- Последний пост
- 18 янв. 2023 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
◇ የጠላው ባንኮኒ ◇ ባንኮኒ አናት ላይ ውስኪ ተዘቅዝቆ ሲቀዳ አይቼ እኔም ለጠላዬ ለክብሩ ጓጉቼ ዘቅዝቄ ሰቀልኩት ጓዳዬ ገብቼ ሲመሽ ወደ ማታ ብርጭቆ ደቅኜ ጠላዬን ብቀዳው ዝቃጭ ሙሉ አተላ ብርጭቆዬን ሞላው 😂 Join us//👉 @bfunn
"C" በአማርኛ አንደ "ጨ" ናት ብለው ነግረውህ "Coca cola" ን ጮጫ ጮላ ብለህ ያነበብከው ልጅ ግን ትውልድ ቢረሳህ እኔ አልረሳህም 😂😂😂😂😂😂 Join us//👉 @bfunn
በዚህ ኑሮ ውድነት ዘመድ ቤት ሄደህ ምግብ ይምጣልህ ብለውህ እሺ ስትል #Prank_ተደርገሀል🙈🤣 Join us//👉 @bfunn
የማዳመጥ ኃይል ◽️ብዙ ስታዳምጥ ብዙ ስለማታወራ ስህተት አትሰራም። ◽️ብዙ ስታዳምጥ ሳታስበው ብዙ እያወክ ነው። ◽️ሰዎችን በተመስጦ ስታደምጣቸው እንደምታከብራቸው ስለሚያስቡ ካንተ ጋር እንደመሆን የሚያስደስታቸው ነገር የለም። (በተለይ ሴቶች ለሚያደምጣቸው ወንድ ትልቅ ቦታ ይሰጣሉ) ◽️ሁሉንም አድምጠህ በመጨረሻ የምትናገር ከሆነ ያንተ ሀሳብ የማሸነፍ ዕድሉ ሰፊ ነው። ወዳጄ ምንም ቢሆን አይጎዳህም አሪፍ አዳማጭ ሁን! መልካም ቀን🫶 Join us//👉 @bfunn
ልትለየው ፈልጋ ምንም ምክኒያት ስታጣ😞 "አልጋህ ላይ ምንም የሴት ፀጉር አላገኘሁም"😁 #እና_ይላታል😇 . . . . . . ማናት ይቺ መላጣ😳 Join us//👉 @bfunn
👱♀#ጫልቱ :- የኔ ፍቅር ጣልያንኛ ትችላለህ እንዴ❓ ሁልጊዜ የነርሱን ኳስ ጨዋታ ተመስጠህ ትከታተላለህ👀 👱♂ጫላ:- አዎ ጣልያንኛ እችላለሁ¶ 👱♀ጫልቱ:- እስቲ በጣልያንኛ የሆነ የሆነ ነገር በለኝ❔ 👱♂ጫላ:- ናይማር ቶቲ አንቾሎቲ ፓውሎ ማልዲኒ ዲ ናታሊ ኮንቴ⚜ 👱♀ጫልቱ:- wow! ምን ማለት ነው❓ 👱♂ጫላ:- ግራ ጎኔ ነሽ ያለ አንቺ መኖር አልችልም የኔፍቅር" ነው ያልኩት >>> 👱♀ጫልቱ:- ወይኔ ጉዴ! ደስ ሲል! በጣም ነው የምወድህ የኔ ጌታ$ 👱♂ጫላ:- ማሪዮ ባላቶሊ🔅 👱♀ጫልቱ:- ምን ማለት ነው ይሄስ❓ . . 👱♂ጫላ:-እኔም እወድሻለሁ ማለት ነው😇 🤩አይ ጫላ ግን😅🤣😁 Join us//👉 @bfunn
🚕ታክሲ ውስጥ😂 ታክሲዉስጥ ከሗላ ተቀምጬ ከፊቴ ያለው ወንበር ላይ የተቀመጠው ልጅ አጠገቡ ያለችውን ልጅ ገና ከመግባቱ ይጀነጅናት ጀመር... ልጁ፡ ሀይ ቆንጆ ልጅቷ፡ ሀይ! (ኮስተር ብላ😠) ልጁ፡ ጠፋሽ ምነው? ልጅቷ፡ መብራት ሀይል ገብቼ ነው:: ልጁ፡ ወዴት ነሽ? ልጅቷ፡ ወደፊት፡፡ ልጁ፡ ልሸኝሽ? (እንዴ ታክሲውስጥ መሆኑን ረሳው መሰለኝ) ልጅቷ፡ይቅርብህ ትጠፋለ የ፡፡ ልጁ፡ ሰፈርሽ የት ነው? ልጅቷ፡ ለልማት ፈርሷል፡፡ ልጁ፡ አረ ተጫዋች ነሽ፡፡ ልጅቷ፡ አይ አሰልጣኝ ነኝ¡ ልጁ፡ ስልክ አለሽ? ልጅቷ፡ network የለውም፡፡ ልጁ፡ ተመቸሽኝ! ልጅቷ፡ ከታክሲው ነው፡፡ ልጁ፡ ማታ ለወክ ትወጫለሽ? ልጅቷ፡ መብራት ስለማይኖሮ ይጨልማል፡፡ ልጁ፡ አንድ ነገር ላስቸግርሽ? ልጅቷ፡…………… ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ 😜እኔ ፦ ወራጅ! ወራጅ! ወራጅ አለ፡፡ እነሱን እየሰማው ቤቴን አለፍኩት ፡፡ከዚ በኃላ የተባባሉትን አልሰማውም፡፡ወርጄ ወደቤቴ🏃ቅደደው 😂 😂😂 Join us//👉 @bfunn
ባል እና ሚስቱ በመሀላቸው ግጭት ተፈጥሮ አይነጋገሩም፡፡ ሁለቱም በረጅም ትዝታ ተውጠዋል፡፡ መጀመሪያ ማውራት ሽንፈት መስሎ ስለታያቸው ሳይነጋገሩ መተኛ ሰዓታቸው ደረሰ፡፡ ድንገት ግን ባል የሆነ ነገር ትዝ አለው፡፡ ነገ በጠዋት የስራ ስብሰባ ለመታደም ወደዛ ለመሄድ በረራ አለው፡፡ ሁሌ ደሞ ወደ ስራ ሲሄድ እንቅልፋም በመሆኑ የምትቀሰቅሰው ሚስቱ ናት፡፡ እናም የነገው ስበሰባ እንዳያመልጠው ለሚስቱ "11 ሰዓት ቀስቅሽኝ" ብሎ በአፉ መናገር ሞት መስሎ ታየው፡፡ እና ወረቀት ላይ "ነገ የስራ ስብሰባ ስላለበኝ ወደ ሌላ ሀገር እበራለው፡፡ አደራ 11 ሰዓት ቀስቅሽኝ" ብሎ በወረቀት ፅፎ እሷ የምታየው ቦታ አስቀምጦላት ምንም ቃል ሳይተነፍስ ተኛ፡፡ ጠዋት ሰውየው ከእንቅልፉ ሲነቃ ከጠዋቱ 3ሰዓት ሆኖ በረራውም ስብሰባውም አምልጦታል፡፡ "እንዴት እንደዛ አስጠንቅቄ ነግሪያት አትቀሰቅሰኝም?" ብሎ በጣም ተበሳጨ፡፡ ከአልጋው ለመነሳት ሲሞክር አንድ ወረቀት ኮመዲኖ ላይ ተቀምጦ አየ፡፡ "11 ሰዓት ሆኗል ተነስ ስብሰባ እንዳያመልጥህ" የሚል ፁፍ ተፅፎበታል፡፡ ማነው ስተት የሰራው? ማነው ልክ? ወዳጄ ሴትን ልጅ በተንኮልም ሆነ በፍቅር ልትበልጣት አትችልም፡፡ ዝምታ ደሞ መቼም መፍትሔ ሁኖ አያውቅም፡፡🤣🤣🤣 Join us//👉 @bfunn
