tgindex

BDU-Central Students Union

описание

ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው። Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel. Join to get #Latest_and_Reliable:- #Information #News #Projects #Opportunities #Scholarships #Trainings #Insights https://t.me/bducsu

5 563
подписчиков
Охват к подписчикам
129,6%
ERR
Реакции к просмотрам
0,19%
597 на 49 постов
Пересылки к просмотрам
0,48%
1 532
Постов в день
0,0
всего 59

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 16 июн.ሰኔ 20/ 2018 ዓ.ም ደረሰ! እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ተመራቂዎች! ጉዞው ፈታኝ ቢሆንም ሽልማቱ አሁን በእይታ ውስጥ ነው። ፈታኙ ጉዞ በድል የሚጠናቀቅበት፣ በጋውን የሚደመቅበት፤ በደስታና በትዝታዎች የሚሞላው የምርቃት ቀናችሁ ደረሰ። እንኳን ደስ አላችሁ የ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች! ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ0,71%
  • 29 июн.3.75 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ ሴት ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃችሁ እያልን ስካርፍ(ሪቫን) ያልወሰዳችሁ ካላችሁ የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ተቀዳሚ ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 309(ዊዝደም) መጣችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን።0,62%
  • 18 июн.без подписи0,61%
  • 10 авг.ለፔዳ ግቢ፤ ለቢዝነስ ኢኮኖሚክስና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎቻችን በሙሉ፡ የግቢውን መግቢያ በር እና የካፌ አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን እና ለማቅለል የዲጂታል መታወቂያ (Digital ID) ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። በመሆኑም ሁሉም የፔዳ ግቢ ተማሪዎቻችን ከታች በተቀመጠው ሊንክ (Link) በመግባት አስፈላጊውን መረጃ በወቅቱ እንድትልኩልን እናሳስባለን። የመረጃ ማስገቢያ ሊንክ፡ https://cutt.ly/peda_id ማሳሰቢያ፡ መረጃችሁን በወቅቱ አለመላክ በበሩ እና በካፌ አገልግሎት ላይ መዘግየትን ስለሚያስከትል መረጃችሁን አሟልታችሁ እንድትልኩ እናሳስባለን። የሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ0,54%
  • 23 маяHello everyone, I'm Nesredin Hassen, a third-year medical student at Bahir Dar University. I have been nominated for Best Academic & Research Content at the LinkedIn Changemaker Awards Ethiopia. What makes this special? I am the only undergraduate student on the nominee list. I would greatly appreciate your support. Voting takes less than two minutes – you only need an email address. Vote for me here: 🔗 https://changemakeraward.com/share/id-mo1wb6if-lalf4ycg0.html 🛑 Voting closes: Sunday, May 24, at 4:00 PM.0,53%
  • 26 маяለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎቻችን እንኳን 1447ኛው የኢድ-አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! በአሉ የፍቅር የሰላም እና የመተሳሰብ እንዲሆን የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል!!!0,35%
  • 24 окт.без подписи0,32%
  • 3 апр.без подписи0,30%
  • 16 июн.ለጀማሪ መርሐግብር ተማሪዎች በሙሉ የዲፓርትመንት ምርጫ የምትመርጡት ቀጣይ መስከረም ላይ እንደሆነ አውቃችሁ እስከ 13/10/2018 ዓ.ም ድረስ ክሊራንስ አስጨርሳችሁ ከግቢ እንድትወጡ እያሳሰብን ከ13/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ የዶርምም ሆነ የምግብ አገልግሎት እንደማታገኙ ለማሳሰብ እንወዳለን።0,28%
  • 26 февр.без подписи0,28%
  • 22 апр.без подписи0,27%
  • 7 апр.без подписи0,25%