምጣት አለብን። የቆየ መንገድ አለን አደል የሆነ መለስ ያለ ግን በደንብ አጠንክረን ይዘን መራመድ ያለብን ያ ይመስለኛል አፍሪካዊነት በቃ የሆነ ያለን ጥልቅ መልክ even ለገዛ ራሳችን Mysterious የሆነብን! እኔ አውሮፓነትም ሆነ አውሮፖ ሰልችቶኛል ተመሳሳይ ቀለም በምንም ጣዕም ሊሰጠኝ አልቻለም ፤ መልኬ ናፍቆኛል መልካችንን በሁሉም ውስጥ ማየት እፈልጋለሁ። እስከምረዳው የትክክለኛ አፍሪቃዊ የመጨመረሻ ሕልም አፍሪካን ማየት ነው - Afrocentrism! Photography by Fanuel leu l

  • без подписи

  • без подписи

  • 7 дек.2 940151

    ጥሩ ጊዜ ላይ የልጅነት ግዜ አሳልፋችዉ ትልቅ ሰዉ የመሆን ግዜ ሲደርስ ህይወት መጥፎ ሲሆን😕 ... ምን ማድረግ ይሻላል ማልቀስ ይሻላል😭?

  • без подписи

  • 25 нояб.3 210107

    без подписи

  • 21 нояб.3 043133

    🙊NOT EVERYONE CAN READ THIS Yuor brian is so pfweroul, taht it can raed scntenees wtih mxied up wrods as Inog as the fsrit and Isat letetrs are in the rgiht palce. Tihs is bcuseae the huamn mnid deos not raed ervey Iteter by istlef, but the wrod as a wlohe. Cna yuo raed tihs? Olny 55 plepoe out of 100 nac.😁

  • без подписи

  • EOAA 2026: Official Call for Applications 🇪🇹✨ Applications are now open for the Ethiopian Olympiad on Astronomy & Astrophysics (EOAA) 2026. This is an opportunity for students to represent Ethiopia at the International Olympiad (IOAA). Who Can Apply: ✔️ Ethiopian students under 20 years old ✔️ High school and first-year university students ✔️ Those with a strong interest in Physics, Math, and Astronomy Selection Process: Selected students will undergo national training, mentorship, and exams to select the Top 5 for Team Ethiopia. 📅 Deadline: November 27, 2025 🔗 Apply Here #Opportunity #SSGI #ESKC #EOAA #IOAA2026 #Astronomy #Ethiopia #STEM #Physics