tgindex
ፊሊሞን የማርያም ልጅ 🖤

ፊሊሞን የማርያም ልጅ 🖤

Статистика

፡ እኔ እምኖረው በራሴ ህግ ነው…ከፍታን አልፈልግም ዝቅታንም አልፈራም 🤎 ✍🏽 ደብዳቤዎች 🖤 ✍🏽 ግጥሞች 🖤 ✍🏽 ወጐች 🖤 ✍🏽 መጣጥፎች 🖤 ✍🏽 አባባሎች ይቀርባሉ 🤎 otherchannle 👉🏽 🖤 @filimonhappy 🖤 Cross 👉🏽 🥀 @itsmehappy 🥀 እግዛብሔር እምትወዱትን ህይወት ይስጣቹ :(

Последний пост
13 апр. 2023 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 382
+2 за 4 дн.
Сутки
+2
+0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
11,6 тыс
20 постов
Вовлечённость
484,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13 апр. 2023 г.19,9 тыс207387

    :) አንዳንዴ …የሆነ ስሜት አለ ልንነገርውም ሆነ ልንፅፈው የማንችለው ስሜት… እግዛብሔር የለ ቀን ሁሉም መልካም ይሆናል። መቼ ትመጫለሽ?…👩🏽 🖤 @filimon6 🖤 🌘 @itsmehappy 🌘

  • 11 апр. 2023 г.16,5 тыс7427

    ለሰው ሄደህ ችግርህን አትንገረው…እሱም ችግር አለበት …ለፈጣሪ ግን ደጋግመህ ንገረው መፍትሄም ያላው እሱ ጋር ነው…🖤 🎬🍿🥤 Follow Me On 🎬🍿🥤👇🏾 Tiktok👇🏾 tiktok.com/@itsmefilimon Facebook👇🏾 https://www.facebook.com/profile.php?id=100090684465271 Telegram👇🏾 https://t.me/+aHnwEiTMkp9iMjhk Instagram👇🏾 https://instagram.com/filimonhappy?igshid=ZDdkNTZiNTM=

  • 7 апр. 2023 г.14,9 тыс6479

    ፡  ጊዜ ይጠይቅሀል…ለሱ መልስ አዘጋጅ !    እመነኝ አሁን ያለው ነገር በሂደት ያልፋል…የሆነ አያልፍም ብለህ እርግጠኛ የሆንክበትም ሳይቀር ያልፋል…አይቀየሩም ያልካቸው ሰዎች ተቀይረው ታገኛቸዋለህ ተቀይረውም ብቻ ሳይሆን ከፍተው ታገኛቸዋለህ…እመነኝ! አሁን ያለህ ብርታት እና ጥንካሬ ያኔ አይኖርም ከተቀመትክበት እንኳን መነሳት እስኪያቅትህ ትደክማለህ…ያኔም ህይወት ጥያቄዎን ታቀርብልሀለች…ለምን እንዲ አደረክ? እና ለምን ደሞ እንዲህ አላዳረክም? ብላ…ያኔ ማሰብ ትጀምራለህ…    ስለዚህም…አሁን ነገ ይሆናልና ስለ ዛሬ ብቻ ሳይሆን ስለ ነገም መልስ አዘጋጅ…መልካም ህይወት 🖤            ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ                    🖤 @filimon6 🖤                🥀 @itsmehappy 🥀

  • 5 апр. 2023 г.11,3 тыс6014

    без подписи

  • 31 мар. 2023 г.13,8 тыс62246

    ፡ ለፍቅር የተፀፈ ደብዳቤ ቁጥር 1321 🖤 ፡ ሰለምወድሽ ነበር እምትወጂኝ ወይስ ስለምትወጂኝ ነበር እምትወጂኝ…አብረሺኝስ እያለሽ አብረሺኝ ነበርሽ?…ወይስ እኔ ጋር ሆነሽ ሌላ ቦታ ነበርሽ?… 🖤 @itsmehappy 🖤

  • 20 мар. 2023 г.15,4 тыс63290

    ፡   ከተዘነጋው ማስታወሻ 📓    አንዳንዴ በጣም ትናፍቂኝ የለ…አንዳንዴ ሳላስበው ስለ አንቺ ማሰብ እጀምር የለ…አንዳንዴ ያሳለፍነው ሁሉ ትዝ ይለኝ የለ?…አሁንም ቢሆን እየሞከርኩ ነው…               🥀  @filimon6 🥀            ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ

