tgindex
Bahir Dar Academy Middle School Channel

Bahir Dar Academy Middle School Channel

Статистика

educational

Последний пост
3 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
3 223
0 за 3 дн.
Сутки
+2
+0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 556
20 постов
Вовлечённость
172,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 365
1/48двое суток
2 710
1/72трое суток
2 923

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 3 авг.1 5744

    ለባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ የተማሪ ወላጆች በተማሪዎች  መግቢያና መዉጫ ሰዓት የትራፊክ ፍሰትና የሚያሳልጡና የተማሪዎችን አጠቃላይ ደህንነት የሚጠብቁ በጣናክፍለ ከተማ የሰላም ማህበር ወጣቶች የወላጅ ኮሚቴ  የወሰነዉን በወር 30ብር ዓመታዊ 300ብር ክፍያ በተማሪው ስም በዳሸን ባንክ  የጣና ክፍለ ከተማ የሰላም ማህበር የሂሳብ ቁጥር 5294237890011  በማስገባት  የክፍያ ደረሰኙን በምዝገባ ወቅት ለማህበሩ እንድታስረክቡ አናሳውቃለን።

  • 3 авг.1 85315

    ለነባር ወላጆች በ2018 ዓም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል  ክልል አቀፍ ፈተና ወስደው  አማካይ ዉጤት 50 እና በላይ ያመጡ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ሀምሌ 28 እና ሀምሌ 29/2018 ዓም መሆኑን እያሳወቅን ክፍያውን ከታች በተቀመጠው አካውንት  እንድትከፍሉ እያሳሰብን የክፍያ ደረሰኙን  ለትምህርት ቤቱ ፋይናንስ  ክፍል በማስረከብ እንድታስመዘግቡ  እያሳወቅን  አከፋፈሉም የተማሪውን ስም እስከ አያት እንዲሁም የ2019  ዓ.ም የክፍል ደረጃ ብቻ  በመፃፍ  የተማሪውን የመክፈያ ID ሳይጠቀሙ ገቢ ማድረግ ይቻላል።   የክፍያ መጠን 1. ለ7ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2250 ብር የመመዝገቢያ  565 ብር በአጠቃላይ ብር 2815.00(ሁለት ሺ ስምንት መቶ አስራ አምስት  ብር) 2. ለ9ኛ ክፍል.የመስከረም ወር ክፍያ 2400 ብር፣የመመዝገቢያ  600 ብር በአጠቃላይ ብር 3000.00(ሶስት ሺ  ብር)      የመክፈያ የሂሳብ ቁጥር 1.  ለ7ኛ ክፍል  ዳሸን ባንክ  የሂሳቡ ባለቤት  ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት የሂሳብ ቁጥር  0237973381011 2.  ለ9ኛ ክፍል ዳሸን ባንክ  የሂሳቡ ባለቤት  ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት የሂሳብ ቁጥር  0237973381041                       ባህርዳር አካዳሚ

  • 30 июл.2 7263

    ለደንበኞች ባህርዳር አካዳሚ   ከ25/11/2018 እስከ 20/12/2018 ዓም ድረስ  የሰራተኞች የእረፍት ጊዜ በመሆኑ  ባለጉዳዮችን የምናስተናግደው  እስከ ነገ ማለትም 24/11/2018 ዓም 5:00 ሰዓት ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።

  • 30 июл.2 6072

    ለደንበኞች ባህርዳር አካዳሚ   ከ25/11/2018 እስ 20/12/2018 ዓም ድረስ  የሰራተኞች የእረፍት ጊዜ በመሆኑ  ባለጉዳዮችን የምናስተናግደው  እስከ ነገ ማለትም 24/11/2018 ዓም 5:00 ሰዓት ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።

