ፍቅሬን በግጥም 💞
Статистика✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ? እንጃ።🤷♀️ ✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷♀️ ✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ? እንጃ🤷♀️ ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 👉comet ena malt yemet felguti ngr kal @Erazatube_bot
- Последний пост
- 21 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 338
- 1/48двое суток
- 1 533
- 1/72трое суток
- 1 653
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
😔😔 ተመለስ ይሉኛል 🤔🤔 ወዴት እንደሄድኩኝ ባላውቅም ለራሴ ሰሞኑን ግን እንጃ ተጨንቃለች ነብሴ ብቻየን ወጥቼ ብቻየን ገባለሁ መሳቅ እያሰብኩኝ ቁጭ ብዬ አለቅሳለሁ ሰው ቤየሁኝ ቁጥር እወዛገባለሁ ደግሞ ተመልሼ ምን ነካኝ እላለሁ ?¿ ተመለስ ነው ቃሉ ሁሉም የሚነግረኝ የት እንደነበርኩኝ አሁን የት እንዳለሁ ማንስ ነው ሚነግረኝ¿ እኮ የቱ ጋር ነኝ ወዴትስ ልመለስ¿ በሉ እስቲ ንገሩኝ ቶሎ ህልሜ ጋር ልድረስ ✍✍ ᴇʀᴀᴢᴀ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
እኔ እኮ ፈሪ ነኝ ባንቺ ከመጡብኝ መግቢያ ይጠፋኛል እኔ አኮ ፈሪ ነኝ ካንቺ ተለይቼ መኖር ይከብደኛል እኔ እኮ ፈሪ ነኝ ላስከፋሽ ይቅሪና ላይሽ እሳሳለሁ እኔ እኮ ፈሪ ነኝ አንቺን ከማጣሽ ሞቴን እመርጣለሁ ስለዚህም የኔ አካል እርቀሽ አትጅብኝ ፈሪነቴን አይተሽ ያወራውልሽን ረስተሽው ዘንግተሽ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
" ላንች ለፍቅሬማ እገጥምልሻለዉ " ከቀንም ቀን አለዉ ፡ ከትላንቱ ቅዠት ለዉጥን ፍለጋ ሰዉ ሚነቃበት ፊቴ ከቆመዉ ግርዶሹ ግዝፈት ተገፎ ሲሄድ ጎህ ሚቀድበት ላንች ለፍቅሬማ አዋፋት ምያዜሙት የጣፈጠ ዜማ ሲጨልም ሚደምቀዉ የጨረቃ ግርማ የደመናዉ ውበት ፡ የፀሀዩ ሙቀት ከሚሰጡት ደስታ እምናየዉ ዉበት በላይ ከፍ ያለ ነዉ ስላቺ ማብራራት እኔ ዉስጥ ያለዉ የአንቺነትሽ ዓለም በሰዉ አሉባልታ አይችልም ሊከስም ፍቅርን ለማያዉቅ ፡ መዉደድ የማይገባዉ የራሱን የረሳ ፡ የሰዉ የምያቦካዉ እሱማ ስላች ጭራሽ አይናገር ለፍቅር ከፍለሻል የማይቻል ነገር ! ላንች ለፍቅሬማ ይጣፍጣል ብለዉ ሰዎች ሚናገሩት ቀምሼ አየዉት ...... የጥፍጥና ጥጌ ፡ የእርካታ መድረሻ አንቺዉ እንደሆንሽኝ ፡ ስሚኝ ልንገርሻ ልወድሽ እልና ፡ መዉደድ አነሰብኝ ትናፍቂኝና ሀሳብ አለቀብኝ እንደዉ ምን ይሻለኝ ? ምን ይሁን ማደርገዉ ላንች ለፍቀሬማ እገጥምልሻለዉ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
