tgindex
ፍቅርን ❤️ በፍቅር

ፍቅርን ❤️ በፍቅር

Статистика

♥♥💚💚💚♥♥♥💙💙💙♥♥ ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን ይህ Channel የናንተ Channel ነው!! ስለ ፍቅር የምናውቅበት ቤታችን ነው። ፍቅርን በተመለከተ post እንድደረግ የምትፈልጉ እና ሀሳብ አስተያየት 👉 @photopicBot ላኩልን for Promotion @Promoandcomment_bot ♥ይቀላቀሉን♥

Последний пост
14 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 131
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 292
24 постов
Вовлечённость
201,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 июл.1 19762

    ከፍቅር በላይ ምን አለ❤️❤️❤️👍 ⚜ ለፍቅረኛዎ 😘 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ 💟 ፍቅርዎን በመግለፅ #surprise 😵 ማድረግ፤ 💟 HBD ለማለት፤ 🎂 💟 ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀ 💟 ይቅርታ🙏 ለመጠየቅ፤🤦‍♂ ❤️የፍቅር ገጠመኝ ካላችሁ❤️ ወይም የፍቅር❣️ ታሪካችውን በvoice መላክ ከፈለጋችሁ @photopicBot ላይ ይላኩልን 📬 በነፃ እናደርሳለን። ❁ 🌹❁............❁ 🌹❁.......❁ 🌹❁ ⚠️ የሚልኩለት ሰው #member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን ይላኩለት @fkrbefkr143 @fkrbefkr143 For any Comment ➴➴➴ @Promoandcomment_bot ❁🌹❁........❁ 🌹❁.........❁ 🌹❁.

  • 14 июл.1 1224

    እውነተኛ ለውጥ! ያንተ ለውጥ በአጭር ጊዜ ሰዎችን ሁሉ እንዲያስገርም አጠብቅ፤ እውነተኛ ለውጥ ጊዜ ይጠይቃል፣ የማይቆም ጥረት ይጠይቃል፣ ያንተን ትዕግስት ይጠይቃል፤ ፍራንክ ኦሽን "ድምፅህን አጥፍተህ ጠንክረህ ስትሰራ ስኬትህ በራሱ ጊዜ ጮሆ ይናገራል" ይለናል። ወዳጄ በትዕግሥት ተሞልተህ ለውጥህን ቀጥል! 😍 #ከተመቻቹ_ላይክ👍 #ከወደዱት_ሼር_ያድርጉ♥️ ●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺

  • 14 июл.1 04151

    .......#የዘመኑ_ሰዎች በአርቲፊሻል ውበት ግራ እየተጋቡ በልብ ሳይገናኙ ባሳብ ሳይግባቡ በቃላት ጋጋታ ውስጡን ሳያጣጥም በአፍ ላይ ፍቅር ብቻ ከንፈር የሚገጥም በስሜት ሚነዳ እልፍ ሰው ሲበዛ ከሚጋባው ይልቅ የሚፋታው በዛ።😭 ●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺

  • 2 мая 2025 г.12,1 тыс4724

    💘#ብለሽ_ተሳልሽ_አሉ ❤️     በርግጥ አስገድጄ #ውደጂኝ አልልም ደግሞም በመጥላትሽ ቅር'ኔ አልሰኝም ብቻ ግን ያልገባኝ የጥላቻሽ ግቡ #ስለወደድኩሽ ነው ምንድነው ሰበቡ ? 😏 ይድፋው ይገልብጠው ይጉደል ያ አካሉ አቦ ጤና ይንሳው ብለሽ ተሳልሽ አሉ ያውም ብዙ ስለት ፡ ደሞ እስቲ ምን ይሁን ብለው ሲጠይቁሽ እንደው ደግ ደጉን #ተመኚለት ሲሉሽ ሰዉ እንዲሰማ ለመንደሩ ሁሉ ደስታዬ ይሄ ነው ብለሽ ሟረትሽ አሉ ፡ የኔ 'ሚለው ይክዳው ሂወቱ ይደባለቅ ብቻ ሀዘን ወሮት ያሳየኝ ሲሳቀቅ ሰላምን ሳያገኝ ደስታ ካይኑ ርቆ የሚያምናቸው ጠፍተው ያሳየኝ ተሳቆ ባለም ላይ እንዳለ ዋጋ እንዳጣ ነገር በየ ሜዳው ወድቆ ሲንፏቀቀው ይደር😠 የሚያፈቅረው አ'ቶም ያድርገው ከርታታ ቆሻሻ ላይ ይሁን የሚያድርበት ቦታ ወዳጅ ዘመዶቹም ከስሩ ይራቁ ከንፈር ይምጠጡለት እየተሳቀቁ ሰውነቱም ይሽተት ክርፋቱ አያስጠጋ አንድም የሰው ፍጡር እንዳይኖር ከርሱጋ😖 ብለሽም አልሽ አሉ የመጨረሻሸን ተናገሪ ሲሉ ውዳቂ መናኛ ተራ የሆነ'ለት ያካሉ መቆሸሽ የልብሱ መከርፋት ያርቀዋል እንጂ ሰዉን አያስጠጋም የሚመኘው ቀርቶ የሚያየው አይኖም ያነው የኔ ደስታ … ከሰው መሀል ሆኖ በሰዎች ሸሽጌ ሳፈቅረው ለመኖር የግሌ አድርጌ!🤗             ••●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺

  • 26 апр. 2025 г.10,9 тыс2622

    የምታምር ሴት ቀንን ልታሳምር ትችላለች የምትፀልይ ሴት ግን ዘመንን ታሳምራለች።   የኔ ልባም 🤍 ••●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺

  • 25 апр. 2025 г.10,7 тыс2262

    ❤️❤️ ፍቅርሽ ነው ያመመኝ 🌹🌹 ታመሃል ወይ አልሽኝ አዎ ታምሜያለው እንደውም ልንገርሽ ያመመኝ ልቤን ነው ፍቅርሽ ነው ያመመኝ የሆነኝ በሽታ የማይድን ቁስል ነው ሲያድር የሚበረታ 💔💔💔💔💔💔 አንቺን አንቺን ሚያስብል ሌላን የሚያስጠላ እያደር የሚጠብቅ ከቶ የማይላላ በየቀኑ አዲስ ሲቆይ የሚጣፍጥ ባላየሁሽ ጊዜ በሀይል የሚያቅበጠብጥ 🥰🥰🥰🥰 ምን ብዬ ልንገርሽ ስንቱን ልዘርዝረው የፍቅርሽ በሽታ አይነቱ ብዙ ነው የታመምኩት ባንቺ የምድነው ባንቺ ባክሽ አትፍረጂ ልቤ እየቃተተ 🥰🥰🥰🥰🥰 ፍቃድሽ ከሆነ ከህመሜ እንድድን በህመሙ ሙቶ ልቤ እንዳይሆን በድን ልብሽ ከፈቀደ አንጀትሽ ከራራ ከንፈርሽ ይሳመኝ ልቤ እንዲሰራ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋 ••●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺

  • ፍቅርን ❤️ በፍቅር pinned «ከፍቅር በላይ ምን አለ❤️❤️❤️👍 ⚜ ለፍቅረኛዎ 😘 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ 💟 ፍቅርዎን በመግለፅ #surprise 😵 ማድረግ፤ 💟 HBD ለማለት፤ 🎂 💟 ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀ 💟 ይቅርታ🙏 ለመጠየቅ፤🤦‍♂ ❤️የፍቅር ገጠመኝ ካላችሁ❤️ ወይም የፍቅር❣️ ታሪካችውን በvoice መላክ ከፈለጋችሁ @photopicBot ላይ ይላኩልን 📬 በነፃ እናደርሳለን። ❁…»