  • 19 мар. 2023 г.11 тыс2520из filimonmovies

    ፡ 🎬ፊልሞች ላይ ካየናቸው ብዙ ምርጥ የፍቅር ጥንዶች መካከል እነዚህ አራቱ ይጠቀሳሉ…ለእኔ five feet apart ላይ ያሉት ይበልጥ ይመቹኛል…?🍿 🎬 Titanic 🛳 🎬 After 👩‍❤️‍👨 🎬 Twilight 🐺 🎬 Five Feet Apart 👩‍❤️‍💋‍👨 🎬🍿🥤 Follow Me On 🎬🍿🥤👇🏾 Tiktok👇🏾 tiktok.com/@itsmefilimon Facebook👇🏾 https://www.facebook.com/profile.php?id=100090684465271 Telegram👇🏾 https://t.me/+aHnwEiTMkp9iMjhk Instagram👇🏾 https://instagram.com/filimonhappy?igshid=ZDdkNTZiNTM=            🍿 @filimonmovies 🍿

  • 16 мар. 2023 г.11 тыс4387

    ፡ አንዳንዴ በጣም ትናፍቂኝ የለ…አንዳንዴ ሳላስበው ስለ አንቺ ማሰብ እጀምር የለ…አንዳንዴ ያሳለፍነው ሁሉ ትዝ ይለኝ የለ?…አለልሽ አደል አንዳንዴ የሆነውን ሁሉ ሳስብ እሚያደርገኝን ያሳጣኝ የለ…     እንቺስ ግን…አንዳንዴ ትዝ እልሽ ይሆን?…አንዳንዴስ ስላለፍነው እና ስላሳለፍነው ታስታውሺ ይሆን…አንቺስ ግን እናፍቅሽ ይሆን?…በርግጥ መልሱን ልቤ ያ ውቀዋለው…አልናፍቅሽም!🥺           እየሄድኩ ነው…ወዴት ግን እኔጃ… ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ

  • ፡  የአንድ አለም ሁለት ሰዎች 🖤

  • ፡ በተራመጅ ዓለም ምንም ቋሚ ነገር የለም…ሁሉም እየመጣ ይሄዳል…እማይሄድ እሚመስለውም ይሄድና ይረሳል…እኔም ለዚች ምድር እንግዳ መሆኔን አልዘነጋም…ነገር ግን ስኖር ደስተኛ ሆኜ ነው መኖር እምፈልገል…የራሴ ህገ መንግስት ያለኝ እና በራሴ እምነት ብቻ የምኖርም ሰው ነኝ…በአንድ ነገርም አምናለው ጥሩ ሁን ጥሩ እንዲገጥምህ በሚለው…🖤         ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ 🎬

  • 15 мар. 2023 г.10,2 тыс30143

    🍃🍃 እየጠጣሁ እዘፍናለው🌧... ሁሉም ሱቆች ተዘግተዎል… ዛፎችም በርዶቸዎል መሰለኝ አይነፍሱም ደርቀዎል … አርቄ ቤትም ደረስኩ…ብዙ ሰው የለም… 👨🏼 @filimonhappy 👨🏼 🕰 @itsmefilimon 🕰 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃

  • :) የፊሊሞን ደብዳቤ📖 (ቁጥር 117)… ዛሬ እኮ እንደትላንት አደለም…ዛሬ አዲስ ቀነ ነው…ብዙ ነገሮችአልፈዎል…አሁች ላይ ብዙ አዲስ ነገሮች አሉ …እኔም እንደድሮው አደለሁም… 🕯 @filimonhappy 🕯 💐 @itsmefilimon 🌻

  • :) 🖤 አንድ ቀን 🖤 እነርሱም አንገታቸውን ደፍተው…"እነርሱ አይኖሩም በቃ እነሱ የነበሩ ናቸው…አሁን የፍርድ ሰዕት ደርሷዎል መሄድ አለብን ብለው ከፍተውት የነበረውን ሰማይ በቃል ብቻ ዘጉት…ዘጉት 🍁 @filimonhappy 🌹 🌷 @itsmefilimon 💐