እወድክ ነበረ😊😔 በንፁ ማንነት ከዉሸት በራቀ በማስመሰል ቅሌት ከቶ ያልደመቀ በልቤ ዙፋን ላይ ከፍ ብሎ የሚበር አንተን አንተን ብሎኝ ፍቅርን የምያበስር ዉስጤ ላይ በርትቶ በልቤ የኖረ ተመልከተዉ ፍቅር እወድክ ነበረ አንተን ማዬት ብቻ ደስታን የሚሰጠኝ በእቅፍ ዉስጥ መግባት ሁሌ ሚናፍቀኝ ካንተ ጋር መዋሉ ፡ አይን አይንህን ማዬቱ ሁሉ ነገር ቀርቶ ካንተ መጋባቱ ማለዳ ማለዳ ስናፍቀዉ የኖረ ተመልከተዉ ፍቅር እወድክ ነበረ ጥለከኝ ስለሄድክ ፍቅሬን ስለጣልከዉ አልረግምክም እኔ ይህ እድሌ ነዉ የነበረዉ ፍቅሬ ነበር ሆኖ የቀረዉ ርዕስ ፦ ᴢ ገጣሚ ፦ ᴇʀᴀᴢᴀ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
😍😍የኔ አለም🤷♂🤷♂❤️ አንቺ የልቤ ንጉስ አንቺ የልቤ ጌታ የእኔነቴ ውበት የልቤ ትርታ አዳምጭኝ ልንገርሽ ሁሉንም በተርታ ገና ላስብሽ ስል ልቤን ደስ ይለዋል ሳያስብሽ አይውል ካልሆነ ይከፋዋል ሁለቱ አይኖቼ ልያዩሽ ይጓጓሉ ያላንቺ በፍጹም አናይም ይላሉ ብቻ አንቺን ብቻ ማየት የመኛሉ ብቻ ምን ልበልሽ የከንፈረን ብዬ መናገር ብጀምር ሌላ የሰውነቴ አካል በጣም ይከፋቸዋል በቃ ሁሉም ይቅር አንቺ ማለት እኮ ለእኔ ስጦታ ነሽ ሳስብሽ ምደሰት በስስት የማይሽ ማንነትሽ ከቶ እኔ ውስጥ የማይቆሽሽ እኔ ቃል የለኝም ብቻ ምን ሌበልሽ ፂገረዳ ብዬ በሷ እንዳልመስልሽ እሷም ትደርቃለች ከህለታት ባንዱ ቀን ፀሀይ ስጦልባት ደርቃ ትወድቃለች ጨረቃ እንዳልልሽ እሷም እንደዛው ነች ስያሻት አብርታ ስያሻት ትጠፋለች ብቻ ደስ እንዳላት እሷ ወላዋይ ነች እቺን አለም ብዞረ ቃላትን ፍለጋ ከንቱ ድካም እንጂ እኮ የት ይገኛል ንገሩኝ የቱጋ ብቻ ስምኝና እኔ እንዲህ ልበልሽ ከእኔ ላይ ቀንሶ ፈጣሪ እድሜሽን በእጥፍ ያርዝምልሽ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
🤷♂🤷♂🤷♂🤷♂የኔ አይደለሽም 🤷♂🤷♂🤷♂🤷♂ በአይን ሳይሽ ገና ደንበር ማለቴ ከሺህ ሄዋን መሃል አንቺን መመልከቴ አብረሽ ለመኖር ደግሞም መመኘቴ ያገኘሽ ስመስለው ስደሰት ሕይወቴ ማንም ሰው ብጠይቅ ማናት ብሎ እኔን እንዲህ እላቸዋለሁ ደስ እያለኝ ስቄ አወጋቸዋለሁ የፍቷ ፈገግታ ጨረቃን ያምያስንቅ ንግግሯ ደግሞ ወደ ልብ የምዘልቅ ሀላ ነገራዋ ከፍጡር የምልቅ ጨለማ ይበራ ከልቧ ስትስቅ ይሄን ሁሉ ነገር ባወራ ለሰው ስላንቺ ብዘፍን ባገር በመንደሩ ያበድኩ በምስል ለሰፈር ላገሩ እኮ እንዴት ልናገር ብዙ ነው ምስጥሩ በፍቅርሽ ወላፈን መቃጠለን ያዩ አበደ መሰለኝ እያሉ በእኔ ተወያዩ እኔም እንዲህ አልኳቸሁ ልቤ እያለቀሴ ደግሜ ስላንቺ ለማውራት አንደበቴ ተያዘ ልቤ ተላወሰ እሷ ማለት ለእኔ ብዬ ገና ከመጀመሬ ከድንቡል አይኖቼ እንባዬ ጠብ አለ ማልቀሴን ቀጠልኩኝ አንጀቴም አረረ አዎ አብጃለሁ ዛሬ ግን ደና ነኝ ነገ ልብሴን አወልቃለሁ በቃ ዞር በሉልኝ እንዳሻኝ ሆናለው ብዬ ሸኘዋቸው ሌላ ምን ልናገር ምንስ ልበላቸው ግን ስምኝ ልንገርሽ ከልቤ ወድጄሽ ከልቤ ባፈቅርሽ ሁሌ አንቺን የኔ የኔ በቻ ብልሽ አንድ እውነት ልንገረሽ የእኔ ሳቶኚ አንቺ የሰው ነሽ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
"መስሏት ነበር እሷ" ያኔ ጥላኝ ስትሄድ _ ከጎኔ ስትርቅ ሁሌም የማለቅስ _ደግሜ የማልስቅ መስሏት ነበር እሷ 😏 ያኔ ስትገፋኝ _ ቀልዳ በፍቅሬ ወድቄ የምቀር _ እዛው አቀርቅሬ ቆይ ምኔ ሞኝ ነው 🤔 አንድ ሴት ብትሄድ _ ሊያውም የማትወደኝ አንገቴን ደፍቼ _ ሁሌ እንባ ሚወርደኝ ንገሯት ለዛች ሴት _ ለዛች ለማታውቀኝ አንድ ተራ እንቅፋት ከሂወት መንገዴ _ አይችልም ሊያግደኝ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
▓▓▓▓▓▓ ግጥም ▓▓▓▓▓▓ ቃላቶች ያንሱኛል ምን እደምልሽ የኔ ፍቅር ብዬ በቃል አላሞግስሽ ፍቅር የሚለዉ ቃል ዉዴ ያስብኛል ቅድስቴ ማን እደምልሽ ግራ ይገባኛል ፎርሙላ የለኝም የዉለታሽ የሚሰራ እደዉ በፊዚክስ ወይም በማትስ ብሰራ ዉዴ በየትኛዉ ቁጥር በምን ይጠራ ያኔ የድሮዉ ኧረ እደዉ ይቅር ሳላስበዉ ለምን እዳትይኝ ዝምብዬ አመሰግናለዉ ዉድዋ እህቴ የልብ የዉስጤ አማካሪ ብርታቴ ዉድ ወንድሜ አጋዥ ሙግቴ ኧረ ልበልሽ የደስታዬ ምንጭ ፍቅረኛዬ ሳዝንምታዝን ሊከፋኝ ማትፈልግ ነች እማዬ እናቴ ሳትኖር ሆናለች ዉብዋ እማዬ እደዉ ልበላት ምርጥ ወዳጅ ጓደኛዬ ማን ልበልሽ ንገርኝ በየቱ ልሰይምሽ በፍቅር አለም ማልሰለችሽ እህቴ አብሬሽ ምትናፍቂኝ በሞቴ ደግሞ በሂወት ብቸኛ የእቅልፌ ዳኛ ድምፅሽ ካልሰማሁ ያመኛል አይንሽ ካላየሁ ከልጅነቴ ጀምሮ ይከፋኛል ልቤ በምድር ላይ እደ እሱዋ ሰዉ የለም ይለኛል እስኪፍረጅኝ አንዱ ንገሪኝ ይኸዉ ነዉ ልቤ ዛሬ እወቂኝ ማነህ እዳትይ ማንነቴ አላዉቅም ወንድምሽ አልልም አቅሙ የለኝም እህትሽ አልልም አቅሙ የለኝም እናትሽ አልልም አቅምሙ የለኝም ፍቅረኛሽ አልልም አቅሙ የለኝም ጓደኛሽ አልልም አቅሙ የለኝም አባትሽ አልልም አቅሙ የለኝም ግን ዉዴ ከሁሉ በላይ ብሆንሽ ለሁሉም ቦታ ብሸፍ እደ ከፍ ባረግሽ አሳዝናለሁ ግን መች ተሳካልኝ!!!! ለዚ ነው አቅሙ የለኝም በቃኝ ፈጣሪ አላደለኝ ልቤም አልሞላልኝ አንድቀን እደምሆንሽ ሁሌም እተጋለሁኝ እርስ የለዉም