tgindex
የፊሊሞን ደብዳቤዎች 🧣

የፊሊሞን ደብዳቤዎች 🧣

Статистика

. የሆነ ቀን እንሄዳለን…ባንፈልገውም እና ምርጫችን ባይሆንም መሄዳችን የግድ ነው…ሁሉን ነገር እዚሁ ትተን ነው እምንሄደው…አንብበን ያልጠገብናቸውን መፅሐፍቶቻችንን ፣ አውረተን ያልጠገብናቸውን ጓደኞቻችንን ፣ አደምጠን ያልጠገብናቸውን ሙዚቃዋቻችንን ፣ የኖርንላቸው እና የኖሩንን ቤተሰቦቻችንን ትተን የሆነ ቀን እንሄዳለን…በቃ እንዲሁ ሁሉን ነገር ትተን እንሄዳለን… Cross👉 @itsmehappy

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 470
+1 за 4 дн.
Сутки
+2
+0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 907
20 постов
Вовлечённость
77,2%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 20
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
401
1/48двое суток
459
1/72трое суток
495

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 7 авг.689222

    አይመስልም አደል?…   ኪስህን እና ባንክህን አይተህው ይሳካልኛል ማለት አይመስልም አደል?…አሁን ላይ ያላህን ደረጃ አይተህ የቆምክበትን የሆነ ቀን ትልቅ ደረጃ እደርሳለው ማለት አይመስልም አደል?… ያሉብህን ችግሮች እና ማጣትህን አይተህ ትልቅ ደረጃ ደርሼ ቤተሰቤን እጦራለው ማለት አይመስልም አደል ?… አዎ አይመስልም !    ግን ፈጣሪ አለ … የማይመስሉ ነገሮችን ማስመሰል እና ማድረግ የሚችል…ምንም ነገር ስታደርግ ከእሱ ጋር አድርግ ያኔ አሸናፊው አንተ ነህ…🥂             … 1/ 12 /2018 …        ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ

  • 4 авг.9071616

    ማረፍ ነበር የፈለኩት…የሆነ አለልሽ አደል እረጋ ማለት…ከጫጫታም አለም መራቅ …ድጋሜ መኖርን መመኘት ነበር የፈለኩት…ብዙ ነገር አልጠይቅም ብዙ ነገርም አልፈልግም…የሆነ ሰላም መሆን አለ አደለ ሰላም መሆን ብቻ…እንደዛ ነው እምፈለገው         ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ 🤍 @itsmehappy 🤍

  • 16 июл.1 5173014

    .    ሲከፋቹህ ይህን አደምጡ 🤍         መዝሙር 23 : 1 - 6

  • 16 июл.1 478198

    .    ያ ዘ ዘ ቺ ው ን  ቡና ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ በ ሀሳብ ማዕበል ተውጣ እያመሰለች…☕️    ስማኝማ…የሚሆን ግን ይመስልሀል?… የሚሳካልን? … እኛም ያሰብንበት የምንደርስ ይመስልሀል?…ቤተሰቦቻችንንስ የምንጦር ?… ብቻ አንደንዴ እፈራለው ( ፍርሀትዎ ይጋባል ) … ባይሆንስ ስል እፈራለው… ያው ታውቅ የለ የዘገየ ህልም የተረሳ ይመስላል ይባል የለ… ሲዘገይ እኮ የቀረ ይመስላል… ግን ባክህ ስለ ነገ እሱ መድህኒ ዓለም ያውቃል… እናም አልጨቀጭቅህም ቡናህን ጠጣ…በወሬ ይዤህ እኮ ቀዘቀዘብህ… "     እኔም ምንም አላልኳትም…የቀዘቀዘውን ቡናዬን አንስቼ ጠጣሁ…😊            … 10 / 11 / 2018 …          ☕️ @filimonhappy ☕️

  • 21 июн.2 0573610

    " እኔም እኮ አለኝ ድርሻ ሲያምር ያ አንቺ መጨረሻ " … አለ ዘፋኙ…የእኔን ግን ሳስበው ከድርሻም ይሚበልጥ ይመስለኛል … የአንቺን ዛሬ ቀና በማድረግ ውስጥ ነበር የእኔን ትላንት የበላሁት … ግን ችግር የለውም … እንኳንም ያ አንቺ መጨረሻ አመረ … 🧣 @filimonhappy 🧣

  • 21 июн.1 9902113

    .   ሁሉም ታሪኮች ሁለት ገፃታ አላቸው…የእኔ እና የአንቺም ታሪክ አንድ አደለም…የእኛን ታሪክ አንቺ ስታወሪው እና እኔ ስተርከው ለየቅል ነው…አንድ ነን ብለን ባሰብንባቸውም ቀናት አንድ አልነበርንም…ለዛም ነው ታሪክ እንደተራኪው ነው የሚባለው…         ✍🏼 ፊሊሞን የማርያም ልጅ 💌 የፊሊሞን ደብዳቤዎች         🤍 @filimonhappy 🤍 🧣 @itsmehappy🧣

