tgindex
"ፍቅርን ፈራን" @fekernferan

"ፍቅርን ፈራን" @fekernferan

Статистика

🌹🌷🌹🌷🌹🌷 🌸እንደ ማኅተም በልብህ💞💝፣ እንደ ማኅተም በክንድህ🌹🌹🌹 አኑረኝ ፍቅር💋❤ እንደ ሞት የበረታች ናትና፣ ቅንዓትም እንደ ሲኦል የጨከነች ናትና💔💔💔💔።🌹🌹 ለማንኛውም አስተያየትና ጥቆማ በ @princeSek ላይ ልታደርሱን ትችላላቹ። Join our #Group 👇 https://t.me/+gO0ndnI17DBmMTU8 #share #share #share

Последний пост
17 янв.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 011
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 982
20 постов
Вовлечённость
196,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 17 янв.1 07362

    አካሄዴ እኮ HIV ልመረመር አደለም!!ትንሽ አመም አድርጎኝ ለመታየት ነበር...ዶክተሩ ግን ህመሜን ከሰማ በኋላ እስቲ ደም ስጥ በዛውም HIV ብሎ ሳይጨርስ... HIV ምን??አለብህ እያልከኝ ነው ዶክተር??አልኩት ምራቄ እያነቀኝ አረ በፍፁም መመርመሩ አይከፋም ብዬ ነው...ብቻ ብሎ እንድረጋጋ ፈገግ አለልኝ ሁኔታው ግን አልጣመኝም እምቢ እንዳልለው ደሞ ዋልጌ ነው ብሎ ቢያስበኝስ??ነገሩ ነኝኮ...እሺ ብዬ እንዳልመረመር ደሞ ያልገባሁበት ጉድጓድ የለም።ብቻ ደሜን ሰጥቼ ውጤት እየተጠባበቅኩ ሌላ ሴት አጠገቤ መጥታ ቁጭ አች...እኔ የገረመኝ ግን ቁጭ ከማለቷ ሽቶዋ ሲያውደኝ ነው..ይሄንን ሽቶ የሆነበት እንደማውቀው እየተሰማኝ ወደ ሴቷ ዞርኩኝ እውነትም የገመትኳት ሀረግ ናት...እሷም ገና እንዳየቺኝ ምን አርጌህ ነው ግን የሸሸከኝ??አለች የዛሬ ሶስት ወሩን ትዝታ እያነሳች ሀረግዬ እኔኮ ላንቺ አልሆንሽም እና ለምን ቀድመህ አልተውከኝም ድንጌልናዬን ወስደህ ሞራሌን ሰብረህ አሸማቀህ ከምትጥለኝ... እ??? መልሱ እንደሚከብደኝ አውቆ ነው መሰለኝ ከዶክተሩ ክፍል ስሜ ተጠራና ፍንጥር ብዬ ተነስቼ ገባሁ....አነሳሴ ስጦታ ልቀበል ቢመስልም ዶክተሩ ግን ፊቱን ክስክስ አድርጎ ሲጠብቀኝ ነበር ልቤ መንሸራተት የጀመረችው..... ምነው ዶክተር ጥርጣሬ ነበረኝ..ያው ቫይረሱ በደምህ አለ ገና ዶክተሩ እያወራ ፊቴ ላይ እሳት ሲነድ ተሰማኝ ወድያው ላብ አጠመቀኝ ዱክተሩን እያየሁ አፌን ማላወስ ከበደኝ ብቻ አይሆንም እያልኩ ከዶክተሩ ክፍል ስወጣ በሁኔታዬ የተደናገጠችው ሀረግ ወደ ክፍሉ ስትጣደፍ ገባች.... ብዙ አልቆየም... ሆስፒታሉ በጩኸት ተደበላለቀ... ሀረግ የሰማችው መርዶ ታውቆኛል። የህመሟ መንስኤ ደሞ ራሴ ነኝ!!!እኔ እኔን ሳላውቅ ያለጥንቃቄ ማድረጋችንን አረሳሁትም ኮንዶም እንጠቀም ስትለኝ አስታውሳለሁ HiV ከመፍራቷ የተነሳ በየጊዜው የተመረመረችበትን ውጤት በአይኔ አይቻለሁ .....ምድር እላዬ ላይ የተደፋች እስኪመስለኝ እግሬን እየጎተትኩ ከሆስፒታሉ ወጣሁ...... በነጋታው በጠዋት ሲልኬ ሲደወል ብንን ብዬ ከማንሳቴ በፊት ሰአቱን አየሁን 9ሰአት ከ 17 ይላል የማላውቀው ስልክ ቢሆንም እየፈራሁ አነሳሁት ያቺ የሀረግ እህት ትቅደም ናት እያለቀሰች ሀረግ እንደሞተች ነገረቺኝ እንዴት ከአልጋዬ ተነስቼ በቅፅበት እዛ ሰፈር እንደደረስኩ አላቅም ግን ሀረግ የግቢያቸው አጥር በር ላይ እራሷን ሰቄላ ሰውች ሬሳዋን ለማውረድ ሲታገለ ደረስኩኝ ያኔ በአንድ ቀን ሁለቴ ሞትኩኝ

  • እንም ተነካው መሰለኝ 😭😭😭😭 ዘንጦ የቀለጠው የከተማ ትውልድ ይሄ ትውልድ ከ20 እስከ 35 የእድሜ ክልል ያለው ነው፡፡የቆንጆዎች እና የቀልጣፎች ትውልድ ነበር፡፡ከቀደመው ትውልድ በተሻለ በደህና ትምህርት ቤቶች ተምሯል ፥ ቤተሰቡም የተሻለ ኢንቨስት አድርጎበታል፡፡ግን ዘመኑን በሙሉ በማይታይ ውስጣዊ ትግል የጨረሰ ትውልድ ነው፡፡አንዴ ከራሱ አንዴ ከዘመን ጋር ሲታገል የኖረ ፥ ብዙ ጓደኞች ኖሮት ግን ብቸኝነት የሚያጠቃው ፥ በቋሚነት በድብርት ውስጥ የሚኖር ፥ ራስን የማጥፋት ሃሳብ በተደጋጋሚ የሚጎበኘው ፥ ወንዱ ሀሺሽ እና ሴቱ ወሊድ መከላከያ ቀለቡ የሆነ ፥ ቤቲንግ ብቸኛ የስራ እድሉ የሆነ ፥ በጫት እና በመጠጥ ራሱን የሚሸውድ ፥ ስለ ትዳር እና ፍቅር ያለው ምልከታ የተዘባረቀበት ፥ በሀገሩ ተስፋ ቆርጦ በአውሮፕላንም ይሁን በባህር መሰደጃ መንገዱን ሲፈልግ የሚውል ፥ ማጣቱ ወንጀል የሆነበትና መማሩን የሚረግም ፥ በድንገት የሚያገባ ሳያስበው ወላጅ የሚሆን ፥ ደሞዙ የቤት ኪራይ ለመክፈል ብቻ የሚውል ፥ የታክሲ የዳቦ ቤት እና መሰል ሰልፎች ላይ በመቆም ቀኑን የሚጨርስ ፥ የሆኑ እኩዮቹ ለሱ ባላወቀው በሆነ መንገድ በርግዶላቸው በሚለብሱት ልብስ እና በሚነዱት መኪና የሚያሸማቅቁት ፥ ራሱ በከፈተው ሶሻል ሚዲያ አቢዩዝ የሚደረግ ፥ ለቤተሰቦቹም ሆነ ለራሱ ሳይሆን አመታት በፍጥነት እያመለጡት ያለ የቆንጆዎች ትውልድ ነበር፡፡ ✍️yonas belay @fekernferan @fekernferan @fekernferan