ግጥሜ እርስ ስጩ አለሜ በገሀዱ አለም ያለሽ ብቸኛዋ ህልሜ ✍Eraza ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ታዉቂያለሽ_ግን?? አንቺ ጋ ስገናኝ ቀኑ ያጥርብኛል ደሞ ሥንለያይ ወዳዉ ይከፍኛል የቀረሽ ቀን ደሞ ህመም ይሠማኛል አይንሽን ካለየሁ እንደ እብድ ያረገኛል ብቻ ምን ልበልሽ አለሠራ ብሎኛል ሀሳቤ አንቺ ሆነሽ ማሠብ አቅቶኛል አንቺን ያየሁቡት ቀኑን ባላዉቀዉም አጋጣሚም ቢሆን ፈፅሞ አልጣለዉም ይገባሽ ይሆናል አንድ ቀን አምናለሁ ባንቺ ፍቅር ምክንያት እኔ እንደተጎዳሁ 💖💖💖💖💖💖 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ማፍቀሬ ነው እብደት? ፍቅርሽ ክፉኛ ቢቀጣኝ፣ አንደበቴ ታስሮ መናገር ቢያቅተኝ፣ መፍትሔ ፈልጌ ደፍሬሽ መጣሁኝ፣ እንደምንም ብየ እንዲህ ስል የውስጤን ነገርኩሽ፣ የኔ ውድ ተሸንፊያለሁኝ ላብድ ነዉ በፍቅርሽ፣ እኔ አልቻልኩም ውዴ ብየ ብጠይቅሽ፣ እስቲ አብደህ አሳየኝ ነበረ ምላሽሽ፣ ፊትሽን ማዞር ነበር የዛኔ ምላሽሽ፣ ይኸውልሽ ውዴ ዛሬ እንዲህ ሆንኩኝ ራሴን ጠላሁኝ፣ ጨርቄን አወለኩኝ፣ ማጨስን መረጥኩኝ፣ ከፈጣሪ ራኩኝ፣ አንቺን ለማየት ስል ራሴን ገደልኩኝ፣ ሰው በሞላበት አለም ሰው አልታይህ አለኝ፣ አለሜን፣ሁሉንም እሄው እረሳሁኝ፣ ደስ ይበልሽ ውዴ! ዛሬ ላይ ላንድኛህ ልታብድ ነው አሉኝ። አንቺን ብቻ ባልኩኝ፣ አለምን በተውኩኝ፣ ስነሳ ስቀመጥ ስጋደም ስተኛ አንችኑ ባየሁኝ፣ ከአንቺ ውጪ ሌላ ሰው ያለ ባይመስለኝ፣ ሁለ እንተናዬ አንቺን ባደረኩኝ፣ ሌላ ሰው አላይም አንቺን ብቻ ባልኩኝ፣ ... እሄውልሽ ውዴ! ዛሬ ላይ ከመሬት ተነስተው ልታብድ ነው አሉኝ። እስኪ ጠይቄያቸው ማፍቀሬ ነው እብደት? ወይስ አላይም ስላልኩኝ ያላንቺ ሌላ እንስት? አለሜም ህይወቴም አንችን ብቻ ባልኩኝ ይህ ነው ለኔ መልሱ? እስኪ ጠይቄያቸው ማፍቀሬ ነው እብደት? ካሉሽም ንገሪኝ ማፍቀሩ ነው እብደት፣ ከራስ ነፃ አለም ጭንቀት ከሌለበት፣ ፍቅርሽን አዝዬ እብደት ተመችቶኝ በዛው ልሂድበት፣ ዘላለም አለሜን እብደት ተመችቶኝ በዛው ልኑርበት። ✍️ Eraza ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ደስታህ ደስታዬ ነው! እኔም ስፈልግህ አንተም ስትፈልገኝ ሳጣህ እየከፋኝ ሲከፋህ ሳልገኝ። ማውጣቱን ፈርተነው ዝምታችን ነግሶ ከቀንም ሳምንታት ከወር አመት ደርሶ ነገር በዝምታ ከምን ይዘለቃል? ልንገረው አሰኘኝ ልተንፍስ አንድ ቃል ልቤም እንዳያጣህ ስጋቱ በለጠ የፍቅር ምስራች ለማብሰር ቆረጠ። ደርሼ ላልፈራህ ለኔነቴ ምዬ በጉጉት ብነግርህ ማፍቀሬን ቸኩዬ እሺታን ስጠብቅ ከውብ አንደበትህ ቁጣ ነው የታየኝ ከሚያፈዘው ፊትህ። ሳትቀድመኝ ቀድሜያት ሳልሆንባት ጌታ ሳታስቸግር አንዴም ሳታናደኝ ኮርታ እኔ ወንድ እያለሁ በብዙም ሳልለፋ እንዴት ትጠይቀኝ ? አልከኝ በዘለፋ። ሽንፈት ከመሰለህ የውስጤን መግለፄ ኩራቴ ከገዛህ በልብህ ማመፄ ጨዋታው ካልበቃህ የድፍረት ግርዶሹ ስማኝ የኔ ፍቅር ይኸውልህ ምላሹ። ንዴት እስኪያደርስህ ወደ ድካም ድንበር መቼም እንዳታየኝ ካለሁበት መንደር እንድታዝን ሆኜ በጠለሸ መውደድ እንዳትከተለኝ በሄድኩበት መንገድ ልቡን ከሚሰጠኝ ልብን ተጋርቼ ከሚያፈቅረኝ አጋር ህይወቴን መስርቼ ባለኝ እድሜ ልኬት ከሡ ጋር እሆናለሁ ደስታህ ደስታዬ ነው ሳለፋህ እኖራለሁ። ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ወድሻለው ውዴ እኔ ወድሻለው ሁልጊዜ ከልቤ አንችን ሳያይ ማደር የማይችለው አይኔ ሁሌም በናፍቆት ሚጠብቅሽ ልቤ ሁሌም ይጠብቅሻል ልክ እንደ ጫጩቶች ተርበው የቆሙ የእናታቸውን መምጣት የሚጠባበቁት ደግሞ ስትዘምሪ ዘምሪ ስልሽ በእዛ በቀጭኑ ገራሚው ደምፅሽ። ከእንቅልፌ ስነሳ ቀድሜ የማይሽ ጨልሞ ልተኛ ቻው ብዬ ምሸኝሽ Class ውስጥ ቁጭ ብዬ ሁሌም የማስብሽ ቤት መጥቼ ይዤሽ በእጆቼ ምዳስሽ ሁሌሜ ወደሻለው ጠብቅሻለው ከሃሳቤ ማትርቂው ከልቤ ማጠፊው ስልኬ ወድሻለው። ✍ @getemi
ማን ይሆን ተረኛው? ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨💔፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ማን ይሆን ተረኛው ? ማነው በሽተኛው? ግን ከዛ በፊት- ባለፈው ያሳመምኩት ያ ምስኪን ተሻለው? ወይስ ብሶበታል? የእግሬ ዳና ጠፍቶት ቆሞ ይተክዛል ብለሽ ጠይቀሻል? ነው ወይስ አሳምሞ መሄድ ጆሮ ዳባ ልበስ- ማለትን መርጠሻል እየሁ እጠይቃለሁ እየሁልሽ አዝናለሁ ወየው ለቀጣዮ ቀለል ባረገለት ብዬ እመኛለሁ። አለሁልሽ እኔ ከሳቅ ተኳርፌ አበባ ይመስል በደልን ታቅፌ እኔነቴን ሳጣ በጎነት ጠልቴ መልካሙን ስቀጣ የሄደን ስከተል በመንገድ ስጠፋ በሃዘን እየሳኩ በደስታ ስከፋ ለሚያኖረኝ ትቼ ለገዳይ ስለፋ ውዴ አስረገዝሽኝ ቂምን አስወልደሽ ሐጢያት አሳቀፍሽኝ መኖርም መሞት ነው ምርጫ አሳጣሺኝ ከሞት ባይሻልም እኔ እንደዚህ አለሁ አንቺ አትጠይቂኝ እኔ እመልሳለሁ። ስለራሴ ሳይሆን ስለሰው ስጨነቅ ቀጣዩ ማን ይሆን? እያልኩኝ ስጠይቅ እኔ እንደዚህ አለሁ ህሊናዬን ሳደርቅ ። ማረፊያ በዝቶብሽ ማረፊያ የለሽም ነበረች ነው እንጂ አለች አትባይም እስቲ ልጠይቅሽ እኔ እንዳንቺ አይደለሁ እሽ ማለቴ ነው ጥሎ 'ሚያስበርረው? ውዴ እጠይቃለሁ የየዋህ ሰው እንባ ጠልፎ እስኪጥልሽ እኔ እ ጠ ይ ቃ ለ ሁ አንቺ ግን እንዴት ነሽ ማን ይሆን ተረኛው? ማን ይሆን ቀጣይሽ?
