Охват к подписчикам
449,6%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,49%
934
Постов в день
0,0
всего 20
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 18 янв. 2023 г.◇ የጠላው ባንኮኒ ◇ ባንኮኒ አናት ላይ ውስኪ ተዘቅዝቆ ሲቀዳ አይቼ እኔም ለጠላዬ ለክብሩ ጓጉቼ ዘቅዝቄ ሰቀልኩት ጓዳዬ ገብቼ ሲመሽ ወደ ማታ ብርጭቆ ደቅኜ ጠላዬን ብቀዳው ዝቃጭ ሙሉ አተላ ብርጭቆዬን ሞላው 😂 Join us//👉 @bfunn0,00%
- 18 янв. 2023 г."C" በአማርኛ አንደ "ጨ" ናት ብለው ነግረውህ "Coca cola" ን ጮጫ ጮላ ብለህ ያነበብከው ልጅ ግን ትውልድ ቢረሳህ እኔ አልረሳህም 😂😂😂😂😂😂 Join us//👉 @bfunn0,00%
- 18 янв. 2023 г.በዚህ ኑሮ ውድነት ዘመድ ቤት ሄደህ ምግብ ይምጣልህ ብለውህ እሺ ስትል #Prank_ተደርገሀል🙈🤣 Join us//👉 @bfunn0,00%
- 18 янв. 2023 г.የማዳመጥ ኃይል ◽️ብዙ ስታዳምጥ ብዙ ስለማታወራ ስህተት አትሰራም። ◽️ብዙ ስታዳምጥ ሳታስበው ብዙ እያወክ ነው። ◽️ሰዎችን በተመስጦ ስታደምጣቸው እንደምታከብራቸው ስለሚያስቡ ካንተ ጋር እንደመሆን የሚያስደስታቸው ነገር የለም። (በተለይ ሴቶች ለሚያደምጣቸው ወንድ ትልቅ ቦታ ይሰጣሉ) ◽️ሁሉንም አድምጠህ በመጨረሻ የምትናገር ከሆነ ያንተ ሀሳብ የማሸነፍ ዕድሉ ሰፊ ነው። ወዳጄ ምንም ቢሆን አይጎዳህም አሪፍ አዳማጭ ሁን! መልካም ቀን🫶 Join us//👉 @bfunn0,00%
- 18 янв. 2023 г.ልትለየው ፈልጋ ምንም ምክኒያት ስታጣ😞 "አልጋህ ላይ ምንም የሴት ፀጉር አላገኘሁም"😁 #እና_ይላታል😇 . . . . . . ማናት ይቺ መላጣ😳 Join us//👉 @bfunn0,00%
- 18 янв. 2023 г.👱♀#ጫልቱ :- የኔ ፍቅር ጣልያንኛ ትችላለህ እንዴ❓ ሁልጊዜ የነርሱን ኳስ ጨዋታ ተመስጠህ ትከታተላለህ👀 👱♂ጫላ:- አዎ ጣልያንኛ እችላለሁ¶ 👱♀ጫልቱ:- እስቲ በጣልያንኛ የሆነ የሆነ ነገር በለኝ❔ 👱♂ጫላ:- ናይማር ቶቲ አንቾሎቲ ፓውሎ ማልዲኒ ዲ ናታሊ ኮንቴ⚜ 👱♀ጫልቱ:- wow! ምን ማለት ነው❓ 👱♂ጫላ:- ግራ ጎኔ ነሽ ያለ አንቺ መኖር አልችልም የኔፍቅር" ነው ያልኩት >>> 👱♀ጫልቱ:- ወይኔ ጉዴ! ደስ ሲል! በጣም ነው የምወድህ የኔ ጌታ$ 👱♂ጫላ:- ማሪዮ ባላቶሊ🔅 👱♀ጫልቱ:- ምን ማለት ነው ይሄስ❓ . . 👱♂ጫላ:-እኔም እወድሻለሁ ማለት ነው😇 🤩አይ ጫላ ግን😅🤣😁 Join us//👉 @bfunn0,00%
- 18 янв. 2023 г.🚕ታክሲ ውስጥ😂 ታክሲዉስጥ ከሗላ ተቀምጬ ከፊቴ ያለው ወንበር ላይ የተቀመጠው ልጅ አጠገቡ ያለችውን ልጅ ገና ከመግባቱ ይጀነጅናት ጀመር... ልጁ፡ ሀይ ቆንጆ ልጅቷ፡ ሀይ! (ኮስተር ብላ😠) ልጁ፡ ጠፋሽ ምነው? ልጅቷ፡ መብራት ሀይል ገብቼ ነው:: ልጁ፡ ወዴት ነሽ? ልጅቷ፡ ወደፊት፡፡ ልጁ፡ ልሸኝሽ? (እንዴ ታክሲውስጥ መሆኑን ረሳው መሰለኝ) ልጅቷ፡ይቅርብህ ትጠፋለ የ፡፡ ልጁ፡ ሰፈርሽ የት ነው? ልጅቷ፡ ለልማት ፈርሷል፡፡ ልጁ፡ አረ ተጫዋች ነሽ፡፡ ልጅቷ፡ አይ አሰልጣኝ ነኝ¡ ልጁ፡ ስልክ አለሽ? ልጅቷ፡ network የለውም፡፡ ልጁ፡ ተመቸሽኝ! ልጅቷ፡ ከታክሲው ነው፡፡ ልጁ፡ ማታ ለወክ ትወጫለሽ? ልጅቷ፡ መብራት ስለማይኖሮ ይጨልማል፡፡ ልጁ፡ አንድ ነገር ላስቸግርሽ? ልጅቷ፡…………… ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ 😜እኔ ፦ ወራጅ! ወራጅ! ወራጅ አለ፡፡ እነሱን እየሰማው ቤቴን አለፍኩት ፡፡ከዚ በኃላ የተባባሉትን አልሰማውም፡፡ወርጄ ወደቤቴ🏃ቅደደው 😂 😂😂 Join us//👉 @bfunn0,00%