  • ፈራችሁም አልፈራችሁም . . . (“ገዢው ስሜት” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ የተወሰደ) በተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶች እንደገሰገሱት ሃገራት በእኛም ሃገር ጥርት ያሉ ጥናቶች እየተዘጋጁ የሚቀርብልን ሁኔታ እያደገ እንደሚሄድ ተስፋ በማድረግ፣ እስከዚያው ግን በጥናታዊ አቅርቦት ከበለጸጉት ሃገሮች አንዳንድ መረጃዎችን በመበደር ለእንቆቅልሾቻችን መፍቻ መፈለጋችንን እንቀጥላለን፡፡ እንደምሳሌ ለመውሰድ፣ በአሜሪካን ሃገር ውስጥ በተደረገው አንድ ጥናት (የተለያዩ ጥናቶች የተለያዩ ውጤቶችን የማንጸባረቃቸው ሁኔታ እንደተጠበቀ ሆኖ) የሚከተለውን የፍርሃትን ገጽታ ከሃገራችን አውድ አንጻር እንድንመለከተው የሚያደርገንን መረጃ እናገኛለን፡፡ • ስልሳ በመቶው (60%) የምንፈራቸው ነገሮች ፈጽሞ ወደመሆን አይመጡም፡፡ • ሰላሳ በመቶው (30%) ከዚህ በፊት ፈርተናቸው የደረሱብን ሁኔታዎች ብንፈራም ሆነ ባንፈራ ከመሆን የማንቀይራቸው ነገሮች ናቸው፡፡ • ዘጠና በመቶው (90%) የምንፈራቸው ነገሮች ቢደርሱም ሆነ ባይደርሱ ብዙም የማይነኩንና አናሳ ሁኔታዎች ናቸው፡፡ • ሰማኒያ ስምንት በመቶው (88%) ከጤንነታችን ጋር በተያያዘ ሁኔታ ይደርስብናል ብለን የምንፈራቸው ሁኔታዎች በፍጹም የማይደርሱብን ሁኔታዎች ናቸው፡፡ በዚህ ዓለም ላይ ምንም ሳይፈራ የሚኖር ሰው ተፈልጎ አይገኝም፡፡ ነገር ግን የፍርሃትን እውነታ በመቀበል፣ ብንፈራም ሆነ ባንፈራ ምንም ለውጥ ስለማናመጣባቸው ነገሮች መፍራትን በማቆም፣ የፍርሃትን ስሜት ለጥቅማችን በማዋል ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግና ሕይወትን ቀና ብሎ በማጣጣም መኖር ፍርሃትን ያሸነፉ ሰዎች ልምምድ እንደሆነ ማስታወስ ጠቃሚ ነው፡፡ ፈራችሁም አልፈራችሁም . . . ወደፊት! @fekernferan @fekernferan @fekernferan

  • ወዳጄ ዛሬም ተስፋ ትቆርጣለህ? የሆነ እውነት ግን ልንገርህ ፩. እያንዳንዱ የፀሃይ መውጣት ሁል ጊዜ ጨለማ ለብርሃን ቦታ እንደሚለቅ ማሳያ ነው - እናም እስክትወጣ ጠብቃት። ፪. ተስፋ መዳረሻ አይደለችም ግን በውስጥህ ያለች ትንሽዬ ነበልባል ነች። ብትርገበገብ እንኳን ጠብቃት እናም ታድጋለች። ፫. የመንገዱን መጨረሻ ባታውቀውም እንኳን ጉዞህን አታቋርጥ። ምክንያቱም እያንዳንዷ ወደፊት ምትራመደው ትንሽዬ እርምጃህ ሂደት ናትና። ፬. አንዳንድ ጊዜ ልታደርገው የምትችለው ብቸኛው ጀግንነት መተንፈስህን አለማቋረጥ እና የታሻሉ ቀናት ከፊትህ እንዳሉ ማመን ብቻ ነው። ፭. ዘላለም የሚቆይ ነጎድጓድ የለም። ደመናውም ይገለጣል ፀሃይም እንደገና ታገኝሀለች። ፮. እስከ አሁን እራሱ ከባባድ ቀናትን አልፈሀል። ይሄ ደሞ ቀጣይ ሚመጡትን ነገሮች ለመጋፈጥ ጥንካሬ እንዳለህ ማሳያ ነው። @fekernferan @fekernferan @fekernferan

  • https://youtube.com/@rainzy-e4e?si=ILIeHxbpdy8DG8re

  • By z Way Bro 6ቱንም የያዘች አለች ፈጣሪ ይርዳህ🤣

  • видео или голосовое, без подписи

  • * ቁጥጥርን እንደ እንክብካቤ ትሸፍናለች፦ "ላንተ ምርጡን ብቻ ነው የምፈልገው" ወይም "ይህን የማደርገው ስለምወድህ ብቻ ነው" ልትል ትችላለች፣ ነገር ግን እነዚህ ሀረጎች ጣልቃ ገብነቷን ያጸድቃሉ። እኔን ማድነቅ ከፈለጉ ይህንን ገጽ ይከተሉ። 🔎 📝Source Facebook @fekernferan @fekernferan @fekernferan