  • 21 июн.1 79023

    ሰለሆነውም ሆነ ስላልሆነው ስለሚሆነውም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን … የድንግል ልጅ እምታመሰጉኑበት ምክንያት ያብዛላቹ…🤍 🙏 @filimonhappy🙏

  • 21 июн.1 844183

    Coffee ☕ .... friends 👬👫 ... Book 📙... Nice talks 🥂

  • 15 июн.1 863353

    Coffee ☕ Calm place 🏡 Favorite person 👧👨 Slow music's 🎶 Rain ☔ 🧣 @filimonhappy 🧣

  • 5 июн.2 0713018

    . ምንም ማድረግ አንችልም ብለን ዝም አልን !… ያ ዝምታ ደሞ ያማል…ህመምን የሚገልጡ ቃላቶች ተሰባጥረው ከሚገልፁት በላይ ህመም ያለው ዝምታ…ምንም ማድረግ አለመቻል ደሞ ያማል…አውቃለው ታውቂያለሽ ህመም ሰውን ሌላ ሰው ሲያደርግ በአይናችን አይተናል…ከሰውነት ተራ ያወጣቸውን አእላፍ ታዝበናል…ብቻ ምን ልበልሽ አንዳንዴ ህይወት ልክ አደለችም…         ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ              28 / 9 /2018  አርብ

  • 1 июн.2 2892418

    ፡ የእብዱ ሰው ደብዳቤ 🖤 " ዶክተር የምሬን ነው እምልሽ ሰው ምን ይለኛል ብዬ ይፋ ማድረግ ፈርቼ እንጂ እኔ እኮ ካበድኩ ቆይቻለው…ይህን ልቤን ደሞ እኔም ብሆን አልወደውም…አሁንም እማስበው እሷን ብቻ ነው… 🥀 @filimonhappy 🥀 🖤 @itsmehappy 🖤

  • 26 мая2 44131

    https://youtu.be/KjV-812u008

  • 24 мая2 10971

    ከልቡ ምርጥ Channel ጀባ ልበላችሁ ውዶቼ🥰.... ማሳሰብያ...... ልባችሁ ጥልጥል ቢል ደራሲው ሀላፊነት አይወስድም😁😁 ልብ ሰቃይ ድርሰት አዝናኝ ወግ ግጥም ህይወትን በብዕር! እንደምትወዱት..አልጠራጠርም👇 Join us https://t.me/yebier_arbegna

  • 23 мая1 93183

    https://youtu.be/cbz6LkWQQt8

  • 19 мая2 331259

    . ፍርሀትን ማሸነፍ! አንድ ጠቢብ "ከሰው ልጆች አስገራሚው ፀባይ ምንድነው?" ተብሎ ተጠየቀ፤ ከዛ እንዲህ ብሎ መለሰ "በዙሪያችን ብዙ ሰዎች በየቀኑ ሲሞቱ እናያለን ግን እኔም እንደ እነሱ እሞታለው ብለን አስበን አናውቅም" አለ። ሞት እንዳለ ስታስብ በዚህ አለም ያመንክበትን ለማድረግ፣ የፈለከውን ነገር ለመወሰን አትፈራም! አያድርገውና በቀጣዮቹ 6 ወራት በአንዱ ቀን መብረቅ ወድቆብህ ህይወትህ እንደሚያልፍ ቀድመህ ብታውቅ ምንድነው የምታደርገው? ምን ትጀምራለህ? ምን ታቆማለህ? እርግጠኛ ነኝ የምታምንበትን ሁሉ ከማድረግ ወደኋላ አትልም፤ ወዳጄ መኖር የጀመርከው በቅርቡ እንደምትሞት አስበህ ደፋር ስትሆን ነው። ✍🏼 ፊሊሞን የማርያም ልጅ 💌 የፊሊሞን ደብዳቤዎች 🤍 @filimonhappy 🤍 🧣 @itsmehappy🧣 @monhapfashion

  • 13 мая2 3303

    https://youtu.be/2p3_J97KUUY?si=48INxARS-ETBm4Ha

  • 5 мая2 542411

    без подписи

  • 2 мая2 85622

    https://youtu.be/sLV8xRJpBV0?si=k22n_Tj8lAK8Yvj-

  • 1 мая2 6612226

    .       … ለፍቅር የተፀፈ ደብዳቤ… 🥂 ባለፈው እንዲህ የሚል አነበብኩ እና ገረመኝ…"የሰው ልጅ ከሞት ቡኋላ አዕምሮው ለሰባት ደቂቃዎች ይቆያል"…አንቺስ ሰባት ደቂቃዎችሽ ምን የሚሆኑ ይመስልሻል?…እነማንስ የሚኖሩ ይመስልሻል…የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ነገሮች ይጠብቅሽ…      🤍  @filimonhappy 🤍        🧣 @itsmehappy 🧣