tgindex
🫳🏿ካሲና

🫳🏿ካሲና

Статистика

"ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ፣ትፍም ብትልባት ትጠፍለች ፣ ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ"

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Instagram (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
269
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
 
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
151
20 постов
Вовлечённость
56,1%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
26
1/48двое суток
29
1/72трое суток
32

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13 авг.23из yenbabalem1

    በዜሮ ... (አሌክስ አብርሃም) አንድ ጓደኛየ መንጃ ፈቃድ አውጥቶ መኪና መንዳት በጀመረ በመጀመሪያው ቀን በሰላም በእግሬ ከምሄድበት ጠራኝና "ና ግባ አደባባዮን ላሻግርህ" አለኝ "ግዴለም በእግሬ እሻገራለሁ" አልኩ። ነዝንዞ  አስገባኝና ጋቢና አስቀመጠኝ። መንግስትና ህዝብ ንዳ ብሎ ፈቃድ ከሰጠው እኔ ማነኝ ችሎታውን የምጠራጠር ብየ ተመቻቸሁ። ገና በሩን ከመዝጋቴ  ስለመኪና ባህሪና ስለአነዳድ ቴክኒክ ልቤ እስኪደክም ያስረዳኝ ጀመር። ያለምንም ዓላማ ከተማችንን አንድ ጊዜ አዞረኝ። እስከዚህ ደህና ነበር።   "ይሄ ፍሬን ይባላል፣ ድንገተኛ ነገር ...ለምሳሌ ሰው ፣ አህያ ወይም  የተናኘ  ባል የሚነዳው መኪና ቢገቡብህ ማቆሚያ ነው"  አለና አጎንብሶ ፍሬኑንን ይፈልግ ጀመረ...(ተናኘ ሹፌር ያገባች የቀድሞ  ፍቅረኛው ናት፤ከነቂሙ ነው መንጃ ፈቃድ የያዘው?) "ፍሬኑን እስክትፈልግ ግን ....ከማለቴ  ፍሬኑን አግኝቶ ባለ በሌለ ሀይሉ ረገጠው። ወደፊት ተወርውሬ የሆነ ነገር ጋር ተጋጭቸ ተመለስኩ። ዘና ብሎ "አሁን የገጨኸው ዳሽ ቦርድ ይባላል የትም አገር የሚያጋጥም ነገር ነው" አለና ቀጠለ። ደረቴን ደግፌ  እያሳልኩ ዝም አልኩ። ብቻ እንዲህ አሰቃይቶኝ በመጨረሻ "አንዲት ብዙ ሹፌሮች ያልባነኑባት ቴክኒክ ላሳይህ ወደፊት ይጠቅምህ ይሆናል" አለኝ። ወይ እዳየ። ከዚህ ሁሉ ለዓመታት የነዳ ሹፌር ተደብቆ  ገና በአንድ ቀን ምን ተገልጦለት ይሆን እያልኩ ሳስብ በከተማችን አለ ወደሚባለው ቁልቁለት መንገድ ወሰደኝና "አሁን እዚህ ቁልቁለት ላይ ሞተሩን ታጠፋውና በዜሮ ትሄዳለህ ... መሪዋ ላይ ብቻ መጫወት ነው... ነዳጅ አተረፍክ ማለት ነው አባቴ" ብሎ ትልቅ ግኝት እንደነገረኝ አይነት በኩራት ሀሀሀሀሀ ብሎ ሳቀ። እኔ ግን ነፍሴ ተጨነቀች። መኪናው ወደታች ፍጥነት እየጨመረ መምዘግዘግ ጀመረ። ወገኖቸ ባጭሩ ፍሬን ቢረግጥ ምን ቢረግጥ (እኔን ሁሉ እግሬን ቢረግጥ) መኪናው አልቆምም አለ። አታምኑኝም ዞር ስል የሹፌሩ በር ተከፍቶ አጅሬው ሲዘል ተገጣጠምን። ለደይቃወች ራሱን በሚነዳ መኪና ከተጓዝኩ በኋላ .... መኪናዋና እኔ ለግንባታ ፒራሚድ መስሎ  የተከመረ አሸዋና ጠጠር ክምር ጫፍ ላይ ጉብ አልን። እዚህ  ቴውድሮስ አደባባይ ያለውን የአፄ ቴውድሮስን የመድፍ ሀውልት ነበር የምንመስለው። አሁን ያለንበትን የኑሮ ሁኔታ ሳየው፣  የሆነ ቴክኒክ ላሳያችሁ ብሎ ያሳፈረን ሹፌር ዘሎ የወረደ እስኪመስለኝ ቀላል እየተምዘገዘግን ነው?! ብቻ ማረፊያችንን ያሳምረው። ለእኔ በነጠላው  የደረሰ አምላክ በጅምላ ይድረስልን። ከራስ ወደ ራስ! (መልካም ቀን) 📚 📚 ሁሌም ማንበብ! 📚📚 Share and like @yenbabalem1 @yenbabalem1