  • ምክር ለወንዶች ከእነዚህ 6 አይነት ሴቶች ጋር በፍጹም ፍቅር ውስጥ አትውደቁ 1. የመጀመሪያው አይነት: ዘወትር ድራማ ፈጣሪዋ (Chronic Drama Queen) ልታስወግደው የሚገባ የመጀመሪያዋ አይነት ሴት ዘወትር ድራማ ፈጣሪዋ ናት። በግንኙነት ውስጥ ለመቋቋም በጣም አድካሚ ከሆኑ ስብዕናዎች አንዷ ነች። መጀመሪያ ላይ አስደሳች ትመስል ይሆናል፤ በሕይወቷ ውስጥ ስላሉት ሁከቶች፣ ከጓደኞቿ ጋር ስለምታደርጋቸው ያልተገሩ ግጭቶች፣ ድራማዊ የስራ ታሪኮች እና ማንም የማይረዳቸው ዘወትር ስለሚፈጠሩ ጉዳዮች በታሪኮች የተሞላች ናት። መጀመሪያ ላይ እንዲያውም አፍቃሪ ልትመስል ትችላለች፤ ስሜታዊ፣ ጥልቅ ፍቅር ያላት እና የሚደግፋት ሰው የምትፈልግ ትመስላለች። ነገር ግን እውነታው ረብሻን ትወዳለች። ድራማ የሕይወቷ ደም ነው፣ አንተ ደግሞ የቅርብ ጊዜ ተመልካቿ ነህ። እመነኝ፣ ድራማው ከግንኙነታችሁ ውጪ ብቻ አይቆይም፤ ወደ አንተም ይመጣል። በሕይወቷ ውስጥ በቂ ሁከት ከሌላት፣ ከአንተ ጋር መፍጠር ትጀምራለች። በድንገት በአዲሱ የድራማዋ ክፍል ውስጥ ክፉ ገጸ ባህሪ ትሆናለህ፤ ምናልባት በፍጥነት መልእክት ስላልመለስክላት ወይም ልትሰማቸው የምትፈልጋቸውን ቃላት በትክክል ስላልተናገርክ ሊሆን ይችላል። ሳትጠረጥረው፣ ችግር መሆኑን እንኳን ባላወቅከው ነገር ላይ በጩኸት የታጀበ ክርክር ውስጥ ትገባለህ። ይህ የስሜታዊ አለመረጋጋት ትልቅ ምልክት ነው፣ እና ካሰብከው በላይ በፍጥነት ያደክምሃል። ዘወትር ድራማ ፈጣሪዋን ቀደም ብለህ ለመለየት የሚያስችሉ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች እነሆ፦ * ዘወትር በግጭት ውስጥ ናት፦ ከቅርብ ጓደኛዋ፣ ከቀድሞ ፍቅረኛዋ፣ ከአለቃዋ ወይም ከቤተሰቧ ጋር እንኳን ዘወትር የምትጣላ ከሆነ አስተውል። በሁሉም ድራማዎቿ ውስጥ ያለው የጋራ ነገር ሌሎች ሰዎች አይደሉም፤ እርሷ ናት። 2. ሁለተኛው አይነት: ተንኮለኛዋ "ጥሩ" ልጅ (The Manipulative Nice Girl) ፍጹም ትመስላለች፡ ጣፋጭ፣ ተንከባካቢ፣ ትክክለኛዎቹን ነገሮች ሁሉ ትናገራለች፣ ስትከፋ ትደግፍሃለች፣ ስትበረታታ ታበረታታሃለች። ነገር ግን የሆነ ነገር ትክክል አይመስልም። መጀመሪያ ላይ ስውር ነው፣ ነገር ግን በጊዜ ሂደት አንድ ስርዓት ታስተውላለህ። ዘወትር ጥፋተኝነት እንዲሰማህ የምታደርግባቸውን መንገዶች ወይም ሁኔታዎችን ለእርሷ በሚጠቅም መንገድ የምታጣምምበትን መንገድ ታገኛለች። እንኳን ደስ አለህ፣ ተንኮለኛዋን "ጥሩ" ልጅ አግኝተሃል። ይህች አይነት ልጅ በጣም ተንኮለኛ የሚያደርጋት የድርጊቶቿ መርዛማነት በድብቅ ነው፤ በሹክሹክታ ነው የሚናገሩት። እየጮኸችብህ አይደለም ወይም በግልጽ እየበደለችህ አይደለም፣ የእርሷ ተንኮል ከዚያ የበለጠ ስውር ነው። ለስላሳ በሆነው ቃናዋ፣ ንጹህ በሚመስሉት ቃላቶቿ እና በጥንቃቄ በተቀረጸው ምስሏ ውስጥ ተደብቋል። 3. ሦስተኛው አይነት: ተከታታይ ማኅበራዊ ደረጃ ቀማኛዋ (The Serial Social Climber) ልትገናኛት የማይገባህ ሦስተኛዋ ሴት ተከታታይ ማኅበራዊ ደረጃ ቀማኛዋ ናት። እርሷ ማራኪ፣ የተዋበች እና በዓለም ላይ በጣም አስፈላጊ ሰው እንደሆንክ እንዲሰማህ እንዴት ማድረግ እንዳለባት በትክክል ታውቃለች። ሆኖም፣ ችግሩ ይኸውና፦ ላንተ ያላት ፍላጎት ስለ አንተ አይደለም፤ ላንተ ስለምትሰጠው ነገር ነው። በመጀመሪያ እይታ፣ ይህ አይነት ምንም ጉዳት የሌላት ወይም ምኞት ያላት ልትመስል ትችላለች። ከፍ እንድትል የሚያነሳሳ ዓይነት እና አጋር መፈለግ ተፈጥሯዊ አይደለምን? ነገር ግን ከአንተ ጋር መገንባት ከምትፈልግ ሴት እና ዝም ብላ ያንተን ትከሻ ተጠቅማ ወደ ላይ መውጣት ከምትፈልግ ሴት መካከል ልዩነት አለ። ተከታታይ ማኅበራዊ ደረጃ ቀማኛዋ ለፍቅር፣ ለአክብሮት ወይም ለአጋርነት ፍላጎት የላትም፤ ግቧ ያንተን ደረጃ፣ ሀብትና ግንኙነት በመጠቀም የራሷን ቦታ ማሳደግ ነው። ካንተ የምትችለውን ሁሉ ከወሰደች በኋላ፣ መሰላሏ ላይ ወደሚቀጥለው ደረጃ ትሸጋገራለች። 4. አራተኛው አይነት: ዘላለማዊ ተጎጂዋ (The Perpetual Victim) ለሁሉም አጋጣሚዎች የሚያሳዝን ታሪክ አላት፣ እና መጀመሪያ ላይ ልብህን ሊነካ ቢችልም፣ ከጀርባው ጥልቅ የሆነ ነገር አለ። በሕይወቷ ውስጥ ምንም ነገር የእርሷ ጥፋት አይደለም፤ የቀድሞ ፍቅረኞቿ መርዛማ ነበሩ፣ አለቃዋ ፍትሃዊ አይደለም፣ ጓደኞቿ ታማኝ አይደሉም፣ እና እንዴት እንደሆነ አጽናፈ ሰማይ ሁልጊዜ በእርሷ ላይ ያሴራል። ዘላለማዊ ተጎጂዋ መጀመሪያ ላይ ስጋት አትመስልም ምክንያቱም እየጮኸች፣ እየዋሸች ወይም በግልጽ ተንኮለኛ አይደለችም። ይልቁንም፣ በርህራሄህ ላይ በመጫወት ወደማያልቀው የችግሮቿ ዑደት ውስጥ በስውር ትስብሃለች። ይህንን አይነት እንዴት መለየት እንደምትችል እነሆ፦ * የቀድሞ ፍቅረኞች ሁልጊዜ ክፉዎች ናቸው፦ ያልተበደለችበት አንድም መለያየት የላትም። እያንዳንዱ የቀድሞ ፍቅረኛ አታላይ፣ ውሸታም ወይም ናርሲሲስት ነው። መጥፎ ገጠመኞች አጋጥመዋት ሊሆን ቢችልም፣ እያንዳንዱ የቀድሞ ፍቅረኛ እጅግ መጥፎ ሰው ነው ካለችህ፣ ያ የማስጠንቀቂያ ምልክት ነው። * ኃላፊነትን በጭራሽ አትወስድም፦ በሕይወቷ ውስጥ ያለው እያንዳንዱ ጉዳይ የሌላ ሰው ጥፋት ነው። ቀነ ገደብ ማሳለፍ፣ ከጓደኞች ጋር መጣላት፣ ወይም ከአንተ ጋር የሚፈጠሩ ክርክሮች - በጭራሽ አትወቀስም፤ ሁልጊዜም ሰበብ አለ። * ሕይወት አንድ ረጅም አሳዛኝ ታሪክ ነው፦ ግንኙነቶች ብቻ አይደሉም፤ መላ ሕይወቷ ተከታታይ ያልተጠበቁ ክስተቶች ናቸው። መጥፎ ዕድል በየቦታው የሚከተላት ይመስላል፣ እና ትግሏ የተጋነነ ወይም ትኩረት ወይም ርህራሄ በምትፈልግበት ጊዜ በሚመች ሁኔታ የተቀናበረ ነው። 5. አምስተኛው አይነት: ቃል ኪዳን ፈሪዋ በተሸፈነ መንገድ (The Commitment Phobe in Disguise) አንድ ቀን "አሁን ለግንኙነት ዝግጁ አይደለሁም" ትላለች፣ ነገር ግን አሁንም እንደ ፍቅረኛዋ እንድታይ ትጠብቃለች። የተቀላቀሉ ምልክቶች፣ ዘወትር ትኩስና ቀዝቃዛ ባህሪ - የዚህ አይነት ሴት መለያ ምልክት ነው። ጥንቃቄ ካላደረግክ፣ እሷ አንድ እግሯን ከበሩ ውጪ አድርጋ አንተን እንድታሸንፋት በከንቱ ስትሯሯጥ ታገኝሃለች። ልትመለከታቸው የሚገቡ ነገሮች እነሆ፦ * የተቀላቀሉ ምልክቶች፦ አንዳንድ ቀን ሙሉ በሙሉ ላንተ ትሆናለች፣ ቅድሚያ እንደሰጠችህ እንዲሰማህ ታደርጋለች፤ በሚቀጥለው ቀን ግን ሩቅ ትሆናለች፣ ሥራ በዝቶባት እንደሆነ ወይም ቦታ እንደምትፈልግ ትናገራለች። * ግንኙነቱን ከመወሰን ትቆጠባለች፦ የቃል ኪዳን ሀሳብ ካነሳህ፣ ውይይቱን ታስቀይሳለች ወይም "ይህ ወዴት እንደሚሄድ እንይ" የሚሉ ግልጽ ያልሆኑ መልሶችን ትሰጣለች። 6. ስድስተኛው አይነት: ከመጠን በላይ ተቆጣጣሪዋ ፍጹም አድራጊ (The Overly Controlling Perfectionist) መጀመሪያ ላይ፣ በጥልቅ የምታስብ ወይም ከፍተኛ መመዘኛዎች ያላት ትመስላለች፣ ነገር ግን በጊዜ ሂደት፣ ለዝርዝሮች ያላት ትኩረት ትችት ይሆናል፣ እንክብካቤዋ ቁጥጥር ይሆናል፣ እና መመዘኛዎቿ ለመድረስ የማይቻል ይሆናሉ። ሁሉም ነገር በፈለገችው መንገድ እንዲሄድ ትፈልጋለች፣ እና ካልሆነ፣ አንተ ችግሩ እንደሆንክ ይሰማሃል። እሷን እንዴት መለየት እንደምትችል እነሆ፦ * ሁሉንም ነገር ትቆጣጠራለች፦ እንዴት እንደምትለብስ ጀምሮ እቃ ማጠቢያውን እንዴት እንደምትጭን ድረስ፣ አንተን ለማረም ሁልጊዜ ፈጣን ናት።