#ለፈገግታ ቤታችሁ መብራት ሀይል ሰራተኛ መቶ በሩ ላይ ቆጣሪውን ሲያጣ " ቆጣሪያችሁ የቱ ጋር ነው " ብሎ ሲጠይቃችሁ ምነው ከዛ አልጠፋ ብሏችሁ ነው 😆😂🤣✍ Join us//👉 @bfunn
ይህን ያውቁ ኖሯል ! የነብር ምላስ በጣም ጠንካራ ከመሆኑ የተነሳ ከ ግድግዳ ላይ የተሳለ ስዕል ማጥፋት ይችላል። እናም ካደናቸው እንስሳት በመላስ ቆዳቸውን ከስጋቸው ይልጣል፤ በዚህም ምክንያት በአለም ላይ አደገኛ ምላስ ካላቸው ፍጥረታት በ2ተኛነት ተመዝግቧል። ከሴቶች ምላስ በመቀጠል😁😂 Join us//👉 @bfunn
የባል ስም "በረከት"የሚስት ስም "ላምሮት" ሲጠራሩ እሷ በሬ እሱ ላሜ😂😂 ጀለስ፦ ጎረቤት ሲጠራቸው "ከብቶች" 😂😂😂 Join us//👉 @bfunn
ኒቆ ለዳግም ስለ በርሀ ላይ ቆይታው እያወጋው ነው። ኒቆ:-«በርሀ ላይ ሽንቴን ሸንቴ ዞር ስል ግዙፍ አንበሳ ሊበላኝ መጣ።» ዳግም:-«እና እንዴት አመለጥክ?» ኒቆ:-«ልክ ሊበላኝ ሲል ዛፍ ላይ ወጣው።» ዳግም:-«ውይ ኒቆ በርሀ ላይ ዛፍ የለም እኮ።» ኒቆ:-«ማለቴ ሩጬ ባርዛፍ ላይ ወጣው።» ዳግም:-«በርሀ ላይ እኮ ባርዛፍ የለም።» ኒቆ:-«እሺ በቃ አንበሳው በላኝ።» ልትሞት ነው እንዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂 Join us//👉 @bfunn
አንዱ ሰውዬው ወንዝ ዳር ቁጭ ብሎ ያለቅሳል ይህንን የተመለከተ አንድ ሰው ወደ እርሱ ይመጣና "ለምንድነው የምታለቅሰው?" ይለዋል ፡ ሰውዬውም " አንድ ማንኪያ ሙሉ ስኳር እዚህ ወንዝ ውስጥ ጨምሬ የወንዙን ውሃ ብቀምሰው ምንም አይጣፍጥም" 😊 ሲለው ፡ ሌላኛው ሰውዬ😂😂😂 ሳቁን ይለቀዋል ፡ ምን ሆነህ ነው የምትስቀው? ፡ ቢለው ምን ቢለው ጥሩ ነው?! ... " ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ አንተ ጅል! መጀመሪያ አታማስለውም ነበር!😂😂😂😂😂😂😂 Join us//👉 @bfunn
#Report ፌደራሉ ማማ ላይ ቁጭ ብሎ አላፊ አግዳሚውን ያያል . . በድንገት ባለቤቱ ታልፋለች . . ለጓደኛው ናና ሚስቴ አለፈች ላሳይ . . ጓደኛው የቷ ነች . ፌደራሉ ያቺ ቀሚስ ያረገችው 。 。 የቷ ሶስቱም ቀሚስ ነው ያረጉት ሲለው 。 ቆይ ላሳይክ ብሎ ምን ቢያደርግ ጥሩ ነው . . . . . . . በሽጉጡ ሾታትና ያቹት የወደቀችው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂። Join us//👉 @bfunn