  • ከፍቅር በላይ ምን አለ❤️❤️❤️👍 ⚜ ለፍቅረኛዎ 😘 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ 💟 ፍቅርዎን በመግለፅ #surprise 😵 ማድረግ፤ 💟 HBD ለማለት፤ 🎂 💟 ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀ 💟 ይቅርታ🙏 ለመጠየቅ፤🤦‍♂ ❤️የፍቅር ገጠመኝ ካላችሁ❤️ ወይም የፍቅር❣️ ታሪካችውን በvoice መላክ ከፈለጋችሁ @photopicBot ላይ ይላኩልን 📬 በነፃ እናደርሳለን። ❁ 🌹❁............❁ 🌹❁.......❁ 🌹❁ ⚠️ የሚልኩለት ሰው #member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን ይላኩለት @fkrbefkr143 @fkrbefkr143 For any Comment ➴➴➴ @Promoandcomment_bot ❁🌹❁........❁ 🌹❁.........❁ 🌹❁.

  • መልአኩም ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፤ “አትፍሩ፤ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንደምትፈልጉ አውቃለሁና፤  እርሱ በዚህ የለም፤ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል፤ ኑና ተኝቶበት የነበረውን ቦታ እዩ። ” ማቴዎስ 28:5-6 #እንኳን_ለብርሀነ_ትንሳኤ_በሰላም_አደረሳችሁ ✝️ #መልካም_በዓል❤ ••●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺

  • ተመለሺ ፍቅሬ💗 አልቻልኩም ለመኖር ካንቺ ተነጥዬ ትዝታሽን ማዘል ከብዶታል ጀርባዬ😕 ያማረው ፈገግታሽ ተስሎብኝ ባይኔ ደግሞ እየመሰልሽኝ አብረሺኝ ከጎኔ🥰 በሀሳብ ሰቀቀን አለኩልሽ እኔ😔 ያሳለፍነው ሁሉ ብቅ ሲል ከፊቴ በፍልቅልቅ ደስታሽ ሲፈካልኝ ቤቴ አብረን የዋልንበት ጋራ ሸንተረሩ ዛፍና ቅጠሉ ሳር ምድር አየሩ ባንቺ መኖር ነበር የሚዋቡት ለካ😊 ጨረቃም ምትደምቀው ፀሀይዋም ምትፈካ ይኸው ዛሬ የለም ያ ማንነታቸው አንቺ ስትሄጂ ረግፏል ውበታቸው እኔም ሰምጫለው ከትዝታሽ ባህር ተመለሺ እባክሽ ቂም መያዝሽ ይቅር☹️ ፍቅርን እንቀጥለው ካቆምንበት ቦታ ለየቅል መኖሩ አይሰጠንም ደስታ💔 ትርጉም የለሽ ሆኗል ያላንቺ መኖሬ እባክሽ ነዪልኝ #ተመለሺ_ፍቅሬ🥺       ••●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺

  • ውድ ገጣሚያን እና ደራስያን እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉትን ግጥምና ማንኛውንም ስነ ፅሁፍ ከታች🔽⬇️ ባለው username መላክ ትችላላችሁ @photopicBot 💠 መልካም ቀን🙏❤️       ••●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺

  • ❤️‍🔥#ትሂድ🚶‍♀🚶‍♀ እንዲያው ጥላ መሄድ የሚወዳትን ሰው የልቧን ፍላጎት ሙሉ ካደረገው😏 አልከለክላትም ትሂድ ትነሳና ይበጀኛል ብላ ባየችው ጎዳና ከእኔ ጋር መሆኑ እሬት ከሆነባት😟 የሰጠኋት ፍቅር ሰላሟን ከነሳት እንግዲያውስ ትሂድ አልከለክላትም❤️‍🔥 ውደጂኝም ብዬ አላስገድዳትም💔 ልቧም ተጓዥ ካላት ብረሪ ክነፊ ሂጂ ነው የምላት ካሻሽ ዘንድ እረፊ☹️ መንገደኛው ልቧ ለመሄድ የቃጣው ታግዬ አላስቀረው ከመንገዱ አልገታው ስለዚህ ትገስግስ መንገዱን ካሰበች💔 እኔም 'ሸኛታለው ድካሙን ሳልሰለች😖       ••●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺

  • ​​​​​​​​❤️‍🔥°••በዝናብ ቅጠሪኝ••°❤️‍🔥 አማልዱኝ ባልልም አስታራቂ ልኬ ባልማፀንሽም ፊትሽ ተንበርክኬ😔 ዕንባዬ እንዳይታይ ካንቺ ተደብቄ አነባለሁ ዛሬም ዝናቡን ጠብቄ😥 ልቤ በስቃይ ጣር ብሶቱን ሲያሰማ ሀዘኔ ተሰምቶሽ ልብሽ እንዳይደማ ቀኑ ጨላልሞልኝ ክረምቱ እስኪገባ መጥተሽ አትጠይቂኝ ሆድሽም አይባባ😕 ዝናብ የኔን ብሶት ሀዘኔን ባያጥበው ሳለቅስ እንዳታዪ ዕንባዬን ይጋርደው በጉንጬ 'ሚፈሰው ዝናብ እንዲመስልሽ ሁሌ ክረምት ይሁን ጉዳቴ አይታይሽ😔 ውዴ፦❤️ ጥፋቴ ሲገባኝ ዛሬ ተመልሼ ነይልኝ አልልም እፊትሽ አልቅሼ💔 አዲሱ ኑሮሽን ልረብሽ በ'ንባዬ በበጋ አልጣራም 'ናፍቀሽኛል' ብዬ🥺 ሳለቅስ እንዳታዪኝ😟 ሁሌ በያመቱ በክረምት ነዪልኝ የናፈ'ኩሽ እንደሁ ጉርምርምታው ሲብስ በክረምት ጠይቂኝ አንቺን ያገኘሁ 'ለት ከንፈሬ ተላቆ ስስቅ እንድታዪኝ ቀን የጨለመ 'ለት ዶፍ እየወረደ ዝናብ ውስጥ ጠብቂኝ።❤️‍🔥       ••●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺

  • 💔#አታፍቅሪኝ❣️        ❣️❣️ 😔😔 ተኝቸም ቁጭ ብየም በቁሜም ሳስብሽ፤ #ለእኔ የሚሆን #ቦታ ባይኖርም #በልብሽ ፤ ወረተኛ ሁነሽ ለፍቅር #ባትሞች፤ ባክሽ #እኔ ላፍቅር #አታፍቅሪኝ አንቺ🤕 መለየት አቅቶኝ ቀን መሽቶ መንጋቱን፤ አንገቴን ደፍቼ ስገፋ ጊዜያቱን፤ #በሳቅ በጨዋታ ሰፈሩ #ሲቦርቅ፤ ፍቅርሽ ፍቅሬን #ሰብሮት ከህል ውሃሽ #ስርቅ፤💔 ሊያጽናናኝ የሚያስብ ባገር ቢሞላም ሰው፤ የፍቅርሽን ስቃይ ብቻየን #ልቅመሰው😢 #የሚያስተሳስረን ያ ቀን እስኪመጣ፤ #አንች ሰላም #ሁኝ እኔ ሰላም #ልጣ!🥺 እስከማገኝሽ ድረስ ከእንግዲህ አቻየን ባክሽ አታፍቅሪኝ #ላፍቅርሽ ብቻየን😞💔       ••●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺

  • 💔💔💔 አፈቅርሻለውኝ❤ ካጣውሽ ሞታለው የሚል አንድ አካል እንዴት ለአፍቃሪው? ሚሆን ጊዜን ያጣል??🥺       ••●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺

  • 🌎 💔 በውሸት ተከባ በታጠረች አለም #መታመን ነው እንጂ #መካድ ብርቅ አይደለም‼️ #ለራሳችን_እንታመን። በዚኛዉ አለም ጥቅም ባይኖረዉም ለላይኛዉ ስንቅ ይሆነናል እና🙏           ••●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺

  • ✍.... ❤️‍🔥 ❤️‍🔥 ❤️‍🔥 ጦሴን ይዛው ትሂድ፤ ለኔ አላላትም❤️‍🔥 ብትጠራኝ እንኳን፤ አልከተላትም😏 ረስቻታለሁ፤ ከፈለገች ትጥፋ😤 ሌላ ቆንጆ ሞልቷል፤ ቅንጣት አልከፋ☹️        . .              .  .    እልና ሰዎች ፊት😎 እንባዬ ይወርዳል በጨለማ ለሊት🥺😥             ••●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺

  • (◍•ᴗ•◍)❤(◍•ᴗ•◍)❤ ሁሌም ልብህ ንጹህ ይሁን እንጂ እግዚአብሔር ሰውን አንዴ ከፈጠረ እንዴት አድርጎ እንደሚያኖር ራሱ ያውቃል የሰው ልጅ ብዙ ስለሮጠ ስኬታማ አይሆንም መስራት መሮጥ መጥፎ ነው እያልኩ አይደለም ግን አንድ አንድ ሰዎች አለን አይደል በመሮጥ ብቻ ስኬት የሚገኝ መስሎን የሰውን ሃቅ ጭምር በእጃችን ለማስገባት ቀን በእግር ማታ በሃሳብ እየሮጥን ውለን የምናድር! ብዙዎች አለን አይደል ለገንዘብ ብለን ጓደኛን የምንክድ💔💔 ብዙዎች አለን  አይደል ለራሳችን ስኬት ብለን ቤተሰቦቻችን ሲቸገሩ አይተን ዝም የምንለው😢😢 ዛሬ ብር መሰብሰብ ብቻ ሀብታም አያደርግህም ምን አይነት ንግግር ነው ብር ከተሰበሰበ እንዴት ሀብት አይሆንም ልትሉኝ ትችላላችሁ ግን እውነታው ብር ስለሰበሰብክ ብቻ ሀብታም መሆን አትችልም! ሀብታም መሆን የምትችለው የምትሰበስበው ብር ላይ ምንም እንከን የማይደርስ ከሆነ ነው እንከን የሚደርስ ከሆነ አንተ ዝም ብለህ ትሮጣለህ አንተ ለብዙ አመታት ሮጠህ ያጠራቀምከው ሁሉ በአንድ አጋጣሚ ተበትኖ ታያለህ ለዚህ ነው መሮጥ ብቻ ስኬታማ አያደርግም ያልኩት ስኬታማ መሆን የምትችለው በቅንነት በታማኝነት በእምነት መሮጥ ስትችል ነው። •ቅንነት ሲኖርህ ለሌሎች መልካም ነገር ማድረግ ትጀምራለህ ለሌሎች መልካም ነገር እያደርክ ነው ማለት ደሞ ለፈጣሪ ብድር እየሰጠህ ነው እንደማለት ነው ስለዚህ ፈጣሪ ለአንተም ይሰጣል ማለት ነው • ታማኝነት ሲኖርህ አንተ ለሌላ ሰዎች ታማኝ እንደሆንክ ሁሉ ፈጣሪ ደሞ ለአንተ ታማኝ ይሆናል ማለት ነው • እምነት ሲኖርህ በፈጣሪ በሙሉ ልብ ማመን ትጀምራለህ በሙሉ ልብህ ፈጣሪን ማመን የምትችል ከሆነ ደሞ ፈጣሪ በእሱ የሚያምኑትን መቼም ቢሆን አይጥልም ማለት ነው ስለዚህ የስኬት ቁልፍ መሮጥ መስራት ብቻ ሳይሆን ከስራ እና ከሩጫ ጋር ቅንነት ታማኝነት እና እምነት ጭምር ይዞ መሮጥ እና መስራት ነው።             ••●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺

  • ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ !! EID MUBARAK 🌙             ••●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺

  • ዛፍ ላይ የተቀመጠች ወፍ🦆 እምነቷ በዛፉ ሳይሆን በክንፏ ነው። ዛፉ ቢሰበርም በክንፏ መትረፍ ትችላለች።🦅 አንተም እምነትህን በራስህ ላይ አድርግ ያመንከው ቢሸሽህ መቆም እንደምትችል አሳያቸው።                   #መልካም_ምሽት_ምርጦቼ       ••●◉Join us share       💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌                   @fkrbefkr143                         @fkrbefkr143 ✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