  • https://t.me/lunastarstgbot?start=_tgr_88Zhjmg0ZGE0

  • https://t.me/StarsBanksBot?start=_tgr_qua9aasxNjQ0

  • ምክር ፪ የአባት ምክር☘️ አደጋ በነገሰበት ውጥንቅጥ ዓለም ውስጥ የምትኖሩ ልጆቼ ሆይ!... - በዕለት ተዕለት ሕይወታችሁ ውስጥ ትግዕስት፣እርጋታና ማስተዋል አይለያችሁ፣ - ለጠብ፣ለግጭት፣ለኩርፊያና ለጥል ከመቸኮል ይልቅ ከነዚህ ችግሮች ውስጥ በሰከነ መንፈስ ጸጋና በረከትን ፈልጉ፣ - ልጆቼ ሆይ!...በዚህ ዓለም የሁካታና ጥድፊያ ባሕር ውስጥ ሰምጣችሁ እንዳትቀሩ አብዝታችሁ ተጠንቀቁ፡፡በተቻለ መጠን መንፈሳችሁ ከሚያውኩ ሰዎችና ሁነቶች ራቅ በሉ፣ - ልጆቼ ሆይ!...ጓደኛ፣ወዳጅ፣ዘመዴ ያላችሁት ባስቀመጣችሁት ቦታ ባታገኙት እንደነብር በድንገት ተቆጥታችሁ እላፊ ነገር ውስጥ ዘላችሁ አትግቡ!...ትርፍ ንግግር ሁሌም ቢሆን ሕሊናን ከማቆሸሽ ያለፈ ውጤት ከቶም የለውም፡፡ይልቅስ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ናቸው የሚባለውን የአባቶች ብሂል አስታውሱና ነገሩን ናቅ አድርጋችሁ እለፉት፣ - ልጆቼ ሆይ!...ብዙ ሰዎች ከገንዘብ ፍቅር ይበልጣል ወይም ከፍቅር ገንዘብ ይበልጣል እያሉ ጉንጭ አልፋ ክርክር ሲገጥሙ ታዝባችሁ ይሆናል፡፡እኔ ግን እላችዋለሁ!...ፍቅርም ገንዘብም ለአናንተ አስፈላጊ ናቸው፡፡አየቹ!...ፍቅር ልክ እንደችግኝ ነው፡፡ስትንከባከቡት ያድጋል፣ይፋፋል፡፡ከተዋችውት ይጠወልጋል፡፡እናም ገንዘባችሁን በአግባቡ የፍቅር ችግኛችሁለመንከባከብ አውሉት፣ - ልጆቼ ሆይ!... አሁንም አብዝታችሁ አስተውሉ!...አፍ የሚችለውን እጅ ይመጥነዋል እንዲሉ ለሁሉ ነገር መጠን፣ልክ፣ገደብ አለው፡፡በርሜል ውስጥ የተጠራቀመ ውሃ ከሞላ መፍሰሱ አይቀርም፡፡ሞልቶ የሚፈስ ቅንጦትና መብለጭለጭ በእኔ ይሁንብህ አያጓጓችሁ…ተወት!..ይልቁንም ሁልጊዜም ሞልቶ ከተረፈ ብቻ ሳይሆን ካልተረፈችሁም ትንሽዬ ጥሪታቹ ለሌሎች ማካፈልን ልመዱ፡፡ ሼር በማድረግ ያካፍሉ❗️ @fekernferan @fekernferan @fekernferan