ኧረ ዛሬ አንዱ እኮ ነው የሌለ እየተበሳጨ እየቀወጠው እሪ ሲል ባገኘውስ … እናላቹ ምን ሆነህ ነው ብዬ ጠይቀዋለው "አንዷ ፊቴን ሰርጀሪ ላሰራ ብላ ገንዘብ አበድሬያት አሁን ፊቷ ጠፋብኝ "😁 Join us//👉 @bfunn
⚡️አስገራሚ ሳይኮሎጂካል እዉነታዎች! 🔥1.ስለ አንድ ሰዉ በጣም እያሰባችሁ ከሆነ ፤ ያ የምታስቡት ሰዉ ቀድሞ እያሰባችሁ ነበር! 🔥2.ከአለም የህዝብ ብዛት ዉስጥ 1% ህዝብ ብቻ በዉስጡ የሚሠማዉን ስሜት በተሳካ ሁኔታ ይደብቃል! 🔥3.ጠንክሮ መስራት ከስኬቱ በላይ ደስታን ያጎናፅፋል! 🔥4. ስለ አንድ ሰዉ በተደጋጋሚ በህልማችን ማለም ፤ ያ ሰዉ እኛን በጣም እንደናፈቀን እና ስለኛ እያሰበ እንደሆነ ያመላክታል! 7 🔥5. 90% ሰዉ ፊት ለፊት ማለት የማይችለዉን ነገር በፅሑፍ መልእክት ይልካል! 🔥6.ለነገሮች ግድ የለሽ እንደሆነ የሚያስመስል ሰዉ ለነገሮች በይበልጥ ግድ የሚሠጠዉ ሠዉ ነዉ! 🔥7.በተደረጉት ጥናቶች መሠረት ፤ አንድን ሰዉ እንዳልናፈቀን የምናስመስል እና ስሜቶቻችንን የምንደብቅ ከሆነ ከበፊቱ በበለጠ ያን ሰዉ እንድንናፍቅ ያደርገናል! 🔥8.ብዙ አይነት ከለሮችን መጠቀም የፈጠራ አቅምን ከፍ ያደርጋል! 🔥9.በማታ እንቅልፍ መተኛት አለመቻል በሌላ ሰዉ ህልም ዉስጥ እየታለምን እንደሆነ ያመላክታል! መልካም ምሽት 🙌🔥 Share // 👉 @bfunn
ከኮንዶም አምልጦ የተወለደዉን ልጅ ማን አሉት ጣሰዉ @bfunn
🙂አሁን ስንት ገባሽ አፍቅሬሽ ከልቤ ያኔ ስጠይቅሽ አሻፈረኝ ያልሽው ብር የለህም ብለሽ እድሜ ላንቺ ውዴ አሁን ብር ይዣለው አሁን ስንት ገባሽ ይኧው ልገዛሽ ነው😂.. 🙈 Join us//👉 @bfunn
ለፈገግታ😁😅😂 ሚስቴ በየቀኑ ለሥራ ከቤት ስወጣ የረሳሁትን ነገር #ታስታዉሰኛለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ፣ ሌላ ጊዜ መነጽር፣ አንዳንዴም ሞባይል፣ እንዲሁም ሌላ ነገር መርሳት ልማዴ ነው። "አሁንማ አረጀህ" እኮ ወይኔ #ባሌ!😊" እያለች እየሳቀችብኝ ታቀብለኛለች የረሳሁትን።💁♀😄 #ተረቧን ለማስቀረት የሆነ ዘዴ ዘየድኩ። የምረሳቸዉን ነገር በወረቀት ላይ መዝግቤ ያዝኩ። የሆነ ቀን ጠዋት ከመውጣቴ በፊት ወረቀቴን አውጥቼ ሁሉንም መያዜን አረጋገጥኩ።