የኔ ደብዳቤ💌
Статистикаእማ ለውለታሽ ውለታ ምከፍለው ባይኖረኝም ግን አንድ ቀን አኮራሻለው love u mom contact & cross👉 @Se_c_re_t & @Mis_taa ✨ ма guy's piс ✨ воice😍 ✨ videо 📹 Az ✨ amazing letter 👌🙌 ✨ л💓в ече💖❣️ so join & shear this 🙏
- Последний пост
- 2 апр.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ብቻ ትናፍቀኛለህ ... እንደጓጓሁለት የድሮ የማትሪክ ውጤት እርቦኝ እንደምጎርሰው የመጀመሪያ ጉርሻ እንደ መፅሀፎቼ ሽታ እንደ አስቴር አወቀ አዲስ አልበም መውጫ ቀን እንደ እሁድ ጠዋት ቅዳሴ እንደ ልጅነቴ ነፃነት ስደክም ውዬ እንደምተኛው እንቅልፍ እንዳባቴ ኮራሁቡሽ ቃል ሊሳኩ እንደተቃረቡ ህልሞቼ እንደሚሞላልኝ "ግማሽ ቀን" ትናፍቀኛለህ.... #vie 🥀
....አየህ በአንተ ልክ ልወደው እንደማልችል ገብቶኛል.. አሁንም ስልኬ ላይ ፎቶህ አለ አሁንም ያለፍንበትን መንገድ አስታውሳለሁ.. አሁንም የቆጨኝ ህይወት አለ አሁንም ማስታወሻህ ማስታወሻዬ ብቻ አይደለም ኑሮዬ እንጂ ያንተ ትናንት ዛሬዬን አነቀብኝ አየህ አንተ አታውቅም...ትቼህ የሄድኩ ይመስልሀል እኔ ግን ይዤህ እሱ ጋር መጥቻለሁ.. አንተ እያለህ የመውደድ ደህንነት አይሰማኝም.. አንተን እንጂ እሱን እንደማላውቀው ስራዬ ያሳብቃል እሱን እንዳንተ ለመውደድ ልቤ አይፈቅድልኝም እሱን እንደማቅፈው ሳይሆን አንተን እንደማቅፍህ እያቀፍኩት እንደሆነ ሳውቅ ሴትነቴ ያስጠላኛል.. ... #vie¿
የልቤን እልህ በእንባዬ ባዘንብ ልጠላው ብዙ ከራሴ ብሟገት ልብ የያዘውን አይለቅ...ለነገሩ ላይችል አይሰጥ! #..
ዛሬ እንደትናንት አብረን ዘመን አንቋጭም.. እንዲህ በልብ እንናፍቃለን እንጂ ... ልንኖረው አልታደልንም... #..
...ልዩ አልነበረም የመጀመሪያ እንጂ የመጨረሻ አይደለም.. ገፁ ጨረቃን ወይ ድምፁ ቅዳሴን አላስረሳኝም ቃሉም ሳቁም የሚረሳ! ማንም ነበረ ለ አለም ለኔ ግን --- 'ራሱ አለም!♡ #..
....እንጂማ መለያየት ተፈጥሮም አይደል? ነፍስ ከስጋስ ይለይ የል‽ #..
ከ ሰማይ በላይ ነው የምወድሽ ይለኝ ነበር...አወዳደዱ ስር አለው..ድንገት ተሰብር ውድቅ ሊል ይችላል የሚባል አይነት አልነበረም.....ይወደኝ ነበር ከሰማይ በላይ ድረስ.... #..
ቆንጆ አመት ይሁንልን..🌻🌻
እንዴት ነው ቀንህን መዋል የለመድከው? እኔ እንደሚሰማኝ አይሰማህም ነው? 1 ቀን እውን እንደድሮ 24 ሰዓት ብቻ ነው? ምን ስትሰራ ይመሽልሃል? አንተን ከማሰብና ከማውራት ሌላ ህይወት የሌለኝ እኔ የምሰራው አጣውልህ....አታወራኝም? አልናፈኩህም?... #vie🥀
እሺ, ምን ያህል ነው የምቆየው? .. መች ነው ደህና የምሆነው??!
እስኪ ንገረኝ... ..ስንቴ ቻው ብልህ ይቆርጥልኛል..? 🥀
...የመወደድን ትናንትነት መቀበል የዛሬን ብቸኝነት መጋፈጥ እፈራለው.... #vie... 🥀
*ማብቂያ የሌለው የምናልባት ጉዞ.... #.... 🖤
ኖረህ ብቻ አይደለም...አስታውሼህ ደስታዬ የነበርክ አንተ የልቤ ሰው ሆይ! በምኞት ጀምረን በትዝታ ላበቃነው ገፅ ምን ነበር ምላሽህ? #.... 🥀
....ስሜቶቼን እየፈለፈለ ያጋልጣቸውና ግርጌአቸው ላይ ይፈርማል....አለ-ነገር እኮ ስሜት አልባ አልሆንኩም. ደስታዬ ላይ ፊርማው አለ ንዴቴ ላይ......ናፍቆቴ ላይ..... ስጋቴ ላይ......ሙላቴ ላይ... #vie... 🥀
ብዙ ከሚመስለኝ ግን ትንሽ ከሆነ እድሜዬ ብዙ ተምሪያለሁ ብስለት የሚመጣው ከሚያጋጥሙን የህይወት ውጣ ውረዶች አይነት እና ከውጣ ውረዶቹ ከቀሰምናቸው ትምህርቶች እንጂ ካከበርናቸው የልደት በዓሎች ብዛት እንዳልሆነ ተምርያለሁ ... To me...🎂
....እየሮጠ የመሰለኝ ጉልበቴ በድካም ዝሎ መቆሙን የዘነጋሁበት የሆነ ጊዜ ነበር...መፍጠን ከመፈለጌ የተነሳ መዘግየቴን የረሳሁበት.... #..🧚♀
https://t.me/mis_handmade
Channel photo updated
እንደራከኝ ሳስብ ነው የምትናፍቀኝ....