tgindex
Bahir Dar Academy High School Channel

Bahir Dar Academy High School Channel

Статистика

Educational

Последний пост
3 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
2 394
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 465
20 постов
Вовлечённость
144,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 263
1/48двое суток
1 447
1/72трое суток
1 561

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ለባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ የተማሪ ወላጆች በተማሪዎች  መግቢያና መዉጫ ሰዓት የትራፊክ ፍሰትና የሚያሳልጡና የተማሪዎችን አጠቃላይ ደህንነት የሚጠብቁ በጣናክፍለ ከተማ የሰላም ማህበር ወጣቶች የወላጅ ኮሚቴ  የወሰነዉን በወር 30ብር ዓመታዊ 300ብር ክፍያ በተማሪው ስም በዳሸን ባንክ  የጣና ክፍለ ከተማ የሰላም ማህበር የሂሳብ ቁጥር 5294237890011  በማስገባት  የክፍያ ደረሰኙን በምዝገባ ወቅት ለማህበሩ እንድታስረክቡ አናሳውቃለን።

  • 3 авг.1 1708

    ለነባር ወላጆች በ2018 ዓም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ወስደው አማካይ ዉጤት 50 እና በላይ ያመጡ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ሀምሌ 28 እና ሀምሌ 29/2018 ዓም መሆኑን እያሳወቅን ክፍያውን ከታች በተቀመጠው አካውንት እንድትከፍሉ እያሳሰብን የክፍያ ደረሰኙን ለትምህርት ቤቱ ፋይናንስ  ክፍል በማስረከብ እንድታስመዘግቡ  እያሳወቅን  አከፋፈሉም የተማሪውን ስም እስከ አያት እንዲሁም የ2019  ዓ.ም የክፍል ደረጃ ብቻ  በመፃፍ  የተማሪውን የመክፈያ ID ሳይጠቀሙ ገቢ ማድረግ ይቻላል።   የክፍያ መጠን 1. ለ7ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2250 ብር የመመዝገቢያ  565 ብር በአጠቃላይ ብር 2815.00(ሁለት ሺ ስምንት መቶ አስራ አምስት ብር) 2. ለ9ኛ ክፍል.የመስከረም ወር ክፍያ 2400 ብር፣የመመዝገቢያ  600 ብር በአጠቃላይ ብር 3000.00(ሶስት ሺ ብር)     የመክፈያ የሂሳብ ቁጥር 1.  ለ7ኛ ክፍል  ዳሸን ባንክ  የሂሳቡ ባለቤት  ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት የሂሳብ ቁጥር  0237973381011 2.  ለ9ኛ ክፍል ዳሸን ባንክ  የሂሳቡ ባለቤት  ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት የሂሳብ ቁጥር  0237973381041                       ባህርዳር አካዳሚ

  • 30 июл.1 6804

    ለደንበኞች ባህርዳር አካዳሚ   ከ25/11/2018 እስከ 20/12/2018 ዓም ድረስ  የሰራተኞች የእረፍት ጊዜ በመሆኑ  ባለጉዳዮችን የምናስተናግደው  እስከ ነገ ማለትም 24/11/2018 ዓም 5:00 ሰዓት ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።

  • 25 июл.2 42015

    ለኬጂ 1 (kg 1) አዲስ አመልካቾች በሙሉ ~ ባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ ለ2019 ዓ.ም ለኬጂ-1 ያለን ቦታ ነባር እህትና ወንድም ባላቸው ስለተያዘ ለአዲስ አመልካቾች ቦታ የለንም። ሆኖም ለወደፊት ቦታ የሚገኝ ከሆነ በእጣ በቅደም ተከተል ለማስተናገድ ያመች ዘንድ ከአሁን በፊት ያመለከታችሁ ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም (ማክሰኞ) ከጥዋቱ 3:00 ት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት እጣ እንድታወጡ እናሳውቃለን። (ማስታወሻ - በዕለቱ  ህፃናትን ይዞ መምጣት አያስፈለግም)

  • 17 июл.3 36017

    ለባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ የተማሪ ወላጆች በተማሪዎች  መግቢያና መዉጫ ሰዓት የትራፊክ ፍሰትና የሚያሳልጡና የተማሪዎችን አጠቃላይ ደህንነት የሚጠብቁ በጣና ክፍለ ከተማ የሰላም ማህበር ወጣቶች የወላጅ ኮሚቴ  የወሰነዉን በወር 30ብር ዓመታዊ 300ብር ክፍያ በተማሪው ስም በዳሸን ባንክ  የጣና ክፍለ ከተማ የሰላም ማህበር የሂሳብ ቁጥር 5294237890011  በማስገባት  የክፍያ ደረሰኙን በምዝገባ ወቅት ለማህበሩ እንድታስረክቡ አናሳውቃለን።