💪 ከዚያም በድል #አድራጊነት ስሜት መኪናዬ ዉስጥ ገብቼ ሞተር አስነስቼ ግቢዬን ለቅቄ ወጣሁ። 😎 ትንሽ እንደነዳሁ ደወለች። ባለቤቴ። ክው አልኩ፣ ዛሬ ደግሞ ምን #ረሳሁ ብዬ ... "ሄሎ" አልኳት። " ዛሬ ደግሞ የት እየሄድክ ነው?" አለችኝ። "ሥራ ነዋ"😃 " #እሁድ እኮ ነው፣ የምን ሥራ!።"😳 ትንሽ ቆሜ ፈገግ እያልኩ ወደቤት ተመለስኩ። 😅😂😂 የሰው ልጅ #ጎዶሎ ነው የተሟላ አይደለም፣ ፍፁምነት #ለፈጣሪ ብቻ ነው‼️ ባልና ሚስት፣ ወንድና ሴት ... በሀሳብም በአካልም እንዲሞላሉ ተደርገው ነው እግዜሩ የፈጠራቸው። አንዱ የጎደለው ሌላው አለው። አንዱ የማይችለዉን ሌላው ይችለዋል ፣ ለአንዱ የማይታየው #ለሌላው ይታየዋል። ለመናናቅ፣ ለመገፋፋትና ለመለካካት ሳይሆን ሕይወትን #አብረን እንድንኖር፣ ፈተናዎቿንም አብረን እያሸነፍን ወደ ገነት እንድንጓዝ ነው ፈጣሪ ወደዚህች ምድር ያመጣን። አንዱ የሌላኛዉን ሀሳብ ጆሮ ሰጥቶ ያድምጥ‼️ አይናናቅ፣ አያጣጥል።🤗 Join us//👉 @bfunn
|« ለካስ እንዲህ ይከብዳል😮💨 . . አልጋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤ ° ሶፋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤ ° መሬት ሁኚ አለኝ ምንም አልተመቸው ፤ ° ወጪ እንውጣ አለኝ ወጣሁ ተቻኩዬ ፤ ° ከአበቦች መሃል ዛፍን ደገፍ ብዬ ፤ ° ዳግም በጀርባዬ ሳር ላይ ተንጋልዬ ፤ ° አንዴ ተንበርክኮ አንድ ጊዜ ቆሞ ፤ ° ወደታች ወደላይ ወደጎንም ዘሞ ፤ ° እርሱም አላረካው ወደ ቤት መለሰኝ ፤ ° አኳኋኑን አላወቀው እኔንም ገረመኝ ፤ ° አልጋላይ ውጪ አለኝ እኔም ወጣሁለት ፤ ° ከፍ በይ ዝቅ በይ ሁሉንም ሆንኩለት ፤ ° መስኮት ስር በር ስር አንዴ ከግድግዳ ፤ ° ምግብ ቤት ሳሎን ቤት መኝታ ቤት ጓዳ ፤ ° አንዴ በመቀመጥ አንዴ በቁጭ ሲለኝ ፤ ° ዝም ብሎ አይደለም ተንቀሳቀሽ ሲለኝ ፤ ° እንዲያ ሲቅበዘበዝ አበደ መሰለኝ ፤ ° እቤት ውስጥ በመብራት ፤ ° ውጪ ደግሞ በፀሐይ ፤ ° ከግራ ወደ ቀኝ ፤ ° ወደታች አንዴ ወደ ላይ ፤ ° አሁን ሁሉ በሳቅ ያፈነዳል ፤ ° ፎቶግራፍ ማንሳት ለካስ እንዲህ ይከብዳል።😴😂 ወገን ሌላ ነገር እንዳታስቡ😜 😁😂🤣 Join us//👉 @bfunn