tgindex
ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን እና ሌሎች ገጣሚያን ⚖️⚖️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን እና ሌሎች ገጣሚያን ⚖️⚖️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Статистика

#ገጣሚ_ኤልያስ_ሽታሁን ከሁሉም በላይ በዚህ ቻናል ይነግሳል ! ሌሎችም ድንቅ እና እውቅ ገጣምያን ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ፣ ኤፍሬም ስዩም ፣ ገብረክርስቶስ ደስታ ፣ መስፍን ወንድወሰን አስታወሰኝ ረጋሳ እና ሌሎች ገጣሚያን ስራቸው በዚህ ቻናል ይለቀቃል ! እናንተ ቻናሉን ተቀላቀሉ #Share በማድረግ ቤተሰባዊ ሀላፊነታችሁን ተወጡ🙏 እኔ @Henilogy ነኝ 🥰🥰🥰🥰🥰 ኢትዮጵያዊ

Последний пост
14:36
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
13 758
+12 за 3 дн.
Сутки
+5
+0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 994
24 постов
Вовлечённость
29,0%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 25
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 504
1/48двое суток
1 723
1/72трое суток
1 858

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14:3622464

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.1 3414410

    🗒 . . ላይድን ቁስል፤ ጨዉ መነስነስ፤ ከድንጋይ ላይ፤ ዉሃ ማፍሰስ ፤ ለሟች ዘመድ ፤ ዳግም ማልቀስ፤ መኖር ካሉት፤ እንደዚህ ነው፤ ሳቅን ትቶ፤ መንሰቅሰቅ ነው። 🖊ዔደን ታደሰ @ediwub @topazionnn @topazionnn

  • 11 авг.1 6964218

    መውደዴን ለንፋስ ነግሬው - ይዞብኝ ሄደ መልክሽን በብራና ስዬው -  ተቀደደ ስስቴን ባሰፍረለት ለባህር ሳቀብኝ እንደክፉ መምህር ስላንቺ ሚሰማኝን ለሰማይ ብነግረው አመቱን በሙሉ - ክረምት አደረገው በነፍሴ ያመላለስኩት በአጥንቴ የታመምኩት ለሳር ለቅጠሉ ብለፍፍ ተቆጠረ እንደሴተኛ አዳሪ እድፍ! አየሽ ! ለዚህ ነው የምጎዳው - ለዚ ነው ምትጎጂው ለማይሰማኝ ነውና የማወራው ለማይሰማሽ ነውና የምታስረጂው! እወቁልን አያሻንም  ይቅር አንታይ ከጫፍ ጫፍ ብንታመም ዝም እንበል እንደሚጠረብ ዛፍ አንዳንድ ልክ አለ ቢነገረም የማይጠቅም - ቃልን ዝምታ ያሳከለ አንዳንድ እውነት አለ አንዳንድ ህመም አለ  - ብንለፋ ብንጥር እያነሰ ሚሄድ  ባስረዳነው ቁጥር! ኤልያስ ሽታኹን @topazionnn @eliyasshitahun

  • https://vt.tiktok.com/ZS4nCewBf/

  • 7 авг.2 5572514

    ይህችን ጥዑም ግጥም ተጋበዙልኝ🥰 ✍ዔደን ታደሰ @ediwub @topazionnn @topazionnn

  • 6 авг.2 7295014

    ትንሣኤሽን ልየዉ ውዳሴሽን አንብቤ ቅዳሴሽን ሰምቼ፣ በዝግ ባዕት በሱባኤ ሰንብቼ። ትንሳኤሽን ልየዉ ከመቅደሱ ቆሜ፣ ከመሳጭ አንድምታ እዉቀትን ቀስሜ። ስብሐተ ነግህ ን አድርሼ፣ ድርሳን ስንክሳሩን ከልሼ። ቅዳሴን ላስቀድስ ከበራፉ ታዛ፣ አለሙን አስትቶ ለነፍስ የሚያስገዛ። ትንሣኤሽን ልየዉ ከመቅደሱ ቆሜ፣ ከመሳጭ አንድምታ እዉቀትን ቀስሜ። እንደ ሐዋርያዉ ትንሣኤሽ ይታየኝ፣ ከነጩ ሰበናት በረከቱ ይድረሰኝ። ዕርገትሽን እንዳይ ፍቀጂ እናቴ፣ በጸሎት በምልጃሽ ይሞላልኝ ቤቴ። እንኳን አደረሳችሁ🙏 ✍ዔደን ታደሰ @ediwub @topazionnn @topazionnn

  • 5 авг.2 869273

    @topazionnn @topazionnn

  • 3 авг.3 4983410

    'ማር' ጣፍጦን ቀደመ 'ቃል'ን ስናስከትል፣ 'ኪዳን'ን ረስተን እንኖር ይመስል፤ ...... አልፎ አልፎም ብናስብ አጭር ጊዜም ቢሆን ትዝታም ባይኖረው፣ የአንዳንድ ሴት ቃላት እልፍ ልቦችን ነው አዙሮ ሚሰብረው፤ ....... መጀን ለሷ በሏት እኔስ ታምኛለው እኔነቴን ትቼ በሷ የመጣውን፣በሷም ያወኩትን እምነቴን ፈርቼ፤ አመስግኗት እሷን! መንገድ ለሆነችኝ ለንሰሀ ደጁ ሀጢአቴን እንዲሽር ለለመንኩት ልጁ፤ እሷ ግን.... በየተባእት ልብ መትረፍረፉ ይብቃት ንሰሀዋም ይድረስ ምህረቱም አይራቃት ደግሞም ይመርባት ከያኔው ደምግባት ልቧ ቢጨንቀውም ሀቄም ቢኖርባት! በቃ ትዝታም አትሆንም 'ማነች?' እንጂ! @Weyblann ✍️