  • 15 июл.3 22112

    በ2018 ዓም ባህርዳር አካዳሚ እህትና ወንድም ያላቸው  የኬጅ 1  አመልካቾች ምዝገባን ይመለከታል ባህርዳር አካዳሚ በ2018 ዓም የሚማር እህት ወንድም ያላቸው ከዚህ በፊት በማጠሪያ የተመዘገባችሁ የኬጅ 1 አመልካቾች  ምዝገባ  የሚካሄደው በ17/11/ 2018 ዓም መሆኑን እያሳወቅን  መሟላት የሚገባቸው ጉዳዮች፡ 1. የተመዝጋቢው/ዋ የክትባት እና የወሳኝ ኩነት መረጃ 2. የተመዝጋቢው/ዋ 3 ጉርድ ፎቶ እንዲሁም  የአባት/የእናት 1 ጉርድ ፎቶ 3. ተመዝጋቢውን/ዋን  በአካል ይዞ መምጣት

  • 8 июл.3 70042

    ለዋናዉ ግቢ የመክፈያ የሂሳብ ቁጥር 1.  ከ1ኛ-8ኛ ክፍል  ዳሸን ባንክ  የሂሳቡ ባለቤት  ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት የሂሳብ ቁጥር  0237973381011 2.  ለኬጅ እና ሀይስኩል ዳሸን ባንክ  የሂሳቡ ባለቤት  ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት የሂሳብ ቁጥር  0237973381041                       ባህርዳር አካዳሚ

  • 7 июл.3 70071

    ለዋናው ግቢ ነባር የተማሪ ወላጆች ብቻ የነባር ተማሪ ወላጆች ለሚቀጥለው አመት ልጆቻችንን ለማስመዝገብ ክፍያ እንድንፈፅም ቶሎ አሳውቁን በማለት በተደጋጋሚ  ስልክ ስለሚደዉሉ ት/ቤቱም ለዚህ ጉዳይ መፍትሔ መስጠት  ስላለበት ለ2019 ዓም የትምህርት ዘመን ክፍያ ከሀምሌ 01-10/2018 ዓም እንድትከፍሉ እያሳሰብን የክፍያ ደረሰኙን ኮፒ  ሀምሌ 17/2018 ዓም (አርብ ) ለትምህርት ቤቱ ፋይናንስ  ክፍል በማስረከብ እንድታስመዘግቡ  እያሳወቅን  አከፋፈሉም የተማሪውን ስም እስከ አያት እንዲሁም የ2019  ዓ.ም የክፍል ደረጃ ብቻ  በመፃፍ  የተማሪውን የመክፈያ ID ሳይጠቀሙ ገቢ ማድረግ ይቻላል።   የክፍያ መጠን 1. ኬጅ2  እና ኬጅ 3....የመስከረም ወር ክፍያ 2200 ብር፣የመመዝገቢያ  550ብር እና የመፅሀፍት  1000ብር በአጠቃላይ 3750.00(ሶስት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ ብር) 2. ከ1-4ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2100  ብር የመመዝገቢያ ክፍያ 525 ብር በአጠቃላይ 2625.00(ሁለት ሺ ስድስት መቶ ሀያ አምስት  ብር) 3. ከ5-8ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2250ብር የመመዝገቢያ ክፍያ 565ብር በአጠቃላይ 2815.00(ሁለት ሺ ስምንት  መቶ አስራ አምስት ብር) 4. ከ9-12ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2400 የመመዝገቢያ ክፍያ  600ብር በአጠቃላይ  3000.00(ሶስት ሺ ብር) ማሳሰቢያ 1. ምዝገባው ክልላዊ ፈተና የወሰዱ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን  አያካትትም 2. ይህ ምዝገባ የአባይ ካምፓስ ተማሪዎችን አይጨምርም የአባይ ካምፓስ የምዝገባ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል።

  • 24 июн.3 5606

    ለዋናው ግቢ ወላጆች/ባለጉዳዮች በ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ምክንያት ከሰኔ23 እስከ ሀምሌ17/ 2018 ዓም ድረስ ት/ቤቱን  በተመለከተ ማንኛውንም ጉዳዮች ላይ አገልግሎት ስለማይሰጥ ወላጆች/ባለጉዳዮች  እስከ ሰኔ 19/2018 ዓም ድረስ አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን።

  • ለዋናው ግቢ ወላጆች/ባለጉዳዮች በ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ምክንያት ከሰኔ23 እስከ ሀምሌ17/ 2018 ዓም ድረስ አገልግሎት ስለማይሰጥ ባለጉዳዮች  እስከ ሰኔ 19/2018 ዓም ድረስ አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን።