  • 25 июл.3 67611

    ለኬጂ 1 (kg 1) አዲስ አመልካቾች በሙሉ ~ ባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ ለ2019 ዓ.ም ለኬጂ-1 ያለን ቦታ ነባር እህትና ወንድም ባላቸው ስለተያዘ ለአዲስ አመልካቾች ቦታ የለንም። ሆኖም ለወደፊት ቦታ የሚገኝ ከሆነ በእጣ በቅደም ተከተል ለማስተናገድ ያመች ዘንድ ከአሁን በፊት ያመለከታችሁ ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም (ማክሰኞ) ከጥዋቱ 3:00 ት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት እጣ እንድታወጡ እናሳውቃለን። (ማስታወሻ - በዕለቱ  ህፃናትን ይዞ መምጣት አያስፈለግም)

  • 21 июл.4 81938

    ለአባይ ካምፓስ ነባር የተማሪ ወላጆች ብቻ የ2019 ዓም የትምህርት ዘመን ክፍያ እስከ  ከሀምሌ 17/2018 ዓም እንድትከፍሉ እያሳሰብን የክፍያ ደረሰኙን ኮፒ  ሀምሌ 17/2018 ዓም (አርብ ) ለትምህርት ቤቱ ፋይናንስ  ክፍል በማስረከብ እንድታስመዘግቡ  እያሳወቅን  አከፋፈሉም የተማሪውን ስም እስከ አያት እንዲሁም የ2019  ዓ.ም የክፍል ደረጃ ብቻ  በመፃፍ  የተማሪውን የመክፈያ ID ሳይጠቀሙ ገቢ ማድረግ ይቻላል።   የክፍያ መጠን 1. ኬጅ2  እና  ኬጅ 3  የመስከረም ወር ክፍያ 2000 ብር፣የመመዝገቢያ  500ብር እና የመፅሀፍት  1000ብር በአጠቃላይ 3500.00(ሶስት ሺ አምስት  መቶ ብር) 2. ከ1-6ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2000  ብር የመመዝገቢያ ክፍያ 500 ብር በአጠቃላይ 2500.00(ሁለት ሺ አምስት  መቶ   ብር   የመክፈያ ሂሳብ ቁጥር ዳሸን ባንክ  የሂሳቡ ባለቤት  ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት የሂሳብ ቁጥር  0237973381021

  • 17 июл.4 54710

    ለባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ የተማሪ ወላጆች በተማሪዎች  መግቢያና መዉጫ ሰዓት የትራፊክ ፍሰትና የሚያሳልጡና የተማሪዎችን አጠቃላይ ደህንነት የሚጠብቁ በጣና ክፍለ ከተማ የሰላም ማህበር ወጣቶች የወላጅ ኮሚቴ  የወሰነዉን በወር 30ብር ዓመታዊ 300ብር ክፍያ በተማሪው ስም በዳሸን ባንክ  የጣና ክፍለ ከተማ የሰላም ማህበር የሂሳብ ቁጥር 5294237890011  በማስገባት  የክፍያ ደረሰኙን በምዝገባ ወቅት ለማህበሩ እንድታስረክቡ አናሳውቃለን።

  • 15 июл.4 84311

    በ2018 ዓም ባህርዳር አካዳሚ እህትና ወንድም ያላቸው  የኬጅ 1  አመልካቾች ምዝገባን ይመለከታል ባህርዳር አካዳሚ በ2018 ዓም የሚማር እህት ወንድም ያላቸው ከዚህ በፊት በማጠሪያ የተመዘገባችሁ የኬጅ 1 አመልካቾች  ምዝገባ  የሚካሄደው በ17/11/ 2018 ዓም መሆኑን እያሳወቅን  መሟላት የሚገባቸው ጉዳዮች፡ 1. የተመዝጋቢው/ዋ የክትባት እና የወሳኝ ኩነት መረጃ 2. የተመዝጋቢው/ዋ 3 ጉርድ ፎቶ እንዲሁም  የአባት/የእናት 1 ጉርድ ፎቶ 3. ተመዝጋቢውን/ዋን  በአካል ይዞ መምጣት

