- Последний пост
- 3 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 3 092
- 1/48двое суток
- 3 543
- 1/72трое суток
- 3 821
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለነባር ወላጆች በ2018 ዓም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ወስደው አማካይ ዉጤት 50 እና በላይ ያመጡ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ሀምሌ 28 እና ሀምሌ 29/2018 ዓም መሆኑን እያሳወቅን ክፍያውን ከታች በተቀመጠው አካውንት እንድትከፍሉ እያሳሰብን የክፍያ ደረሰኙን ለትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ክፍል በማስረከብ እንድታስመዘግቡ እያሳወቅን አከፋፈሉም የተማሪውን ስም እስከ አያት እንዲሁም የ2019 ዓ.ም የክፍል ደረጃ ብቻ በመፃፍ የተማሪውን የመክፈያ ID ሳይጠቀሙ ገቢ ማድረግ ይቻላል። የክፍያ መጠን 1. ለ7ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2250 ብር የመመዝገቢያ 565 ብር በአጠቃላይ ብር 2815.00(ሁለት ሺ ስምንት መቶ አስራ አምስት ብር) 2. ለ9ኛ ክፍል.የመስከረም ወር ክፍያ 2400 ብር፣የመመዝገቢያ 600 ብር በአጠቃላይ ብር 3000.00(ሶስት ሺ ብር) የመክፈያ የሂሳብ ቁጥር 1. ለ7ኛ ክፍል ዳሸን ባንክ የሂሳቡ ባለቤት ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት የሂሳብ ቁጥር 0237973381011 2. ለ9ኛ ክፍል ዳሸን ባንክ የሂሳቡ ባለቤት ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት የሂሳብ ቁጥር 0237973381041 ባህርዳር አካዳሚ
ለደንበኞች ባህርዳር አካዳሚ ከ25/11/2018 እስከ 20/12/2018 ዓም ድረስ የሰራተኞች የእረፍት ጊዜ በመሆኑ ባለጉዳዮችን የምናስተናግደው እስከ ነገ ማለትም 24/11/2018 ዓም 5:00 ሰዓት ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለኬጂ 1 (kg 1) አዲስ አመልካቾች በሙሉ ~ ባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ ለ2019 ዓ.ም ለኬጂ-1 ያለን ቦታ ነባር እህትና ወንድም ባላቸው ስለተያዘ ለአዲስ አመልካቾች ቦታ የለንም። ሆኖም ለወደፊት ቦታ የሚገኝ ከሆነ በእጣ በቅደም ተከተል ለማስተናገድ ያመች ዘንድ ከአሁን በፊት ያመለከታችሁ ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም (ማክሰኞ) ከጥዋቱ 3:00 ት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት እጣ እንድታወጡ እናሳውቃለን። (ማስታወሻ - በዕለቱ ህፃናትን ይዞ መምጣት አያስፈለግም)
ለአባይ ካምፓስ ነባር የተማሪ ወላጆች ብቻ የ2019 ዓም የትምህርት ዘመን ክፍያ እስከ ከሀምሌ 17/2018 ዓም እንድትከፍሉ እያሳሰብን የክፍያ ደረሰኙን ኮፒ ሀምሌ 17/2018 ዓም (አርብ ) ለትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ክፍል በማስረከብ እንድታስመዘግቡ እያሳወቅን አከፋፈሉም የተማሪውን ስም እስከ አያት እንዲሁም የ2019 ዓ.ም የክፍል ደረጃ ብቻ በመፃፍ የተማሪውን የመክፈያ ID ሳይጠቀሙ ገቢ ማድረግ ይቻላል። የክፍያ መጠን 1. ኬጅ2 እና ኬጅ 3 የመስከረም ወር ክፍያ 2000 ብር፣የመመዝገቢያ 500ብር እና የመፅሀፍት 1000ብር በአጠቃላይ 3500.00(ሶስት ሺ አምስት መቶ ብር) 2. ከ1-6ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2000 ብር የመመዝገቢያ ክፍያ 500 ብር በአጠቃላይ 2500.00(ሁለት ሺ አምስት መቶ ብር የመክፈያ ሂሳብ ቁጥር ዳሸን ባንክ የሂሳቡ ባለቤት ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት የሂሳብ ቁጥር 0237973381021
ለባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ የተማሪ ወላጆች በተማሪዎች መግቢያና መዉጫ ሰዓት የትራፊክ ፍሰትና የሚያሳልጡና የተማሪዎችን አጠቃላይ ደህንነት የሚጠብቁ በጣና ክፍለ ከተማ የሰላም ማህበር ወጣቶች የወላጅ ኮሚቴ የወሰነዉን በወር 30ብር ዓመታዊ 300ብር ክፍያ በተማሪው ስም በዳሸን ባንክ የጣና ክፍለ ከተማ የሰላም ማህበር የሂሳብ ቁጥር 5294237890011 በማስገባት የክፍያ ደረሰኙን በምዝገባ ወቅት ለማህበሩ እንድታስረክቡ አናሳውቃለን።