  • 13 авг.222из manbabemulusewyaderegal

    ምናልባት አልተመረመረ፤ አልተዘከረ ይሆናል እንጂ ተስፋ ካዳነው በላይ ሰው ገድሎ ሊሆን ይችላል።

  • Some people pretend to be ሰው just to use you, but time always reveals who they really are. They adopt your identity for themselves while desperately trying to pin their own toxicity onto you. That’s the classic 'professional victim' mindset. They can never be categorized with rational human beings (cus they're literally እንሰሳ)....their level of ማሰብ  is below 0.01. fam should we tag them?😭

  • 12 авг.393из eliyasshitahun

    🗒 . . ላይድን ቁስል፤ ጨዉ መነስነስ፤ ከድንጋይ ላይ፤ ዉሃ ማፍሰስ ፤ ለሟች ዘመድ ፤ ዳግም ማልቀስ፤ መኖር ካሉት፤ እንደዚህ ነው፤ ሳቅን ትቶ፤ መንሰቅሰቅ ነው። 🖊ዔደን ታደሰ @ediwub @topazionnn @topazionnn

  • 4 авг.804из ETHIO_PDF_BOOKS

    ራስህን በፀፀት አለንጋ መግረፍህን አቁም። ​እናንተ "ጸጸት" የምትሉት ነገር አእምሯችሁ ራሱን ቅዱስ ለማድረግ የሚጠቀምበት ሌላኛው የውሸት ጭንብል ነው። "ያኔ ያንን ባላደረግኩት፣ ያንን ስህተት ባልሰራሁት፣ ያንን ሰው ባላስቀየምኩት" እያልክ ትላንት በሞተው ታሪክ ላይ ዛሬህን ትገብራለህ። ያ የአእምሮህ ጨዋታ እንጂ ንቃት አይደለም። ትላንትናን መለወጥ አትችልም፤ ነገር ግን በትላንትናው መቃብር ላይ ቁጭ ብለህ ስታለቅስ፣ አሁን በአጠገብህ እያለፈች ያለችውን ህይወት በገዛ እጅህ ትገድላታለህ። ​አንድ እውነተኛ ገጠመኝ ልንገራችሁ። ​አንድ ቀን በህይወቱ በሰራው አንድ ትልቅ ስህተት ምክንያት ለዓመታት ራሱን ሲወቅስ የኖረ፣ ፊቱ ላይ ታላቅ ስቃይ የሚታይበት ሰው ወደ እኔ መጣ። "ከዓመታት በፊት አንድ የቅርብ ጓደኛዬን ከዳሁት። ከዚያ ቀን ጀምሮ ውስጤ ሰላም አጣ። በየቀኑ ራሴን እረግማለሁ። እባክህ ይህንን የውስጤን የጸጸት እሳት እንዴት ላጥፋው?" አለኝ ​እኔም ትኩር ብዬ አየሁትና ፈገግ አልኩ። "ችግርህ እኮ ያኔ የሰራኸው ስህተት አይደለም፤ ችግርህ ያ የሞተው 'አንተ' ዛሬም በህይወት ያለ መስሎ መታየትህ ላይ ነው። ያኔ ያንን ስህተት የሰራኸው በዚያን ጊዜ በነበረህ የንቃት ደረጃ (Awareness) ልክ ነበረ። ዛሬ ላይ ቆመህ ትላንትናን ስትወቅስ ግን ራስህን እንደ እግዚአብሔር ፍጹም አድርገህ እያሰብክ ነው። ይህ ደግሞ ያንተ 'እኔነት' (Ego) እንጂ መጸጸት አይደለም" አልኩት። ​ያለፈው ነገር አልፏል፤ ድንጋይ ሆኗል። ድንጋዩን በትከሻህ ላይ ተሸክመህ ብትዞር የሚደክመው ያንተ ትከሻ እንጂ ድንጋዩ አይቀልጥም። ​የትላንትናውን አስክሬን የመሸከም ውጫዊ እብደታችሁን አቁሙ። ​ልክ እንደ መኸር ዛፍ ሁኑ። የደረቁ ቅጠሎች ከዛፉ ላይ ሲረግፉ፣ ዛፉ ስለወደቁት ቅጠሎች አያለቅስም፣ አይቆጭም። ቅጠሎቹ መውደቃቸው ተፈጥሮአዊ ነው። ዛፉ ግን ወደ አዲሱ የጸደይ ወቅት ያያል፣ አዳዲስ ቅጠሎችንና አበባዎችን ያበቅላል። ህይወት ወደ ፊት እንጂ ወደ ኋላ አትፈስም። ​ያለፈውን ስህተትህን እንደ ትልቅ የትምህርት ቤት መጽሐፍ ተመልከተው እንጂ እንደ ሰንሰለት አታድርገው። ከእሱ ተማር፣ ወደ ህልውናው ዝምታ ተመለስ፣ ከዚያም እራስህን ይቅር በል። አሁን በዚህች ቅጽበት አዲስ ነህ። ከአሮጌው ታሪክህ ነጻ ስትሆን፣ ያኔ እውነተኛውን መለኮታዊ ብርሃንና ውስጣዊ ሰላም ታገኛለህ። ራስህን ፍታው! ​ "ትላንትና የታተመ መጽሐፍ ነው፣ ገጹን ማስተካከል አትችልም። አሁን ግን ንጹህ ነጭ ወረቀት በእጅህ ላይ አለ። በትላንትናው ቀለም የዛሬውን ወረቀት አታቆሽሸው፤ አሁንህን አዲስ አድርገህ ጻፈው።" — ኦሾ 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ለ ድሮ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF

  • Sometimes the connection is beautiful but the circumstances are just impossible .. Who compromises?The one who has learn to fly,or the one who has learn to Breathe underwater ? A bird belongs to the sky. A fish belongs to the sea .Neither is wrong.Neither loves less .They simply exist in worlds that were never built to hold the other . Life is full of connections that feel perfect until reality asks impossible questions . Sometimes timing is wrong .Sometimes dreams are different .Sometimes ,two hearts beat for each other but in opposite directions ... The hardest part isn't falling in love The hardest part is releasing love cannot eras4every difference . Real love isn't about forcing someone to live their wolrd for yours. It Isn't about asking them to stop being who they are . Sometimes the greatest act of love is accepting that happiness may exist apart rather than together . Not every beautiful story is meant to have a forever ending .Some stories exist to change us,to remind us tha love is measured not only by staying ,but also by understanding,respecting and letting go... May be the question isn't "If a bird falls in love with a fish ,where will they live?" May be the real question is "Can love exist without asking either soul to lose itself ?" You can love someone with all your heart ,but you can't survive in an environment Where you weren't meant to live.

  • видео или голосовое, без подписи

  • The hands that hold the universe are holding you. Don't lose heart 😊

  • 27 июн.1731из AdamuReta

    ቅንጦትን ስሻ (በእውቀቱ ስዩም) ለነገ አይልም ፣ ከላይ ሲያዳላ ላንደኛው ቴስታ፣ ለሌላው ቴስላ፤ እኔም በፈቃድ፣ ዝተት ለብሼ በፎቆች መሀል፤ ድንኩዋን ቀልሼ ቃርሚያ ፈጭቸ፤ ኩርማን ጋግሬ ጎመን አስግሬ እንጀራ አጥምጄ በቃኝ ማለትን ፣ተለማምጄ ስኖር፣ ከሌላው፣ አያዳላልኝ ቅንጦትን ስሻ፣ አንቺን ላከልኝ::

  • 24 июн.173из yenbabalem1

    📚 ክቡር ድንጋይ 📚 📝ደራሲ:- ይስማዕከ ወርቁ 📜ይዘት:- ልቦለድ 📅 ዓ.ም :- ሰኔ 2005 YouTube 👇👇👇 ቀላይ ሚዲያ /KELAY MEDIA የንባብ አለም 📚✨ Share and join us @yenbabalem1 @yenbabalem1