  • 1 авг.3 511698

    መሳሳት ክልክል ነው! (elias shithaun)

  • 31 июл.3 6193310

    እሾህ ነው (ኤልያስ ሽታኹን)

  • 28 июл.4 3955311

    .... እንደ ሬትም 'ቢመር'   ጣፍጦ እንኳን 'ቢያቅር'    ለኔ...    አይጎዳም ፣አይጠቅምም         ትምህርት ነው 'ፍቅር'! @Weyblann

  • 27 июл.4 7117315

    ሊጤን.... ባልተቤትሽ ገባ ቤቱን አሟሟቅሽው ቡናውን አቡነሽ ወጡን ወጠወጥሽው ራትም ተበላ ሳቅ ደስታው ፈሰሰ እጣን ጭሳጭሱም ከቤቴ ደረሰ እቃው ተነሳስቶም አልጋው ተሰናዳ የውል ደንብ ሊደርስ ተገባ ወደ ሜዳ፤ .... (ጩኸት ይሰማል! ) እኔ ላጤው እኔ ጅሉ ቀስሬ አለው!..ከደውሉ 'ወጡን ስትወጠውጥ' የጀመረ ጆሮ አቦል ቶና እስኪሉ አለ ተገትሮ ጩኸቱ በርትቶም አቀስሬ ሳለ የታጠፈ አንጀቴ አላስጨርስ አለ፤ (በሉ እንግዲ!) የረሀብ አለንጋ ሆዴን ከሚልጠው፣ እኔም.... እጄን ተጣጥቤ 'ሊጤን ልለጥልጠው'! ያቡ✍️ @Weyblann

  • 23 июл.4 7001

    https://t.me/fefi2121A

  • 22 июл.5 1442712

    ተከታይ የሌለው አንድ (ሳሙኤል አለሙ) መውደድ.... ባርባ...ባርባው፤ ማፍቀር..... ባርባ...ባርባው፤ ለታዛዡ ልቤ ዋሽታ ለማትገባው። መውደድ.... ባርባ...ባርባው፤ ማፍቀር..... ባርባ...ባርባው፤ ለተገዢው ልቤ ክዳው ለማትገባው። ለታዛዡ ልቤ ዋሽታ ለማትገባው። ቀርበው ሲጠይቁኝ... አንዱን ልቤን እያስለካው፤ አንዴ ልየው ሲሉኝ... አንዱን ልቤን እያስጠጋው፤ ስኖር...አንዴ...አንዴ...አንዴ...አንዴ ላንዴ...ስኖር...ስኖር...ስኖር...ስኖር ስኖር..አንዴ...አንዴ...አንዴ...አንዴ በስንቱ አንዴ-ዎች አንዱን ልቤን፥ ላንዴ ሳስሞክረው፤ አለሁኝ በተስፋ ገዢ እንደቸገረው።           ሳሙኤል አለሙ      @topazionnn @eliyasshitahun @eliyasshitahun

  • 21 июл.4 3336323

    ደህና...... እንዴት አደርክ?     (ደህና!) እንዴት ዋልክ?    (ደህና!) እንዴት አመሸክ?    ( ደህና!)፤ ደህና ሚለው ቃሌን     ከጅምሩ አውቀው በሁሌ ሰላምታ      ጠየቁኝ አጥብቀው፤ ህ! ሰላምታው ቢበዛ   አንድም ላይሰጥ ተስፋ (አሁን ግን ደህና ነህ?)     የሚል እንዴት ይጥፋ!??? @Weyblann  ያቡ✍

  • 19 июл.4 659341

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.5 230326

    በዳንኪራዉ ተመስጭ ጮቤ      እርግጭ እንዳልደንስ ከቅፅበቶች ደርሶ ያጥራል ስቅታ ነዉ የአለም ድግስ ! (ካሊድ አቅሉ ) @topazionnn @topazionnn @eliyasshitahun @eliyasshitahun

  • 17 июл.5 650866

    " ሰዎች የሚወዱን "ለራሳቸው" ብለው ነው ~ እግዚአብሔር የሚወደን ግን "ለራሳችን" ብሎ ነው" (elias shitahun) @eliyasshitahun @eliyasshitahun

  • 15 июл.6 0897427

    (elias shitahun) የኔ እንዳይደለሽ እያወቅኹኝ እቴ                     : ምን ይባላል  እንዳላጣሽ መፍራቴ ...? ኤዲያ ወለፈንዲ ነው  ሀሳቤ ግራ የሚገባ ህይወት ነው  ውዴ                       : (አንቺ ትክክል ነሽ) ያልተገኘ ይታጣል እንዴ? @eliyasshitahun @eliyasshitahun

  • 13 июл.5 8724423

    ግጥምና አበባ በርግጥም በርግጥም አትጨክኚም አይደል በአበባ በግጥም ትወጃለሽ አይደል? ሀቅን በቃል መግደል ? ትፈቅጃለሽ አይደል ? በስንኝ መደለል? ( እንግዲህ... ) እውነት እንኪገባሽ ፍቅር በአፍሽ ጥላ መውደድ በዓይንሽ ጥላ ናፍቆት እንዲያረቅሽ ህይወት በአንቺ ገላ እስከዚያ ግን ድረስ ተስፋ ተሞልቼ... ባዶ እጄን ልመለስ እየከፋኝ ልግባ እስክሰጥሽ ድረስ ግጥምና አበባ! ✍Sirak Wondemu @topazionnn @topazionnn @eliyasshitahun