  • ዋ ተመከር ምክር ፩ ለልብህ እርካታ ለፊትህ ፈገግታ ከፈለግክ ውስጥህን በበጎነት ሙላው። ምላስህን ከዝምታ ንግግርህን ከዕውነታ ጋር አቆራኘው። ግጥሙ እንዲህ ይላል፡- የ'ኩይ ነገር እሳት በውስጥህ ሲታፈን፣ የምድጃው ላይ ረመጥ የጪሱ ወላፈን፥ አይንህን አቅልቶ ፊትህን አጥቁሮ፣ ወዲያ ይጥልሃል ከደስታ አስፈንጥሮ፥ በተለይ ቃጠሎው ከውስጥህ ከወጣ፣ ምላስህ በንዴት ሃሰትን ካመጣ፣ ለሌላው ይተርፋል ከራስህም አልፎ፣ የመንደድህ ቃንቄ የጭሱ ወጨፎ። @fekernferan @fekernferan @fekernferan

  • видео или голосовое, без подписи

  • በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ የሒሳብ ትምህርት ሲሰጥ አንድ ተማሪ እንቅልፍ ወስዶት ነበረና የክፍል ጓደኞቹ ሲያወሩ ከእንቅልፋ ነቃ። ትምህርቱ ሲያልቅ አስተማሪው በነጭ ሰሌዳው ላይ ሁለት ችግሮችን እንደጻፈ አስተዋለ። ከእንቅልፋ የነቃው ተማሪ እነዚህ የቤት ስራዎች ናቸው ብሎ ስለገመተ በኋላ ለመፍታት ወደ ማስታወሻ ደብተሩ ላይ ጻፈ ። ችግሮቹን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሞክር በጣም አስቸጋሪ ሆኖ አገኛቸው። ሆኖም ግን ፈታኝ ቢሆንም ከችግሮቹ አንዱን ለመፍታት እስኪችል ድረስ በቤተ መፃህፍቱ ውስጥ ሰዓታትን አሳልፎ ማጣቀሻዎችን እየሰበሰበና እያጠና በጽናት ቀጠለ። በቀጣይ ቀን አስተማሪው ትላንት ሰሌዳ ላይ ፅፎት ስለነበረውና መልስ የላቸውም ስላላቸው ጥያቄዎች ሳያነሳ ወደ ቀጣይ የትምዕርት ርዕስ ገባ ። ከእንቅልፉ የነቃው ተማሪ የማወቅ ጉጉት ስለነበረው እጁን አውጥቶ ሲፈቀድለት ከመቀመጫው ተነስቶ "ዶክተር፣ ትላንት ሰሌዳ ላይ ፅፈኸው ስለነበረው ጥያቄ ለምን አልጠየቅክም?" አስተማሪው "አስፈላጊ ነው? የግዴታ አልነበረም። ሳይንስ እና ሳይንቲስቶች እስካሁን ያልተፈቱትን የሂሳብ ችግር ናቸው ተብለው ከሚጠቀሱት ለምሳሌ ያህል ያመጣዋቸው ናቸው ። መልስ ባልተገኘለት ጥያቄ ላይ ጊዜ ማባከን ስለሌለብን ነው ያላነሳሁት ።" ተማሪው በሁኔታው ተደናግጦ " ዶክተር እኔ ግን አንዱን በአራት ወረቀት ፈታሁት!" ከእንቅልፋ የነቃው ተማሪ ያገኘው መፍትሄ በመጨረሻ ለእሱ እውቅና ተሰጥቶት በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ተመዝግቧል። በጉዳዩ ላይ የጻፋቸው አራት ወረቀቶች አሁንም በተቋሙ ለእይታ ቀርበዋል። ተማሪው ችግሩን መፍታት የቻለበት ቁልፍ ምክንያት አስተማሪው "ማንም መፍትሄ አላገኘም" ሲል አለመስማቱ ነው። ይልቁንም ችግሩ ሊፈታ የሚገባ መሆኑን አምኖ በመጨረሻ ተሳክቶለታል። ወዳጄ ሆይ :— አንድ ነገር ማሳካት እንደማትችል የሚነግሩህን አትስማ። አንዳንድ ሰዎች ሆን ብለው የውድቀት እና የብስጭት ዘሮችን ይተክላሉ። አላማህን ለማሳካት፣ እንቅፋቶችን ለማሸነፍ እና ምኞቶችህን ለማሟላት የሚያስችል ኃይል አለህ። በቀላሉ በእግዚአብሔር ታመን እና ሞክር።

  • ዝም ማለትን ልመዱ!! ፀጥ ጭጭ ማለት፣ እያዩ እንዳላዩ፣ እየሰሙ እንዳልሰሙ፣ እያወቁ እንዳላወቁ፣ ገብቷችሁ እንዳልገባችሁ መሆንን ልመዱ... ይህን የምታደርጉት ለሁሉም ሰው አይደለም ይልቅ ጥቅምን ብቻ ከእናንተ ለሚፈልጉ፣ መቋጫ በሌለው ነገራቸው ሊመርዟችሁ ለሚመጡ፣ የእናንተን ውድቀት አብዝተው ለሚመኙ፣ ሲሳካላችሁ አይናቸው ለሚቀላ፣ ስትደሰቱ ለሚከፋቸው፣ ሲያልፍላችሁ ለሚበሳጩ ሰዎች ነው። ሰውን መዝጋት መቻል ትልቅ ድፍረትን ይጠይቃል፣ እያወቁ ከሰው ጋር መቃቃር የደነደነ ልብን ይፈልጋል...መሆን ካለበት ግን የግድ መደረግ አለበት። የትኛውም ሰው አይጠላም፣ የትኛውም ሰው አይናቅም፣ ማንኛውም ሰው አይገፋም ነገር ግን የእራስን ደህንነት አደጋ ውስጥ የሚከት ከሆነ መዝጋትና መራቅ ብቸኛው አማራጭ ነው። ነቃ በሉ፣ ዘመናችሁን ሙሉ የሰው ተጠቂ ሆናችሁ አትኑሩ። ሰው ባደረሰባችሁ በደል ፈጣሪን በመውቀስ የምታተርፉት አንዳች ነገር የለም። ህይወታችሁ የራሳችሁ ሃላፊነት ነው። ማንም ፊቱን ቢያዞርባችሁ መስጠት ያለባችሁን ምላሽ እናንተ ታውቃላችሁ። ዓለም ላይ ምንም አይነት ምክንያት አልባ ግንኙነት የለም። ማንም ሲቀርባችሁ ወይም እናንተ ስትቀርቡት የሚፈልገው ወይ የምትፈልጉት ነገር አለ። አመናችሁም አላመናችሁም እየቆዬ የገባኝና የተረዳሁት የሰው ልጅ ጥቅመኛ ነው። ጥቅሙ የተቋረጠበት እለት ጥሏችሁ ይሔዳል። Sad reality! @fekernferan @fekernferan @fekernferan