🍃🌹🌿🕊........✍🏼 💛አንተ አብረኸኝ ከሆንክ ምንም አያስፈራኝም፤ ከጎኔ ሳይህ የማይቻል ነገር ያለ አይመስለኝም ፤በአይኖችህ ውስጥ ህልሞቸ እውን ሲሆኑ ይታዩኛል....። ➦ባየሁህ ጊዜ፤ ለእኔ እንደሆንክ አንድ ነገር ነግሮኛል፤ ልቤ ስለአንተ ጠየቀኝ፤ እናም ቀስ በቀስ በደረጃ አፈቀርኩህ ፡🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ጠብቀኝ ብቻ ነበር ያለቺኝ .... ተሸበርኩ ፣ ግርግር ፈጠርኩ ፣ ትንሽ ብቻ ጠብቀኝ ያለቺኝ አይመስልም ነበር። ከመጠበቅ ጋር ጥሩ ትዝታ የለኝም .....! ወንድሜ እቤት ጠብቀኝ እንዳትወጣ ብሎኝ ወደ ውጪ ወጣ የሆነ ነገር ይዞ ነበር መሰለኝ እቃ ለመቀበል ይመስለኛል ። ቆየ .... ጩኸት ስሰማ ወጣሁ ግርግር አለ ግርግሩን እየገላለጥኩ ሳይ ወንድሜ ነው ። ወግተውት እያጣጣረ ... ሲያቃስት ደረስኩ .....ሆስፒታል ሳይደርስ ሞተ እጮኛዬ ትንሽ ግዜ ስጠኝ ብላኝ እየጠበኳት መሞሸሯን ሰማሁ "እንኳን ደስ አለሽ አልኳት" ምን ይሰማት ይሆን? ትስቅ ይሆን? አሳዝናት ይሆን? ትሸልል ይሆን? ፀፀት ይሰማት ይሆን? ብቻ ያመመኝ መጠበቄ ነበር ። አጎቴ ሁለት አመት ጠብቀኝ እኔ ያለሁበት አገር እወስድሃለሁ ለመኖር ህልምህን ለማሳካት ምቹ ነው ብሎኝ በአንድ አመት ከአስር ወር በኋላ ጠፋ ...ድምፁን ሰምተን አናውቅም ጠብቀኝ ስባል እፈራለሁ ..... መጠበቄን ለመርሳት እርምጃ እቆጥራለሁ፣ ኮሚቴ አዋቅራለሁ ፣ የድሮ ህንድ ፊልም አያለው ፣ ድሮ አስረኛ ክፍል ስለህልሙ የነገረኝን የክላሴን ልጅ እንዴት ሆንክ ለማለት ስልኩን አፈላልጋለሁ ...በዚህ ሁሉ መሃል እየጠበኩ እንደሆንኩ ልቤ አይዋሽልኝም ። ቁስላችን አይሞትም ይቀበራል እንጂ ። 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
የኔ ወድ ልደትሽ እኮ ዛሬ ነው የኔ ተወዳጅ እህቴ 😘 ፈጣሪ ከሠጠኝ ልዩ ስጦታ 💝አንዷ እና ልዩዋ ነሽ። ዛሬ ደግሞ አንች ወደዚህ ምድር የመጣሽበት 😁ልዩዋ ቀን ናት እናም እንኳን ለውቧ የልደት ቀንሽ በሠላም አደረሠሽ እህቴ ጣይቱ 🌟✨🎂🎉Ĥ🎉🎊🎂B🎉🎊🍰🍯🍮🍭🍬🍧Ď🌟✨🎂🎉🎊🍰🍬🍧🎂🎉 ❤ እ❤ ወ❤ ድ❤ ሻ❤ ለ❤ ሁ ❤እ ❤ወ ❤ድ ❤ሻ ❤ለ ❤ሁ ❤ሌ ❤ም እንኳን ተወለድሽልኝ ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሪልኝ የኔ ውድ ፈጣሪ እንዳገናኘን ሁሉም አይለያየን እ❤ወ❤ድ❤ሻ❤ለ❤ው❤ 🎉🎉🎉HBD🎉🎉🎉 🎉🎉🎉 HBD🎉🎉🎉 🎉🎉🎉 HBD🎂🎂🎂🎂 ከ👉 እራዛ ለ👉 ጣይቱ !! HBD TO YOU🎂🎂🎂🎂🎂🎂 ♥✦_ @getemi _✦♥