  • 8 июл.5 60643

    ለዋናዉ ግቢ የመክፈያ የሂሳብ ቁጥር 1.  ከ1ኛ-8ኛ ክፍል  ዳሸን ባንክ  የሂሳቡ ባለቤት  ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት የሂሳብ ቁጥር  0237973381011 2.  ለኬጅ እና ሀይስኩል ዳሸን ባንክ  የሂሳቡ ባለቤት  ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት የሂሳብ ቁጥር  0237973381041                       ባህርዳር አካዳሚ

  • 7 июл.5 31383

    ለዋናው ግቢ ነባር የተማሪ ወላጆች ብቻ የነባር ተማሪ ወላጆች ለሚቀጥለው አመት ልጆቻችንን ለማስመዝገብ ክፍያ እንድንፈፅም ቶሎ አሳውቁን በማለት በተደጋጋሚ  ስልክ ስለሚደዉሉ ት/ቤቱም ለዚህ ጉዳይ መፍትሔ መስጠት  ስላለበት ለ2019 ዓም የትምህርት ዘመን ክፍያ ከሀምሌ 01-10/2018 ዓም እንድትከፍሉ እያሳሰብን የክፍያ ደረሰኙን ኮፒ  ሀምሌ 17/2018 ዓም (አርብ ) ለትምህርት ቤቱ ፋይናንስ  ክፍል በማስረከብ እንድታስመዘግቡ  እያሳወቅን  አከፋፈሉም የተማሪውን ስም እስከ አያት እንዲሁም የ2019  ዓ.ም የክፍል ደረጃ ብቻ  በመፃፍ  የተማሪውን የመክፈያ ID ሳይጠቀሙ ገቢ ማድረግ ይቻላል።   የክፍያ መጠን 1. ኬጅ2  እና ኬጅ 3....የመስከረም ወር ክፍያ 2200 ብር፣የመመዝገቢያ  550ብር እና የመፅሀፍት  1000ብር በአጠቃላይ 3750.00(ሶስት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ ብር) 2. ከ1-4ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2100  ብር የመመዝገቢያ ክፍያ 525 ብር በአጠቃላይ 2625.00(ሁለት ሺ ስድስት መቶ ሀያ አምስት  ብር) 3. ከ5-8ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2250ብር የመመዝገቢያ ክፍያ 565ብር በአጠቃላይ 2815.00(ሁለት ሺ ስምንት  መቶ አስራ አምስት ብር) 4. ከ9-12ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2400 የመመዝገቢያ ክፍያ  600ብር በአጠቃላይ  3000.00(ሶስት ሺ ብር) ማሳሰቢያ 1. ምዝገባው ክልላዊ ፈተና የወሰዱ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን  አያካትትም 2. ይህ ምዝገባ የአባይ ካምፓስ ተማሪዎችን አይጨምርም የአባይ ካምፓስ የምዝገባ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል።

  • 24 июн.5 5185

    ለዋናው ግቢ ወላጆች/ባለጉዳዮች በ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ምክንያት ከሰኔ23 እስከ ሀምሌ17/ 2018 ዓም ድረስ ት/ቤቱን  በተመለከተ ማንኛውንም ጉዳዮች ላይ አገልግሎት ስለማይሰጥ ወላጆች/ባለጉዳዮች  እስከ ሰኔ 19/2018 ዓም ድረስ አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን።

  • 20 июн.6 6137

    ለተማሪዎችና  ወላጆች የ 2018ዓም የትምህርት ዘመን  የማጠቃለያ ፕሮግራሞች           ዋናው ግቢ 1. የኬጅ 3 ምረቃ እንዲሁም የኬጅ 1 እና የኬጅ2  የወላጅ በዓል  ሰኔ 20/2018 ዓ.ም 2. ከ1ኛ-12ኛ ክፍል የወላጅ በዓል ሰኔ 21/2018 ዓ.ም          አባይ ካምፓስ 1. ከ1ኛ-6ኛ ክፍል የወላጅ በዓል ሰኔ 20/2018 ዓ.ም 2. የኬጅ 3 ምረቃ እንዲሁም የኬጅ 1 እና የኬጅ2  የወላጅ በዓል  ሰኔ 27/2018ዓም መሆኑን እንገልፃለን።