  • :) በህይወት መንገድ ላይ… መተኛት እፈልጋለው…አይኔን ጨፍኜ በውስጤ ምንም ሳላስብ እረጅም ሰዕት መተኛት እፈልጋለው ግን አንዳንዴ አልችልም…ያለፈው እና እሚመጣው ነገር ያሳስበኛል… 🌷 @filimonhappy 🌻 💬 @itsmefilimon 💬 👵🏾 እማ እወድሻለው 👵🏾

  • 15 мар. 2023 г.12,2 тыс34207

    :) እብዶች ነበርን… "ዝም ብሎ ከሄደ ሰው ይልቅ እመጣለው ብሎ የሄደን ሰው መጠበቅ ይከብዳል" እኔ እና አንቺ እብዶች ነበርን አማንኤል ያልሄድን መድሀኒት እና ኪኒን የማንጠቀም… 🤵 @filimonhappy 👰 👰 @itsmefilimon 🤵

  • 15 мар. 2023 г.12,2 тыс29161

    :) ለፍቅር የተፀፈ ደብዳቤ 👫 አሁንም ቢሆን እኔ አለሁ…ያለሁት ግን አንቺ እንደምታውቂኝ እንደ ድሮ ሆኜ አደለም…አሁን ላይ ድክመቴ በዝቶዎል…አፌና ምግባሬ ለየቅል ሆኖዎል… 🌷 @filimonhappy 🥀 🤴🏾 @itsmefilimon 🤴🏾

  • ዛሬ ቆየት ካሉ ደብዳቤዎች ጥቂቶቹን ልጋብዛቹ 🖤

  • ፡      ይቅር በለኝ 🙏🏽     ከረጅም ጊዜ ቡኋላ ነው ዛሬ ደጀ ሰላሙን ስረግጥ…እውነት ነው በዓለም ተሸንፌ እና አለምን መስዬ ከራኩኝ ቆይቻለው…በርግጥ ያ ህይወት ሰላም የለውም…እሩጫውም ያደክማል…የሀጥያት መረቡም ሰፊ ነው…    አቀርቅሬ ወደ ውስጥ ገባሁ…አማትቤም ወደ ውስጥ ገባሁ…ብዙ ነገሮቹ አልተቀየሩም…አሁንም አለምን ሽሽት የመጡ ብዙዎች ናቸው…አሁንም ስለ ነብሳቸው ስጋቸውን የሚያደክሙሙ አላፎች ናቸው…አሁንም ቢሆን ለመማር ያጐነበሱ ብዙዎች አሉ…አልፊያቸው አንድ ጥላ ስራ ቁጭ አልኩ…መፀለይም ጀመርኩ…    አቤቱ ይቅር በለኝ…አንተ ፊት የሚያቀርብ ኢምንት እንኳንስ ስንቅ ባልሰፍርም…ስለ ድንግል ማርያም  ብለህ ይቅር በለኝ…ስለ ቅዱስ ስምህ ብለህ የንስሀውን መንገድ ምራኝ…ይገበኛል እንደ እኔ ይቅር ያልከው እና የታገስከው የለም…ከቃል በላይ በደሎችን በድያለው…እምነቴን ረስቼ መዋል በማይገባኝ ውያለው…    ያቀረቀርኩትን አንገቴን ቀና አድርጌ የመውጫውን መንገድ መሄድ ጀመርኩ…አደራህን መመለሻዬን አታርቅብኝ…የልቤን መሻት ሙላልኝ…          ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ 🖤 @filimon6 🖤

  • ፡   የከፋው ሰው ደብዳቤ ከሚለው…🖤      ያለፈውን ማሰብ ስጀምር አንዳንዴ ይጨንቀኛል…እምደርገውንም ያሳጣኛል…አንዳንዴ ጩህ…አንዳንዴ ደሞ የእየበረረ እሚሄድ መኪና ውስጥ ግባ ይለኛል…እንዳላስብም እማላደርገው ነገር የለም… 🖤 @filimon6 🖤

  • ፡  አይሽ! …ቀን ይለዋወጣል…የነበረውም ሁሉ እንዳለነበር ይሆናል…ዘላለምም እሚባል ነገር የለም…በምንም ነገርም እርግጠኞች መሆን አንችልም…የሆነው ቢሆንም ግን እኔ እና ቤቴ አሁንም እየጠበቅንሽ ነው…       ✍🏽  ፊሊሞን የ የማርያም ልጅ 🖤