tgindex
የኤልያስ ሽታሁን ግጥሞች እና እይታዎች

የኤልያስ ሽታሁን ግጥሞች እና እይታዎች

Статистика

ግጥም በድምጽ በጽሑፍ ምርጥ አንድ ገፅ በሰው የተነበቡ ግጥሞች የአሪፍ መጽሐፍ ጥቁምታ አጫጭር ታሪኮች የሀሳብ ንሸጣዎችን ከሁሉም እንቃርማለን፡፡ፈጠራዎችን እንደመምባቸዋለን፡፡የኤልያስንም የሌሎችንም ከያነያንን ስራ እንታደማለን፡፡ ስለሀሳብ እንሰማለን፡፡ እናሰላስላለን፡፡ ሰክረን ሳይሆን ሰክነን፡፡ሀሳብን እናስበዋለን፡፡ ዘላለም የሚቆየው ሀሳብ ነው፡፡

Последний пост
22 июл.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
10 266
+8 за 3 дн.
Сутки
+8
+0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 448
22 постов
Вовлечённость
62,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
4 475
1/48двое суток
5 128
1/72трое суток
5 531

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 22 июл.5 09015

    እሾህ ነው (ኤልያስ ሽታኹን)

  • 17 июл.5 85912

    4

  • 17 июл.5 01211

    3

  • 17 июл.4 82912

    2

  • 17 июл.4 82113

    1

  • 17 июл.5 0796

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 июл.5 6662

    ከኖርን እስከዚያ one poet ~ one night እሁድ ሐምሌ 19  ልንገናኝ ነው። ዝግጁ ናችሁ  ?

  • 15 июл.6 05837

    ለራሴ ልኖር ስል ...(ኤልያስ ሽታኹን)

  • 13 июл.4 82821

    " ሰዎች የሚወዱን "ለራሳቸው" ብለው ነው ~ እግዚአብሔር የሚወደን ግን "ለራሳችን" ብሎ ነው" (elias shitahun)

  • 11 июл.5 74042

    (elias shitahun) የኔ እንዳይደለሽ እያወቅኹኝ እቴ                     : ምን ይባላል  እንዳላጣሽ መፍራቴ ...? ኤዲያ ወለፈንዲ ነው  ሀሳቤ ግራ የሚገባ ህይወት ነው  ውዴ                       : (አንቺ ትክክል ነሽ) ያልተገኘ ይታጣል እንዴ?

  • 10 июл.5 98510

    ( Dark - verse ) elias shitahun Inspiration :- Dostoyevsky

  • 6 июл.7 17668

    Dark - verse (elias shitahun) የሚዋሸኝን ሰው አልወድም -  (አለችው) አመናት እንደማይወዳት እውነቱን ነገራት - (ጠላችው) አላወቀች እንጂ ... ሰው ሁሉ ሚኖረው  ህይወት የቀጠለው ተባብረን ተስማምተን ስለምንዋሽ ነው! የሰማሁ ቀን እውነቱን የሰማሽ ቀን  ሀቁን ችሎ አይጸናም ልብሽ  አትችይውም ድቅድቁን! አስቢው  ደብቀን የኖረነው ቢሰጣ                    : አስቢው እንደሰው እንደሀገር አምነን የኖረነው ታሪክ እውነቱ ቢወጣ አስቢው የልባችንን ለሁሉ ብንናገር አስቢው የልባቸውን ሁሉም ቢነግሩን አፈረሰነው እቃቃውን አፈረሰነው ሀገር ምድሩን! እና ይልቅስ እንደሁሉም ሰው እውነት እንደሚወድ እያስመሰልሽ ውሸትን በአፍሽ እየረገምሽ ውሸት መውደድ ልመጂ ምንም ብትሰሚም የኔ አበባ እውነቱን ንገሩኝ አትበይ የሰማሽ ቀን አትኖሪም!

  • 4 июл.6 58343

    ቀናሁ ባዘኑ ሰዎች የጠበቁትን ባላገኙ የወደዱትን በሸኙ (ታድለው) "ውይ ህይወት ብለው" ባዘኑ የዘገኑትን በበተኑ ውጥን ኖሯቸው በተበተጠሰባቸው (በነዚያ ቀናሁባቸው) ወዮልኝ ለመደንዘዜ በድን ሆኖ ልቤ ምንም አይመኝም እኔ እኮ ቢያንስ የምቆርጠው ተስፋ ራሱ የለኝም ! (elias shitahun)

  • 30 июн.7 60634

    ምን ብለሻት ይሆን? ኤልያስ ሽታኹን

  • 23 июн.7 90817

    ዕውቀት ማለት  ... afroMit website writer elias shitahun

  • 17 июн.8 6994

    https://youtu.be/xCDaA1YRwtc?si=Z7fH2kr_JCUTMhGJ

  • 16 июн.10,3 тыс53

    " ኋላቀር ሁኚ "

  • 15 июн.7 51631

    ልቤን ይቀረኛል! ኤልያስ ሽታኹን

  • 14 июн.7 01410

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 июн.7 1441

    🛑 እግዚአብሔር ይመስገን ! በዛሬው ፕሮግራማችን አክብራችሁን ለመጣችሁ አክባሪ ይስጣችሁ። ሞልቶ ለተመለሳችሁ ይቅር በሉን! ለቀጣይ እንክሳለን! ክፉ አይንካችሁ !

የኤልያስ ሽታሁን ግጥሞች እና እይታዎች — tgindex