  • https://t.me/StarsBanksBot?start=_tgr_qua9aasxNjQ0

  • እኔም በምህረቱ ዳብሶኝ የራሴ የልብስ ጋርመንት ከፍቼ ፥ አሁን ላይ አስራ አንደኛ ቅርንጫፌ ላይ ደርሻለሁ ። አንድ ነገር ብቻ ብዬ ላብቃ ፤ ሥለ ሁሉም እግዛብሔር ይመስገን ---------ተፈፀመ--------- @fekernferan @fekernferan @fekernferan

  • [ ለበረኃ ጂኒ ፥ ራሴን ዳርኩ | ክፍል 7 ] ከልዑል ዘወልደ ገፅ የተወሰደ 'እውነተኛ ታሪክ'   አሁን ወደ ቤት ሂጂ ! አለኝ ። ሊገድለኝ እንደሆነ ገምቼ ላማሰበቅታኒ ፥ ጌታዬ ነብሴን ተቀበላት እያልኩ በጠዋት ስራ የጀመረ ባጃጅ ውስጥ ገባኹ ። ከዋላ እየተከተለኝ እንደሆነ ያወቅኹት ትንሽ እንደሄድኩ በስፖኪዮ አይቸው ነው ። ከቸርቹ ወደዋና አስፋልት እኔ የሚወስደውን ፒስታ ጨርሰን የመታጠፊያ ኮረብታ ላይ ያለሁበት ባጃጅ ተገለበጠ ። ሹፌሩ እጁ ዞሮ ፥ በጣም ተጎዳ ። እኔ ጠባቂ መላኬ ሲራዳኝ በትንሽ መጋጋጥ ብቻ ታለፍኹ ። ተሻሽጌ ፥ ወደ ቤት ገባሁ ። የንዴት ፊቱ አሁንም አይኔ ላይ ይታየኛል ። ካሁን አሁን መጥቶ ገደለኝ እያልኩ እየተንቀጠቀጥኩ ጠብቄው ፤ የፈሩት መች ይቀራል ? በር በርግዶ ገባ ። እንደአመጣጡ ግን አላቀኝም ፥ አጠገቤ ሲደርስ በሩን የበረገደበት አቅም ከዳው ። ጮኸ ! እዚህ ቤት ውስጥ የሆነ ነገር አርገሻል ! እያለ ይደበድበኝ ጀመር ። ሞቴን ስጠባበቅ ብዙ ግዜ ሞትኩ መሰለኝ ፥ ድንገት የሌለ ድፍረት ወረረኝ ። አዎ አድርጊያለሁ ! በቁጣ መልሼ ጮኽኩ ። ንገሪኝ ! - አልነግርህም !! - የፊታችን ሰኞ ድረስ እቃሽን ሰብስቢ ፥ ጅቡቲ እንሄዳለን ! አሁን ላጠፋሽው ነውር የማትረሺውን ቅጣት አነከናንብሻለሁ ! አለኝ ። - ከዚህ በላይ ምን ታረገኛለህ ? ...እ ! የፈለከውን አድርግ አልኩ ። ዘግቶኝ ወጣ ፤ በአዲሱ ልብ ሙላቴ ተረብሿል ። ከወጣ በኋላ ግን እኔ መረበሽ ጀመርኩ ። እኔ የቀረሁት እኔን የሚቀጣኝ መስሎኝ ነበር !!! ሙሉ ቤተሰቤ ክርስትና ተጠርተው ወደ ቃሊቲ ሲመለሱ ሲኖ ትራክ በላያቸው ወጣባቸው ። ከገቡ በኋላ ነበር ስልክ የተደወለልኝ ። ታምናለህ ? ትንሿ እህቴ ስትቀር ሁሉም ተጨፍልቀው ሞቱ ። አ...በ..ድ....ኩ... ! ስልኩን ጥዬ ፊቴን እየቧጠጥኹ ፥ መጣ ። በተደፋሁበት አልቅሼ ንፍጤ ተንዘላዝሎ ፥ ትንፋሽ እስኪያጥረኝ ጮኼ ሲደክመኝ ፥ ያወራ ጀመር ። የእርግማን ቃላቶችን ፥ እላዬ ላይ ሲያንፎለፉል ቆይቶ ፥ አትነፋረቂብኝ ትንሿን ትቻታለሁ ! አለኝ ። የሚታየኝ ነገር ሁሉ ፥ ብዥ ይልብኝ ጀመር ። በብዥታ ውስጥ በአይኔ ትንሽ ከርተት ብዬ ፥ መልሼ እለምነው ገባሁ ። በምትወደው ፥ በአለቃችን !በእሳቱ በኢፍሪት !!! አረፍተ ነገሬን ሳልጨርስ ፥ ለቀብር እንድሄድ መሆኑን አውቆ ፈቀደልኝ ። አብሮ ግን ማስጠንቀቂያ ነበረው ፤ እሁድ ጠዋት እዚህ እንዳገኝሽ ! እሺ ብዬ አቅመቢስነት እየተሰማኝ ለሊቱን መንገድ ጀመርኩ ። የሆነውን ሁሉ ለአባ'ም ደውዬ ነገርኳቸው ። አብረውኝ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። አዲስአበባ እንደሚመጡ ነግረውኝ የቤታችንን አካፋይ ጥሩ አድርጌ ጠቆምኳቸው ። ከቤት እንደደረስኩ አክስቶቼና አጎቶቼ በነጠላቸው አየር እየቀዘፉ ፥ ተቀበሉኝ ። ጌታዬ በተሰቀለበት ቀን ፥ በአርብ የቀረኝን ቤተሰብ በአንድ ቀን ቀበርኩ ። ያን ቀን ማታ ፥ በጣም የምወደውና መኪና ገዝቼለታለሁ ያልኩህን አጎቴን ጠርቼ ፥ ሚስጥሩን ሁሉ አፍረጥርጬ ነገርኹት ። ከድንጋጤው ብዛት ፥ መጀመሪያ እንደመሳቅ ያለ ፊት አሳየኝና እንባው ተከታትሎ ዱብ ዱብ አለ ። ነገ ቅዳሜ ነው ! ትንሿ እህቴን እና ለሊቱን የሚገቡ አባቶች ይዤ ፥ ጉዞ አለኝ አልኩት ። አይሆንም ብሎ ተከራከረኝ ፥ እንደዛ ከሆነ ሁለታችንንም አታገኘንም ! አልኩት ። ሳንወድ ፥ በግዱ ተስማማ ። እነ አባ ፥ ሶስት ሆነው ደረሱ ። እንደመጡ ፥ ትንሽ ጎናቸው ሳያርፍ ተሰብስበን መወጠን ጀመርን ። የመጀመሪያው ስራ ፥ በፕሌን ወደ ጎንደር መሄድ ነው ። ከዛ ፥ አምቡላንስ መኪና ተዘጋጅቷል ፤ በርሱ ደባርቅ ገብተን እናድራለን ...