  • 18 июн.6 7896

    ለወላጆች ባህርዳር  አካዳሚ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን  የመዋለ ህጻናት ምዝገባ ቅድመ ዝግጅት  ለማድረግ ያመች ዘንድ  በ2018ዓ.ም እህት ወንድም ባህርዳር አካዳሚ ያላቸዉና በ2019 ዓ.ም ኬጅ1 የሚመዘገብ ልጅ ያላችሁ ወላጆች  ከ15-16/10/2018 ዓ.ም ከ2:30-6:30  ድረስ ት/ቤት በመምጣት  የፍላጎት መግለጫ ፎርሙን እንድትሞሉ እያሳሰብን ከተገለጸዉ ቀን ዉጭ የሚመጣ ደንበኛ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን። የምዝገባ ቦታ *የዋናው ግቢ ወላጆች ዋናው ግቢ ዋና ቢሮ *የአባይ  ካምፓስ ወላጆች  አባይ ካምፓስ ኬጅ ቢሮ ዋናው ምዝገባ የሚካሔድበት ጊዜ ወደፊት ይገለፃል።                   ት/ቤቱ

  • 11 июн.6 2112

    ለወላጆች የሰኔ ወር የትምህርት ክፍያን ይመለከታል ለትምህርት ቤቱ የፋይናስ አሰራር ያመች ዘንድ እንዲሁም በክፍያ መዘግየት ምክንያት ቅጣት እንዳይጨመርባችሁ የሰኔ ወር የትምህርት ክፍያ እስከ ሰኔ10 ቀን ድረስ እንድታጠቃልሉ እናሳስባለን።

  • 10 июн.6 24716

    ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች የፈተና ኦሬንቴሽን የሚሰጠው እሁድ ማለትም በ07/10/2018 በመሆኑ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ዪኒፎርም በመልበስ ትምህርት ቤት እንድትገኙ እናሳውቃለን።

  • 9 июн.6 9702

    ለወላጆች የትምህርት ቤቱ መደበኛ የመስመር ስልክ በዙሪያዉ በሚሰራው  መንገድ ምክንያት ስለተቋረጠ ወደ መደበኛ አገልግሎት እስኪመለስ ድረስ  ብቻ የሚከተለዉን ስልክ ቁጥር መጠቀም የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን። 0918370000

  • 4 июн.7 9858

    без подписи

  • 3 июн.8 0283

    ለባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ ወላጆች ለ2ኛ ጊዜ የስብሰባ ጥሪ ስለማስተላለፍ ባህርዳር አካዳሚ ለ2019 ዓም የትምህርት ዘመን በትምህርት ክፍያ ላይ ከወላጆች ጋር ውይይት ቅዳሜ በ29/09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ  4:00 ሰዓት ያካሂዳል። ስለሆነም ባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ በመገኘት የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን። ለባህርዳር አካዳሚ አባይ ካምፓስ ወላጆች ለ2ኛ ጊዜ ስብሰባ ጥሪ ስለማስተላለፍ ባህርዳር አካዳሚ ለ2019 የትምህርት ዘመን በትምህርት ክፍያ ላይ ከወላጆች ጋር ውይይት እሁድ በ30/09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ  4:00 ሰዓት ያካሂዳል። ስለሆነም ባህርዳር አካዳሚ አባይ ካምፓስ በመገኘት የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።

  • 3 июн.11 тыс28

    без подписи

  • 3 июн.8 2032

    የ2018ዓም የ 6ኛእና 8ኛክፍል የክልል አቀፍ ፈተና ፕሮግራም