tgindex
አስትሮኖሚ

አስትሮኖሚ

Статистика

ስለ አስትሮኖሚ ለማወቅ ትክክለኛው ቻናል!!!

Последний пост
1 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 311
+3 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
552
19 постов
Вовлечённость
12,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
479
1/48двое суток
548
1/72трое суток
592

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🌞ከእኛ የፀሐይ ስርዓት ጋር በጣም የሚመሳሰለው የከዋክብት ስርዓት የትኛው ነው❎ 🪐55 ካንክሪ (55 Cancri) ወይም በሌላ ስሙ ኮፐርኒከስ (Copernicus) በመባል የሚታወቀው የከዋክብት ስርዓት ከምድር ወደ 41 የብርሃን ዓመታት (Light-years) ገደማ ርቆ በካንሰር (Cancer) ከዋክብት ስብስብ ውስጥ ይገኛል። ይህ ስርዓት እስካሁን ከምናውቃቸው ስርዓቶች ውስጥ ለፀሐይ ስርዓታችን በጣም ቅርብ ተመሳሳይነት ያለው ተብሎ ይወሰዳል፤ ሆኖም ግን መሠረታዊ ልዩነቶችም አሉበት። 🌟ተመሳሳይነቱ ❎የፕላኔቶች ብዛት፦ ልክ እንደ እኛ የፀሐይ ስርዓት በርካታ ፕላኔቶች በዙሪያው ይገኛሉ። 🌟ዋነኛ ልዩነቶች ⚙️በእኛ የፀሐይ ስርዓት ውስጥ ፕላኔቶች (እንደ ምድር፣ ማርስ፣ ሜርኩሪ እና ቬነስ) ለፀሐይ ቅርብ ሆነው ሲገኙ፣ ግዙፎቹ የጋዝ ፕላኔቶች (እንደ ጁፒተር እና ሳተርን) ደግሞ በሩቅ መንገድ ይገኛሉ። በ55 ካንክሪ ስርዓት ውስጥ ግን፦ ❎ሁለት ከዋክብት አሉት (Binary Star System)፦ ስርዓቱ ለፀሐያችን የሚመስለውን 55 Cancri A እና በእሱ ዙሪያ የምትሽከረከረውን አነስተኛ 55 Cancri B የምትባል ቀይ ድንክ (Red Dwarf) ኮከብ ያቀፈ ነው። ❎አምስት የታወቁ ፕላኔቶች፦ እስካሁን በተደረጉ ምርምሮች በ55 Cancri A ዙሪያ 5 ፕላኔቶች መኖራቸው ተረጋግጧል (55 Cancri b, c, d, e, እና f ይባላሉ)። ❎በመኖሪያ ክልል (Habitable Zone) ውስጥ ያሉ ግዙፍ ፕላኔቶች፦ ከእነዚህ ፕላኔቶች መካከል ሦስቱ ግዙፍ የጋዝ ፕላኔቶች ለሕይወት ተስማሚ ሊሆን በሚችል የርቀት ክልል ውስጥ ቢገኙም፣ የጋዝ ስብስብ በመሆናቸው ለሕይወት ህልውና ተስማሚ አይደሉም። 🧠 ✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 🪐 @Astrozodiack 🪐 ✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

  • አስትሮኖሚ pinned Deleted message

  • መልሱ Gaia BH1 ሲሆን የተገኘውም እንደ ኢሮፕያን አቆጣጠር በ 2022 "ጋያ" በተባለች የጠፈር ቴሌስኮፕ የተገኘ ሲሆን ከኛ ምድር ያለው ርቀትም 1560 Light years(የብርሃን ዓመት) ነው!!!

  • ለእኛ ቅርብ የሆነው ብላክ ሆል ምን ይባላል?

  • አሸናፊ @Maderian

  • ኔይማር ከ 10 አመት በታች ለ ማንችስተር ዩናይትድ ሲጫወት ስንት ቁጥር ነበር

  • ወደ መጨረሻው ጥያቄ

  • @Lalihe አሸናፊ መጀመርያ ያሸነፈ ሌላ ሁለተኛ ቢያሸንፍ አይቻልም

  • ኢትዮጵያ በ ጠቅላይ ሚኒስቴር ትመራለች አሜሪካ በ ፕሬዝዳንት ሳውድ አረብያስ ____

  • ወደ አራተኛ ጥያቄ

  • አሸናፊ @Beintemaryam

  • በ 2018 ኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ የነገሌ አርሲ ብዙ ጎል አግቢ ማነበር

  • ሶስተኛ ጥያቄ

  • አሸናፊ @MASTER_BMK ብዙዎቻቹ የመሰላቹ CR7 ነው

  • ronaldo.n ስንት ሻምፒስሊግ አለው

  • ግራ እንዳትጋቡ

  • ሁለተኛ ጥያቄ

  • የመጀመርያ አሸናፊ @Barca_pool10

  • ዝግጁ

  • ወደ ሁለተኛ ጥያቄ ልኔድ ነው

አስትሮኖሚ — tgindex