ሌላም ፤ ሌላም... አዳራቸው ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን እንደሚሆን ነግረውኝ ሄዱ ። በጠዋት ፥ አጎቴ ለሁላችንም ትኬት ቆረጠ ። እህቴን ቀሰቀስኳት ፤ በመጥፎ ህልም ውስጥ ነበረች ። ተነሽ እንሂድ ! - የት ? አለችን ። እየሄድን እነግርሻለሁ እያልኩ አባብዬ ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረስን ። ከፒያሳ ቶሎ ተነሳን ፤ በላዳ ተከታትለን ወደ ኤርፖርት ። ጠዋት ሁለት ሰዓት ጎንደር ደረስን ፤ ከዛ ወደ ደባርቅ መንገድ ስንጀምር ደቂቃ አልወሰደብንም ። ከደባርቅ ትንሽ በእግር ተጉዘን ልንደርስ ትንሽ ሲቀረን ከ ቅዱስ ያሬድ ወተው እኛን ሲጠብቁ የነበሩ አራት አባቶች ነበሩ ። ልክ እነሱን ስናገኝና ፥ ስንበዛ (አስራ ስድስት ሰው እንሆናለን) ልቤ እረፍት ተሰማት ። ስልኬን አውጥቼ ወደአጎቴ ደወልኩ ። በሁለተኛው ሙከራ አንስቶት ዝም አለ ። የአካባቢዉ ኔትወርክ መስሎኝ ፤ ስሙን እየጮህኩ ጠራሁት ። በሚርገበገብና ዝቅ ባለ ድምፅ ... ባልሽ መጥቷል ፥ እ.ዚ... ነው ! ብሎኝ ጆሮዬ ላይ ተዘጋ ። ወደ ስልኩ ደጋግሜ ደውዬ ፤ በአራተኛው ጥሪ ተነሳ ። አጎቴ ነበር ፤ ከቅድሙ አሁን ተረጋግቷል ። ያለሁበትን ቦታም ሆነ ሁኔታ ለአንድ ሰው እንዳትናገር ! ብዬ አበክሬ አስጠነቀቅኹት ። ከእህትሽ ጋር እንደወጣሽና እንደምትመለሺ ግን አውቋል ፤ ሌላ ማንም ምንም አላለም ! አለኝ ። የሆነ የሆነ ነገር ቅር ቢለኝም ፥ ትንሽ አውርተን አጎቴን ተሰናበትኩት ። ከአድካሚ የአባጣ ጎርባጣ የእግር ጉዞ በኋላ በስንት ፀሎትና ልመና በኋላ የተመኘሁት ቅዱስ ያሬድ ደጁ ደረስን ። ስንደርስ ግን ፥ እኔ ራሴን ሳትኩ ። ከዛ ወዲህ የሆነውን ተነግሮኝ እንጂ የማስታውሰው አንድ ነገር የለም ። ሲነግሩኝ ፥ እላዬ ላይ ያለው የባሌን በሚመስል ድምፅ እየጮኸ ነበር ። ከወንድሟ ጋር ወደ ሎጊያ ስትሄድ ፤ መትሀራ ላይ ምሳ ሲበሉ ነው ያየኋት ! ተ....ው...ኝ...አለቅም.... ! ኖሬባታለኹ ! ሚስቴ እኮ ናት ???! ተጋብተናል ! እያለ ማስቸገሩን በሱባዔ ግዜ ነግረውኛል ። ብቻ እልሃለው ፥ ሁሉን ሳያስቀር አለቃቸው የቀይ ባህሩ ኢፍስሪን መሆኑን ሳይቀር አንድ በአንድ ተናገረ ። ከብዙ ትግል በኋላ ከላዬ ላይ እንዲሄድና እንዳይደርስብኝ አሳስረውት ፥ ወደ አለቃው ተሸኘልኝ ። ነፃ ወጣሁ ። ሩሄን መልሼ ካገኘሁ ወዲህ ፥ ለአርባ አንድ ቀናት እዛው በቅዱስ ያሬድ ቆሎ እየቆረጠምን ተቀመጥን ። መናኝ አባቶችም ያላቸውን እያካፈሉን ፥ በየእለቱ አምስት ግዜ እየተፀለየልን ፥ እየመረቁን ቆይተን አዲስ ማዕተብ ታስሮልን በአርባ ሁለተኛ ቀን ተሸኘን ። ከመዓቱ የቀረችኝን አንድ እህቴን አትርፌ ወደ አጎቴ ቤት ተመልሰን መጣን ። አጎቴ ሰው ሳያውቅ በድብቅ ተቀበለን ። መታየታችን መልካም ስላልነበር ፥ በወቅቱ ያለ ፍርሃትም ነበር ብቻ ተደራርቦበት ብዙ ሳንቆይ ወደ ውጪ ለመውጣት ፕሮሰስ ጀመርን ። ፈጣሪ ተጨምሮበት የውጪ ጉዞው ፕሮሰስ ተሳካ ፥ እኔም እህቴም ወደ ካናዳ -ቫንኮቨር ሄድን ። እኔ ከትንሽ ጊዜያት በኋላ ለስራ ከካናዳ ተመልሼ ወደ አገር ቤት መጣው ። ጓደኛ ይዤ ነበር ፤ ከጓደኛዬ ጋር ቅዱስ ያሬድ ሄደን በቁርባን ተጋባን ። እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ! ስልህ እስከዚህ ድረስ ነው ፤ በቤቱ ዳረኝ ። በምወደው መልዓክ ፥ በህዳር 12 - የአመቱ ሚካኤል የመጀመሪያ ወንድ ልጄን ወለድኩ። ልጄን ፥ "ዘ-ሚካኤል" አልኩት ። በአርባምስተኛ ቀኑ ፥ ቅዱስ ያሬድ ሄደን ክርስትና አስነሳን ። ክርስትና አባትነቱን ለ ቅዱስ ያሬድ ሰጠን ። እኔ አሁን በፈጣሪ ፈቃድ ከሚታስበው በላይ ሠላማዊ ህይወት እየኖርኩ ነው ፥ የምወዳት ትንሽ እህቴ "ቤዛ" በቫንኮቨር - ብሪቲሽ ኮሎምብያ ዩንቨርስቲ ተመርቃ ዶኽተር ሆናልኛች ።