፡ እ ረ ግ ሜ ሻ ለ ው ❤️🩹 አንቺ ከምታስቢው በላይ ደጋግሜ እረግሜሻለው…እረግሞኛል ብለሽ ካሰብሺው በላይ…ቤተ-ክርስትያን ፊት ቆሜም ሳይቀር እረግሜሻለው… ድ ፋ ል ኝ ብዬዋለው…ግን እርግማኔ አልሰራም…እንደለመንኩት ቢደፋሽስ ብዬ ስስቼስ ከልቤ ስላለመንኩት ይሆን…እርግማኔ ከልቤስ ስላልሆነ ይሆን…ግን ምንስ ልብ አለኝ እድሜ ለአንቺ ልብ አልባ አድርገሺኛል…ግን ቢደፋሽ ውስጤ ነው…💔 ✦✦ ✦✦ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
በርግጥ ናፍቀኸኛል .............................. ግን ግን አንተን ማግኘት ማለት፡ በጠራራ ፀሀይ እሳት እንደማንደድ፡ ከሙሽሮች መሀል ሙሾ እንደመውረድ። እየሄድኩ በመታኝ እንቅፋት መደገም፡ ከመስጊድ ደጃፍ ላይ አማትቦ መሳለም። የኔ መንገድ ካንተ እንዲህ ነው ተቃርኖ፡ በናፍቆት መዳፍ ላይ መኖር ንፋስ ዘግኖ። 🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
❤️🔥ጓጉቻለሁ ፍቅሬ💓 ጓጉቻለሁ የምር፣ ሽክ ብለህ እምር፣ ስትመጣ ወደ'ኔ፣ ባንተ ድምቀት ምክንያት ሲፈካልኝ ቀኔ፣ እንደ ወጣቶቹ እስካይህ ዘንጠህ፣ በሱሪ በሸሚዝ በካፖርት አጊጠህ፣ ወይ እንደ አባቶችህ ጋቢና ከዘራ፣ ሰው ሰው እስክትሸተኝ ነብስ እስክትዘራ፣ ጓጉቻለሁ በጣም.... ልክ እንደ ክርስቶስ.... ባይኖርህ ትንሳኤ በሶስተኛዋ ቀን፣ ትመጣለህ በሚል እየዎዘዎዘኝ የናፍቆት ሰቀቀን፣ መቃብር ፈንቅለህ እስካገኝህ ባካል፣ ስንት አመት ይፈጃል መቼላይ ይሳካል፣ እላለሁ.... ሁልጊዜ እብሰለሰላለሁ.... ግን እባክህ ፍቅሬ.... ባቆሰልኩት ፊቴ በደራረብኩት ማቅ፣ ንገረኝ መምጫህን ትንሳኤህን እንዳቅ፣ በቅርቡ ከመጣህ ሳይደክም ጉልበቴ ፣ እቀበልሀለሁ ደግሼ ከበቴ፣ ምናልባት ከሆነ .... ለመምጣት ያሰብከው.... አመታት ተቆጥሮ ዘመንን ሲገፋ፣ እንዳንጠፋፋ.... እኔው እመጣለሁ ጠብቀኝ አትልፋ። ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