  • 20 июн.4 5345

    ለተማሪዎችና  ወላጆች የ 2018ዓም የትምህርት ዘመን  የማጠቃለያ ፕሮግራሞች           ዋናው ግቢ 1. የኬጅ 3 ምረቃ እንዲሁም የኬጅ 1 እና የኬጅ2  የወላጅ በዓል  ሰኔ 20/2018 ዓ.ም 2. ከ1ኛ-12ኛ ክፍል የወላጅ በዓል ሰኔ 21/2018 ዓ.ም          አባይ ካምፓስ 1. ከ1ኛ-6ኛ ክፍል የወላጅ በዓል ሰኔ 20/2018 ዓ.ም 2. የኬጅ 3 ምረቃ እንዲሁም የኬጅ 1 እና የኬጅ2  የወላጅ በዓል  ሰኔ 27/2018ዓም መሆኑን እንገልፃለን።

  • 18 июн.3 9509

    ለወላጆች ባህርዳር  አካዳሚ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን  የመዋለ ህጻናት ምዝገባ ቅድመ ዝግጅት  ለማድረግ ያመች ዘንድ  በ2018ዓ.ም እህት ወንድም ባህርዳር አካዳሚ ያላቸዉና በ2019 ዓ.ም ኬጅ1 የሚመዘገብ ልጅ ያላችሁ ወላጆች  ከ15-16/10/2018 ዓ.ም ከ2:30-6:30  ድረስ ት/ቤት በመምጣት  የፍላጎት መግለጫ ፎርሙን እንድትሞሉ እያሳሰብን ከተገለጸዉ ቀን ዉጭ የሚመጣ ደንበኛ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን። የምዝገባ ቦታ *የዋናው ግቢ ወላጆች ዋናው ግቢ ዋና ቢሮ *የአባይ  ካምፓስ ወላጆች  አባይ ካምፓስ ኬጅ ቢሮ ዋናው ምዝገባ የሚካሔድበት ጊዜ ወደፊት ይገለፃል።                   ት/ቤቱ

  • 11 июн.3 6502

    ለወላጆች የሰኔ ወር የትምህርት ክፍያን ይመለከታል ለትምህርት ቤቱ የፋይናስ አሰራር ያመች ዘንድ እንዲሁም በክፍያ መዘግየት ምክንያት ቅጣት እንዳይጨመርባችሁ የሰኔ ወር የትምህርት ክፍያ እስከ ሰኔ10 ቀን ድረስ እንድታጠቃልሉ እናሳስባለን።

  • 10 июн.3 9804

    ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች የፈተና ኦሬንቴሽን የሚሰጠው እሁድ ማለትም በ07/10/2018  በመሆኑ  ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት  ዪኒፎርም በመልበስ ትምህርት ቤት  እንድትገኙ እናሳውቃለን።

  • 9 июн.4 3603

    ለወላጆች የትምህርት ቤቱ መደበኛ የመስመር ስልክ በዙሪያዉ በሚሰራው  መንገድ ምክንያት ስለተቋረጠ ወደ መደበኛ አገልግሎት እስኪመለስ ድረስ  ብቻ የሚከተለዉን ስልክ ቁጥር መጠቀም የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን። 0918370000

  • 4 июн.5 5808

    без подписи

  • 3 июн.4 7733

    ለባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ ወላጆች ለ2ኛ ጊዜ የስብሰባ ጥሪ ስለማስተላለፍ ባህርዳር አካዳሚ ለ2019 ዓም የትምህርት ዘመን በትምህርት ክፍያ ላይ ከወላጆች ጋር ውይይት ቅዳሜ በ29/09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ  4:00 ሰዓት ያካሂዳል። ስለሆነም ባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ በመገኘት የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን። ለባህርዳር አካዳሚ አባይ ካምፓስ ወላጆች ለ2ኛ ጊዜ ስብሰባ ጥሪ ስለማስተላለፍ ባህርዳር አካዳሚ ለ2019 የትምህርት ዘመን በትምህርት ክፍያ ላይ ከወላጆች ጋር ውይይት እሁድ በ30/09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ  4:00 ሰዓት ያካሂዳል። ስለሆነም ባህርዳር አካዳሚ አባይ ካምፓስ በመገኘት የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።

  • 3 июн.3 0401из bdamiddleschool

    без подписи

  • 3 июн.3 510

    የ2018ዓም የ 6ኛእና 8ኛክፍል የክልል አቀፍ ፈተና ፕሮግራም

  • 31 мая4 38312

    ለተማሪዎችና ለተማሪ ወላጆች የ2018ዓም የ2ኛው ወሰነ ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና የሚሰጠው ከሰኔ 01-04/2018 ዓም በመሆኑ ተማሪዎች ከወዲሁ ዝግጅት እንዲያደርጉ ወላጆች የበኩላችሁን እገዛ  እንድታደርጉላቸው በአክብሮት እናሳስባለን።