  • [ ለበረኃ ጂኒ ፥ ራሴን ዳርኩ | ክፍል 6 ] ከልዑል ዘወልደ ገፅ የተወሰደ 'እውነተኛ ታሪክ' ..ወደቤት እንደሄድኩ እንደተባልኩት በጣሪያዬ አድርጌ ተኛሁ ። ጠፍቶ የከረመው ባሌ ፤ በጠዋት መጣ ። ሁሌም እንደሚያደርገው ፤ ስሜን አቆላምጦ እየተጣራ ወደውስጥ ዘለቀ ። ድምፁን ስሰማ ደስ አለኝ ፤ አልደብቅህም ናፍቆኝ'ም ነበር ።መሄድ እንደምትፈልግ ግን ደግሞ የማትራመድ አይነት ሰው ነኝ አይደል ? ብትፈርድብኝም አሊዝብህም ። ብቻ ፤ ቤት ውስጥ ሲገባ የናፍቆት ድምፁ በንኖ መነጫነጭ ጀመረ ። ፊቱን አኮስሶ ምንድነው ቤቱ የሚሸተው?! አለ ። እንደተኛሁና እንዳልሰማሁት ፥ ዝም አልኹ ። የሚሸት ምንም ነገር በቤት ውስጥ አላደረኹም ። እየተነጫነጨ ከቤት ሲወጣ ፤ እየተንጠራራሁ ተከትዬው ወጣሁ ። በሱ መታቀፍ ፥ አሰኝቶኝ ነበር ። ደጃፍ ላይ እንደወጣሁ ፤ ወደራሱ ስቦ ሽጉጥ አደረገኝ ፤ ተለጠፍኩበት ። ትንሽ እንደቆየን ከገላው በሀይል አላቅቆ ገፈተረኝ ፥ አይኑ በጥቁር ደም እንደመሞላት ብሎ ነበር ። የግቢውን በር በርግዶ ፤ ወጥቶ ሄደ ። ደስ'ም ብሎኛል ፥ ቅርም ብሎኛል። ጠዋት ጠጪ የተባልኩትን ፥ ትቼ በጉጉት እጠብቀው ጀመር ። በር-በሩን እያየሁ ፤ እላዬ ላይ መሸ ። ወደማታ ፤ ተመለሰ ። የግቢው አምፖል ተበላሽቶ እየተርገበገበ ቢሆንም ጨረቃዋ ከመብራት ባልተናነሰ ግቢውን ወለል አድርጋዋለች ። በር ተንኳኩቶ ከተፈትኹ ፤ ባሌ ነበር ። ከቅድሙ በተሻለ መረጋጋት ይታይበታል ። አይኔን ለረጅም ደቂቃዎች ከተመለከተ በኋላ ... እዚህ ቤት ግን ምንድነው የተፈጠረው ? አለኝ ። እንዴ! ምን ተፈጠረ ? አልኩ ። ተረጋግቶ ፥ እኔንጃ ፤ ቤቴ እንደድሮ ደስ አልልህ አለኝ ! ብሎ መለሰለኝ ። እንደነገር ነገሩ ብዙ ባባብለውም ፤ ሳያድር ስሞኝ ብቻ ሄደ ። ለሊት ዘጠኝ ሰዓት ፤ በቀጠሮዬ መሰረት ወደ ቤተክርስትያን ሄድኩ ። ስሄድ ፥ እንደበቀደም ለታው የተለየ ጉጉት አልነበረኝም ። የቤተሰቤን ጉዳይ ተመካክረው ነበር የጠበቁኝ ። እያንዳንዱን የቤተሰብ አባል ወደ ቅዱስ ያሬድ ገዳም እንዲሄዱ አበክረሽ ንገሪያቸው ! አሉኝ ። በነጋታው ፤ ከተባልኩት ምንም ሳልጓደል አደረግሁ። ለቤተሰብ ሳስረዳ ፤ ከእናቴ ያገኘሁት መልስ ግን በጭራሽ ያልጠበኩት ነበር ። አርፈሽ ተቀመጪ ! ያለኝን ሁሉ ቀምተሺኛል ! የቀረኝን እንድታሳጪኝ አልፈቅድም ! እናቴ እራሷ መሆኗን ለማመን ተቸገርኩ ፥ ለእናቴ ንብረትና ገንዘብ ከኔ ነብስ በላይ ሲያሳስባት ምን ልበል ከልጇ መዳን በላይ የሷን ድሎት መረጠች ። ተናድጄ ኃይለቃል መወርወር ጀመርኩ ። ዝም ብላ ስትሰማኝ ከዚህ በፊት ነግሬያት የማላቃቸውን የደበቅኳቸውን ነገሮች ሁሉ መተረክ ጀመርኩ ። እናቴ ግን ለምነግራት ነገር አዲስ አልነበረችም ። የለቅሶው ቀን ፤ ሁሉንም ነገር አውቄያለሁ ! አለችኝ ፤ ደነገጥኹ ። ለማስረዳት መጣጣር ጀመርኩ ። እመኚኝ እማ ! ለሐብት ብቻ ብዬ እስከዛሬ በበረሃ አልኖርኩም ። ምኑን ከምን እንዳዞረብኝ አላውቅም ፥ እወደው ነበር ። ከዚህ በኋላ ግን መውደዱም ሀብቱም በአፍንጫዬ ይውጣ ! እባክሽ ተለመኚኝ ? አልዃት ። በፌዝ ድምፅ ፥ ይሄን ማሰብ የነበረብሽ ባሌንና ልጄን ስትገፊ ነው ! ብላ ስልኩን እላዬ ላይ ዘጋችብኝ ። ሁሉ ነገር መልሶ ጨለመብኝ ። በጨለማ አለም ስትኖር እንንደደዚህ ነው ። የነጋ ይመስልሃል እንጂ ጨርሶ አይነጋም ፤ ወገግ እንዳለ መልሶ ይጨልማል ። ለትንሹ ወንድሜም ሆነ እህቶቼ ገፊ መሆኔን ነግራቸዋለች ። ስደውል ፥ አርፈሽ ባልሽን ይዘሽ ተቀመጪ ! አሉኝ ። የቀሩኝ ወገን አባ ፤ ናቸው ። ከእህታቸው ፥ ልቅምቃሚ ሳንቲም እንደበለጠባቸውና በቤተሰቤ እንደተካድኩ ምንም ሳላስቀር እያለቀስኩ ነገርኳቸው ። አዝነው ራሴን ዳበሱኝ ። ለቅሶ አፍንጫዬን ደፍኖት መተንፈስ እስኪያቅተኝ እየተንሰቀሰቅኹ ነበር ። አይዞሽ ፤ አንቺን እናስመልጥሻለን ! አሉኝ ። የፊታችን ሰኞ ለ ሰባት ቀን እኛም በቅዱስ ያሬድ ያሉ አባቶችም ፀሎት ይይዛሉ ። ይሄ ሁሉ ላንቺ ሲባል ነው ። በማግሰኞ አንቺ ከዛቤት ጨርቄን ማቄን ሳትይ ትወጪያለሽ ! ተስማማሁ ። ከቀሚሴ ተንሸራቶ የወደቀ ስልኬን አነሳሁ ፤ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ሆኗል ። ተሰኛባብቻቸው ፥ ፈጣሪዬ የዛሬን አውጣኝ እያልኩ ተሳልሜ ወጣሁ ። የቤተክርስቲያኒቱን መሻገሪያ እልፍ እንዳልኩ የአስፓልት መሻገሪያ ላይ ከባሌ ጋር ተገጣጠምን ። ደነገጥኩ ። ምን ትሰሪያለሽ ?! አለኝ ። እየተንተባተብኩ ፥ እ... ልሳለም...መጥቼ ! አልኩት ። - ከመቼ ጀምሮ ... ? ማንን አስፈቅደሽ ነው በዚህ ሰዓት የምትወጪው ? አለኝ ። እንቅልፍ እምቢ አለኝና ቤቱ ሲከበደኝ ግዜ ... መዋሸት አልችልበትም ፥ ቃላት አፌ ውስጥ ተቆላለፉብኝ ። አይን አይኔን ሲያይ ቆይቶ የግራ አይኑ በርበሬ ሆነ ። ይቀጥላል....... @fekernferan @fekernferan @fekernferan