- 18 янв. 2023 г.ባል እና ሚስቱ በመሀላቸው ግጭት ተፈጥሮ አይነጋገሩም፡፡ ሁለቱም በረጅም ትዝታ ተውጠዋል፡፡ መጀመሪያ ማውራት ሽንፈት መስሎ ስለታያቸው ሳይነጋገሩ መተኛ ሰዓታቸው ደረሰ፡፡ ድንገት ግን ባል የሆነ ነገር ትዝ አለው፡፡ ነገ በጠዋት የስራ ስብሰባ ለመታደም ወደዛ ለመሄድ በረራ አለው፡፡ ሁሌ ደሞ ወደ ስራ ሲሄድ እንቅልፋም በመሆኑ የምትቀሰቅሰው ሚስቱ ናት፡፡ እናም የነገው ስበሰባ እንዳያመልጠው ለሚስቱ "11 ሰዓት ቀስቅሽኝ" ብሎ በአፉ መናገር ሞት መስሎ ታየው፡፡ እና ወረቀት ላይ "ነገ የስራ ስብሰባ ስላለበኝ ወደ ሌላ ሀገር እበራለው፡፡ አደራ 11 ሰዓት ቀስቅሽኝ" ብሎ በወረቀት ፅፎ እሷ የምታየው ቦታ አስቀምጦላት ምንም ቃል ሳይተነፍስ ተኛ፡፡ ጠዋት ሰውየው ከእንቅልፉ ሲነቃ ከጠዋቱ 3ሰዓት ሆኖ በረራውም ስብሰባውም አምልጦታል፡፡ "እንዴት እንደዛ አስጠንቅቄ ነግሪያት አትቀሰቅሰኝም?" ብሎ በጣም ተበሳጨ፡፡ ከአልጋው ለመነሳት ሲሞክር አንድ ወረቀት ኮመዲኖ ላይ ተቀምጦ አየ፡፡ "11 ሰዓት ሆኗል ተነስ ስብሰባ እንዳያመልጥህ" የሚል ፁፍ ተፅፎበታል፡፡ ማነው ስተት የሰራው? ማነው ልክ? ወዳጄ ሴትን ልጅ በተንኮልም ሆነ በፍቅር ልትበልጣት አትችልም፡፡ ዝምታ ደሞ መቼም መፍትሔ ሁኖ አያውቅም፡፡🤣🤣🤣 Join us//👉 @bfunn0,00%
- 18 янв. 2023 г.#ለፈገግታ ቤታችሁ መብራት ሀይል ሰራተኛ መቶ በሩ ላይ ቆጣሪውን ሲያጣ " ቆጣሪያችሁ የቱ ጋር ነው " ብሎ ሲጠይቃችሁ ምነው ከዛ አልጠፋ ብሏችሁ ነው 😆😂🤣✍ Join us//👉 @bfunn0,00%
- 18 янв. 2023 г.ይህን ያውቁ ኖሯል ! የነብር ምላስ በጣም ጠንካራ ከመሆኑ የተነሳ ከ ግድግዳ ላይ የተሳለ ስዕል ማጥፋት ይችላል። እናም ካደናቸው እንስሳት በመላስ ቆዳቸውን ከስጋቸው ይልጣል፤ በዚህም ምክንያት በአለም ላይ አደገኛ ምላስ ካላቸው ፍጥረታት በ2ተኛነት ተመዝግቧል። ከሴቶች ምላስ በመቀጠል😁😂 Join us//👉 @bfunn0,00%
- 4 янв. 2023 г.የባል ስም "በረከት"የሚስት ስም "ላምሮት" ሲጠራሩ እሷ በሬ እሱ ላሜ😂😂 ጀለስ፦ ጎረቤት ሲጠራቸው "ከብቶች" 😂😂😂 Join us//👉 @bfunn0,00%
- 4 янв. 2023 г.ኒቆ ለዳግም ስለ በርሀ ላይ ቆይታው እያወጋው ነው። ኒቆ:-«በርሀ ላይ ሽንቴን ሸንቴ ዞር ስል ግዙፍ አንበሳ ሊበላኝ መጣ።» ዳግም:-«እና እንዴት አመለጥክ?» ኒቆ:-«ልክ ሊበላኝ ሲል ዛፍ ላይ ወጣው።» ዳግም:-«ውይ ኒቆ በርሀ ላይ ዛፍ የለም እኮ።» ኒቆ:-«ማለቴ ሩጬ ባርዛፍ ላይ ወጣው።» ዳግም:-«በርሀ ላይ እኮ ባርዛፍ የለም።» ኒቆ:-«እሺ በቃ አንበሳው በላኝ።» ልትሞት ነው እንዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂 Join us//👉 @bfunn0,00%