በ2018 ዓም ባህርዳር አካዳሚ እህትና ወንድም ያላቸው የኬጅ 1 አመልካቾች ምዝገባን ይመለከታል ባህርዳር አካዳሚ በ2018 ዓም የሚማር እህት ወንድም ያላቸው ከዚህ በፊት በማጠሪያ የተመዘገባችሁ የኬጅ 1 አመልካቾች ምዝገባ የሚካሄደው በ17/11/ 2018 ዓም መሆኑን እያሳወቅን መሟላት የሚገባቸው ጉዳዮች፡ 1. የተመዝጋቢው/ዋ የክትባት እና የወሳኝ ኩነት መረጃ 2. የተመዝጋቢው/ዋ 3 ጉርድ ፎቶ እንዲሁም የአባት/የእናት 1 ጉርድ ፎቶ 3. ተመዝጋቢውን/ዋን በአካል ይዞ መምጣት
ለዋናዉ ግቢ የመክፈያ የሂሳብ ቁጥር 1. ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ዳሸን ባንክ የሂሳቡ ባለቤት ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት የሂሳብ ቁጥር 0237973381011 2. ለኬጅ እና ሀይስኩል ዳሸን ባንክ የሂሳቡ ባለቤት ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት የሂሳብ ቁጥር 0237973381041 ባህርዳር አካዳሚ
ለዋናው ግቢ ነባር የተማሪ ወላጆች ብቻ የነባር ተማሪ ወላጆች ለሚቀጥለው አመት ልጆቻችንን ለማስመዝገብ ክፍያ እንድንፈፅም ቶሎ አሳውቁን በማለት በተደጋጋሚ ስልክ ስለሚደዉሉ ት/ቤቱም ለዚህ ጉዳይ መፍትሔ መስጠት ስላለበት ለ2019 ዓም የትምህርት ዘመን ክፍያ ከሀምሌ 01-10/2018 ዓም እንድትከፍሉ እያሳሰብን የክፍያ ደረሰኙን ኮፒ ሀምሌ 17/2018 ዓም (አርብ ) ለትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ክፍል በማስረከብ እንድታስመዘግቡ እያሳወቅን አከፋፈሉም የተማሪውን ስም እስከ አያት እንዲሁም የ2019 ዓ.ም የክፍል ደረጃ ብቻ በመፃፍ የተማሪውን የመክፈያ ID ሳይጠቀሙ ገቢ ማድረግ ይቻላል። የክፍያ መጠን 1. ኬጅ2 እና ኬጅ 3....የመስከረም ወር ክፍያ 2200 ብር፣የመመዝገቢያ 550ብር እና የመፅሀፍት 1000ብር በአጠቃላይ 3750.00(ሶስት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ ብር) 2. ከ1-4ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2100 ብር የመመዝገቢያ ክፍያ 525 ብር በአጠቃላይ 2625.00(ሁለት ሺ ስድስት መቶ ሀያ አምስት ብር) 3. ከ5-8ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2250ብር የመመዝገቢያ ክፍያ 565ብር በአጠቃላይ 2815.00(ሁለት ሺ ስምንት መቶ አስራ አምስት ብር) 4. ከ9-12ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2400 የመመዝገቢያ ክፍያ 600ብር በአጠቃላይ 3000.00(ሶስት ሺ ብር) ማሳሰቢያ 1. ምዝገባው ክልላዊ ፈተና የወሰዱ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን አያካትትም 2. ይህ ምዝገባ የአባይ ካምፓስ ተማሪዎችን አይጨምርም የአባይ ካምፓስ የምዝገባ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል።
ለዋናው ግቢ ወላጆች/ባለጉዳዮች በ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ምክንያት ከሰኔ23 እስከ ሀምሌ17/ 2018 ዓም ድረስ ት/ቤቱን በተመለከተ ማንኛውንም ጉዳዮች ላይ አገልግሎት ስለማይሰጥ ወላጆች/ባለጉዳዮች እስከ ሰኔ 19/2018 ዓም ድረስ አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን።
ለተማሪዎችና ወላጆች የ 2018ዓም የትምህርት ዘመን የማጠቃለያ ፕሮግራሞች ዋናው ግቢ 1. የኬጅ 3 ምረቃ እንዲሁም የኬጅ 1 እና የኬጅ2 የወላጅ በዓል ሰኔ 20/2018 ዓ.ም 2. ከ1ኛ-12ኛ ክፍል የወላጅ በዓል ሰኔ 21/2018 ዓ.ም አባይ ካምፓስ 1. ከ1ኛ-6ኛ ክፍል የወላጅ በዓል ሰኔ 20/2018 ዓ.ም 2. የኬጅ 3 ምረቃ እንዲሁም የኬጅ 1 እና የኬጅ2 የወላጅ በዓል ሰኔ 27/2018ዓም መሆኑን እንገልፃለን።
ለወላጆች ባህርዳር አካዳሚ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመዋለ ህጻናት ምዝገባ ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ ያመች ዘንድ በ2018ዓ.ም እህት ወንድም ባህርዳር አካዳሚ ያላቸዉና በ2019 ዓ.ም ኬጅ1 የሚመዘገብ ልጅ ያላችሁ ወላጆች ከ15-16/10/2018 ዓ.ም ከ2:30-6:30 ድረስ ት/ቤት በመምጣት የፍላጎት መግለጫ ፎርሙን እንድትሞሉ እያሳሰብን ከተገለጸዉ ቀን ዉጭ የሚመጣ ደንበኛ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን። የምዝገባ ቦታ *የዋናው ግቢ ወላጆች ዋናው ግቢ ዋና ቢሮ *የአባይ ካምፓስ ወላጆች አባይ ካምፓስ ኬጅ ቢሮ ዋናው ምዝገባ የሚካሔድበት ጊዜ ወደፊት ይገለፃል። ት/ቤቱ