  • 21 июн.1921из manbabemulusewyaderegal

    የለመድኩትን የልምምጥ አስተያየት ፊቱ ላይ ፈልጌ አጣሁት....ይባሱን ተናደድኩበት.... የማልሄድ መስሎት እኮ ነው አይኖቼ የእሳት ነበልባል ይተፋሉ....ልብሶቼን ከቁም ሳጥኑ ማውጣት ጀመርኩ። እባክሽ አትሂጅ የሚለውን ቃል ተጠባበኩ...ዝም ጪጭ...ከኔ ማጉተምተም ዛቻ ውጪ ምንም ነገር አይሰማም። ይባሱ አረርኩ ልብሶቼን ሻንጣ ውስጥ ሳስገባ ዝምታው ገረመኝ...አይኔን ለሰከንድ ወደሱ ላኳቸው...በሩን ተደግፎ የማደርገውን ሁሉ ያያል.... በር ላይ ሊመልሰኝ እንደሆነ ሳስብ የማላውቀው የደስታ ስሜት ልቤን አንቀሳቀሳት....ቢሆንም ግን በደንብ ካለመነኝ ልሂድ ማለቴ አይቀርም....ይሄ ውሳኔዬ ነው። .....ከንዴቴ ጋር እየታገልኩ ሻንጣዬ ርየጎተትኩ ስወጣ....ከበሩ ፈቀቅ አለ። ደነገጥኩኝ....አትሂጅብኝ አላለኝም.... ባአደባባይ ቁሞ እንዳለመነኝ ዛሬ ግን በአይኑ እንኳን ቅሪ አላለኝም። ከበሩ ብቻ ሳይሆን ከህይወቴም ፈቀቅ ሲል ታወቀኝ....ሙሉ አካሌን ትቼ ቀፎዬ ይዤ የምወጣ መሰለኝ....እንደምንም ዞሬ አየሁት። አይኖቹ ብዙ በአንደበቱ ፋንታ ብዙ ነገሩኝ መታከቱን መሰልቸቱን በጥልቀት ተነተኑልኝ። ከመቅፅበት ንዴቴ ተኖ ሲወጣ በደሌ ሲሰጣ አየሁት....መመለስ ብፈልግም አይኖቹ አስፈሩኝ....የትግስቱ ተራራ ደም ፍላቴ ላይ ሲደረመስ ታየኝ። የማላውቃትን እኔን በማላውቀው አስተያየቱ ውስጥ አየሁት። አቀርቅሬ ሄድኩኝ....በዝምታ ሸኘኝ። የሚጮሀው ዝምታው....ባለ ግርማ ትግስቱ ከደግ ልብ ከአፍቃሪነቱ ጋር ተፈራርቀው ደቆሱኝ....እንደምንም ራሴን ደጋግፌ ይቅርታ ልጠይቀው ወደ ቤታችን ሄድኩ። ጥቁር ከለበሱ ሰዎች ውስጥ ፈለኩት ማን ሙቶበት ነው እስከማውቀው ዘመዱም ጎደኛውም እኔ ነበርኩ.....ግራ ገባኝ። ....ሚስቱ ይቺ ናት ....ትታው ሂዳ ሲሞት ሲታነቅላት መጣች...ሲያልፍ ሲያገድም ሰላም የሚላት አሮጊት በቁጣ ገላምጣኝ ወጣች። ሰውነቴ ቀዘቀዘ....!!! የተስፋ መቁረጥ አስተያየቱ ፊቴ ላይ ድቅን አለ። በኔ እንጂ መቼም ባንቺ ተስፋ አልቆርጥም ያለኝን አስታወስኩ.... ኩራት መስሎኝ ምንድነው ያደረኩት። ሳላውቀው መታነቂያ ገመዱን ያቀበልኩ ለካ እኔ ነበርኩ። ከበቂ በላይ እንደተገፋ እያወኩ ስለምን ትቼው ሄድኩኝ... ድጋሚ እድል የማይሰጡ ስህተቶች ቅጣታቸው ፀፀት ነው። ፀፀት በቁሜ ገድሎ ከሱ እኩል እንዳደረገኝ...መኖር ከተባለ አለሁ....እሄዳለሁ ካልኩበህ ቤት እሱ ሂዶ ዛሬም አለሁ። ✍️ነፂ

