tgindex
Belinga Optimum youth football project

Belinga Optimum youth football project

Статистика
@belingaoptimumСпортанглийский

TEAM WORK MAKES THE DREAM WORK 💪

Последний пост
12:10
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
16
Всего постов
32
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Спорт
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
626
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
210
30 постов
Вовлечённость
33,5%
к подписчикам
Постов в день
2,3
всего 32
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
141
1/48двое суток
161
1/72трое суток
174

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • First time history Africa women's champion, ⚽️👏👏👏🥳🥳🥳🥳🏆🏆🏆🏆👑👑👑👑. This is our dreams for Belinga youth football project women's teams and Ethiopia national teams.

  • без подписи

  • See you on Tuesday training programme.

  • Tomorrow training programme Sunday. U10 U13 U17 Girls teams. We are all inform you that there's not training tomorrow due to the weather condition, and the Kazanchis women's square 28meda will be occupated with the Tena teams tournament all the day. We decide to rest all the teams tomorrow. Have a good rest and beautiful sunday🙏.

  • 👏👏👏👏👏Good performance 🥰🥰🥰🥰

  • Belinga Youth football project. U13 12-1 Focus youth football project. U13 BABEL. ⚽️⚽️⚽️⚽️ Sami. ⚽️⚽️⚽️ Sala.⚽️⚽️ Besufikad. ⚽️ Mohammed ⚽️ Andom⚽️

  • Today freindly match result. Belinga Youth football project. U10 2-3 Focus Youth football project.U10 Goals scorers. Fomsa⚽️⚽️

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • Tomorrow programme Saturday. Freindly match. U10. U13 Time. 4:00 Training for U17 and Girls teams. Time. 6:00

  • ቀን 08/12/2018 ዓ፣ም ሰላም የተከበራችሁ የፕሮጀችት ባለቤቶች አሰልጣኞች ቡድን መሪዎች እንዲሁም ተጠሪዎች.... በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ወጣቶች እና ስፖርት ጽ/ቤት በጋራ በሚዘጋጀው የ2018 ዓ.ም የክረምት ውድድር ለማከናወን ለነገ ቅዳሜ 09/12/2018 ዓም ተጠርቶ የነበረው የምልመላ ጥሪ ወደ ሐሙስ 14/122018 ዓም የተዘዋወር መሆኑን ከይቅርታ ጋር አናሳስባለን::በተጨማሪም የቡድናቹህን ስም ዝርዝር ቢሮ ያስገባቹ ቡድኖችን አያመሰገንን ያላስገባቹ እንድታስገቡ በድጋሚ ለማስታወስ እንወዳለን:: የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ወጣቶች እና ስፖርት ጽ/ቤት

  • без подписи

  • ቀን 06/12/2018 ዓ፣ም ሰላም የተከበራችሁ የፕሮጀችት ባለቤቶች አሰልጣኞች ቡድን መሪዎች እንዲሁም ተጠሪዎች.... በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ወጣቶች እና ስፖርት ጽ/ቤት በጋራ በተዘጋጀው የ2018 ዓ.ም የበጋ ውድድር ላይ በየካታጎሪው ውድድሩን ከአንድ አስከ ሶስተኛ ሆናቹ ላጠናቀቃቹ ቡድኖች ንጉስ ትጥቅ አምራች ውድድሩን አስመልክቶ የገባውን የመለያ ሽልማት ለማበርከት ዝግጁ መሆኑን ስላሳወቀን ከምንልከው ሊንክ ላይ የምትፈልጉትን የመለያ አይነት በኮዱ ወይም በምስሉ በመምረጥ የመለያ ሳይዝ: ቁጥር እና የቡድናችሁን ሎጎ በማካተት አስከ ዓርብ 08/12/2018 ዓም በዚሁ ቻናል ላይ እንድትልኩልን በአክብሮት እናሳስባለን:: ላሳያችሁን ትግሥት ከልብ እናመሰግናለን!!! የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ወጣቶች እና ስፖርት ጽ/ቤት

  • ቀን፦ነሀሴ 5/2018 ለአሰልጣኞች እና ለቡድን መሪዎች በሙሉ ጉዳዩ፦የቅድመ ምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ የክፍለ ከተማችን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከስፖርት ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር የ2018 ዓ.ም የክረምት የታዳጊዎች እግር ኳስ ውድድር ለማካሄድ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቋል። በመሆኑም በውድድሩ መሳተፍ የምትፈልጉ አሰልጣኞች እና የቡድን መሪዎች የታዳጊ ተጫዋቾቻችሁን ቅድመ ምዝገባ እንድታከናውኑ ጥሪ እናቀርባለን። *የምዝገባ መስፈርቶችና መረጃዎች የዕድሜ ምድቦች፡ ከ13 ዓመት በታች (U-13)፣ ከ15 ዓመት በታች (U-15) እና ከ17 ዓመት በታች (U-17) የተጫዋቾች ብዛት፡ በእያንዳንዱ የዕድሜ ምድብ እስከ 30 (ሰላሳ) ልጅ ብቻ ይመዘገባል። *የመረጃ አቀራረብ፡ የታዳጊዎችን የስም ዝርዝር በኤክሴል በኮምፒተር በተፃፈ (Excel Format) በመመዝገብ (Hard Copy) ማቅረብ ያስፈልጋል *የዕድሜ ኃላፊነት፡ አሰልጣኞችና የቡድን መሪዎች የሚያስመዘግቧቸውን ታዳጊዎች ትክክለኛ ዕድሜ ሙሉ በሙሉ ኃላፊነት ወስደው ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የምዝገባ ጊዜ፡ ከዛሬ ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ፊታችን አርብ (ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም) የምልመላ ቀን የፊታችን ቅዳሜ (ነሐሴ 9) እና እሁድ (ነሐሴ 10) የምዝገባ ቦታ፡ በክፍለ ከተማው ወጣቶች እና ስፖርት ጽሕፈት ቤት በአካል በመገኘት። አላዛር ታደሰ የለሚኩራ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት

  • Tomorrow training programme. U10, U13. Time. 4:00 U17, and women's teams. Time. 6:00

  • без подписи

  • без подписи

  • ለሁሉም ወላጆች ማስታወቂያ እንደምን አመሻችሁ❤️❤️❤️ ካዛንቺስ ሜዳ ስልጠና በሚኖርበት ቀናት የኪራይ መኪና ለማዘጋጀት ሞክረን የነበረ ቢሆንም፣ አብዛኛዎቹ ተጫዋቾች በራሳቸው መሄድን ስለመረጡ የቀረውን የመኪና ኪራይ ወጪ መሸፈን አስቸጋሪ ሆኗል። ስለሆነም በKazanchis ሜዳ ስልጠና በሚኖርበት ጊዜ የU15 እና U17 ተጫዋቾች በራሳቸው ወደ ስልጠና ቦታው እንዲሄዱ ይደረጋል። ልጃቸው በራሱ ወደ Kazanchis እንዲሄድ የማይፈልጉ ወላጆች ካሉ፣ በምትኩ  በG7 ሜዳ ጠዋት 4:00 ሰዓት የሚካሄድ ስልጠና ይኖራል። ለትብብራችሁ እናመሰግናለን።

  • без подписи