ለወላጆች የሰኔ ወር የትምህርት ክፍያን ይመለከታል ለትምህርት ቤቱ የፋይናስ አሰራር ያመች ዘንድ እንዲሁም በክፍያ መዘግየት ምክንያት ቅጣት እንዳይጨመርባችሁ የሰኔ ወር የትምህርት ክፍያ እስከ ሰኔ10 ቀን ድረስ እንድታጠቃልሉ እናሳስባለን።
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች የፈተና ኦሬንቴሽን የሚሰጠው እሁድ ማለትም በ07/10/2018 በመሆኑ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ዪኒፎርም በመልበስ ትምህርት ቤት እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ለወላጆች የትምህርት ቤቱ መደበኛ የመስመር ስልክ በዙሪያዉ በሚሰራው መንገድ ምክንያት ስለተቋረጠ ወደ መደበኛ አገልግሎት እስኪመለስ ድረስ ብቻ የሚከተለዉን ስልክ ቁጥር መጠቀም የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን። 0918370000
ለባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ ወላጆች ለ2ኛ ጊዜ የስብሰባ ጥሪ ስለማስተላለፍ ባህርዳር አካዳሚ ለ2019 ዓም የትምህርት ዘመን በትምህርት ክፍያ ላይ ከወላጆች ጋር ውይይት ቅዳሜ በ29/09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ያካሂዳል። ስለሆነም ባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ በመገኘት የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን። ለባህርዳር አካዳሚ አባይ ካምፓስ ወላጆች ለ2ኛ ጊዜ ስብሰባ ጥሪ ስለማስተላለፍ ባህርዳር አካዳሚ ለ2019 የትምህርት ዘመን በትምህርት ክፍያ ላይ ከወላጆች ጋር ውይይት እሁድ በ30/09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ያካሂዳል። ስለሆነም ባህርዳር አካዳሚ አባይ ካምፓስ በመገኘት የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።
ለተማሪዎችና ለተማሪ ወላጆች የ2018ዓም የ2ኛው ወሰነ ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና የሚሰጠው ከሰኔ 01-04/2018 ዓም በመሆኑ ተማሪዎች ከወዲሁ ዝግጅት እንዲያደርጉ ወላጆች የበኩላችሁን እገዛ እንድታደርጉላቸው በአክብሮት እናሳስባለን።
ለባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ ወላጆች የስብሰባ ጥሪ ስለማስተላለፍ ባህርዳር አካዳሚ ለ2019 ዓም የትምህርት ዘመን በትምህርት ክፍያ ላይ ከወላጆች ጋር ውይይት ቅዳሜ በ22/09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ያካሂዳል። ስለሆነም ባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ በመገኘት የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን። ለባህርዳር አካዳሚ አባይ ካምፓስ ወላጆች የስብሰባ ጥሪ ስለማስተላለፍ ባህርዳር አካዳሚ ለ2019 የትምህርት ዘመን በትምህርት ክፍያ ላይ ከወላጆች ጋር ውይይት እሁድ በ23/09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ያካሂዳል። ስለሆነም ባህርዳር አካዳሚ አባይ ካምፓስ በመገኘት የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።
በ2018 ዓም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች የትምህርት ሚኒስተር የ2018ዓም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ17 መሆኑን ገልጿል ።
ለዋናው ግቢ የኬጅ ወላጆች በ08/08/2018ዓም የዋናው ግቢ ሁሉም የኬጅ መምህራን የባህርዳር ከተማ አስ/ትም/መምሪያ ባዘጋጀው ስልጠና ተሳታፊ ስለሚሆኑ ለኬጅ ተማሪዎች ብቻ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እየገለፅን አርብ ማለትም በ09/08/2018ዓም መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል መሆኑን እናሳዉቃለን።
ለወላጆች ከሰኞ እስከ ረቡዕ ማለትም 28-30/2018 ዓም ድረስ የአጋማሽ ፈተና ጊዜ በመሆኑ ተማሪዎች ትምህርት ቤት የሚቆዩት እስከ 6:00 ሰዓት መሆኑን እንገልፃለን።