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15 июн.143из bestletters

    ብረት በጥንካሬው ታምቶ አያውቅም ፤ የሚያደክመው እና የሚሰብረው የራሱ ዝገት ነው ። ሰውም እንዲያ ይመስለኛል። ©ሶፊ

  • 12 июн.1764из MinwuyeletBitew

    የ አንዱ ገነት መግቢያ ለሌላው የጋነብ በር ነው ተናጋሪዋ እንዲህ ብላ ትጀምራለች :- አንድ ታሪክ ላዉራችሁ አንድ አባት ሁለት ሴት ልጆቹን ይድራል አንዷን ለገበሬ አንዷን ለሸክላ ሰሪ : : ከዛ ከ አንድ አመት በሁአላ ልጆቹን ሊጠይቅ ዎደ ሚኖሩበት ሃገር  ይሄዳል : : መጀመሪያም ዎደ ትልቂቱ ቤት ይሄዳል እሷም በደስታ ትቀበለዋለች : : አባትም እንዴት ነሽ ? ኑሮ እንዴት ይዞሻል ? በምንስ እየተዳደራችሁ ነው ? ብሎ ይጠይቃታል : :  ልጅቷም ባለቤቴ መሬት ተከራይቶ እያረሰ ነው : : ዘሩን በብድር ነው ያገኘው : : ዝናብ እንዲሰጠን ፈጣሪን እየጠየቅን ነው : :ዝናቡ ጥሩ ከሆነ ምርታችን ይበዛል : : ኑሯችንም ይሸሻላል : : ዝናቡ ካልተስተካከለ ግን አደጋ ላይ እንዎድቃለን ትለዋለች : : አባትዮው ሰነባብቶ ዎደ ሁለተኛ ልጁ ቤት ይሄዳል : : እሷም በጣም በደስታ ትቀበለዋለች : : እሷንም ኑሮ እንዴት ነው ? በምንስ ነው እየኖራችሁ ያላችሁት ? ብሎ ይጠይቃታል : : እሷም የምንተዳደረው በሸክላ ስራ ነው : : ባለቤተ የሸክላ አፈሩን በብድር ነው የገዛው : : አሁን ብዙ የሸክላ ስራዎችን ሰርቶ እንዲደርቁ እየተጠባበቀ ነው : : ፀሃይ በየቀኑ ምትዎጣ ከሆነ ምርቶቹ ይሸጡለታል : : ኑሯችንም ላይ ትልቅ ለውጥ ይመጣል : : ዝናብ ከጣለ ግን ሸክላችን ይበላሻል  አለችው : : አባትም ልጆቹን ካየ በሁአላ ዎደ ሃገሩ ይመለሳል : : ከቤት እንደደረሰ የልጆቹ እናት ዎይም ባለቤቱ ስለ ልጆች ኑሮ ሁኔታ ትጠይቀዋለች : :አባትም እንዲህ ብሎ ይመልስላታል =- ዝናብ ቢዘንብም እግዝአብሔር ይመስገን በይ ዝናብ ባይዘንብም እግዝአብሔር ይመስገን በይ : የህይወት ነገር እንዲ ነው ፣አንዱ ሚፈልገዉን ሌላው ላይፈልገው ይችላል : : አንዱ ሚስማማዉን ሌላው ላይስማማው ይችላል : :ለአንዱ መሰናክል የሆነው ለሌላው  ደግሞ የስኬቱ መንገድ ሊሆን ይችላል : : እና ስለሁኔታዎች ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን : : ትላለች https://t.me/MinwuyeletBitew

  • ሰላም ለነዛ .... እንደ አበባ መዓዛ የልባቸው ጠረን ለሚያውድ ‎ሰላም ለነዛ ... ጣፍጭ ቅንነትን ገንብተው ክፍትን እረግጠለው ለቆሙ ‎ሰላም ለነዛ..... ውብ አዕምሮ ጥዑም አንደበት ባለቤቶች ‎: ‎: ‎ሰላም ለነሱ ሰው የመሆንን ትርጉም ለምናይባቸው ብርቅዬ ነብሳት💕

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • “ But to live doesn't mean you're alive "

  • видео или голосовое, без подписи

🫳🏿ካሲና — tgindex