BGIS # 3 Grade 9 2023/24
Статистика- Последний пост
- 15 авг. 2024 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለብስራተ ገብርኤል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ወላጆች/ ህጋዊ አሳዳጊዎች ለ2017 ዓ/ም የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍያ ያልፈፀማችሁ እስከ አርብ፣ ነሐሴ 10/2016ዓ.ም ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። 9ኛ ክፍል 3184ብር 10ኛ ክፍል 3602ብር 11ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ 2545ብር 11ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ 1969ብር 12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ 2460ብር 12ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ 2037ብር የት/ቤቱ አስተዳደር
ለብ/ገ/ኢ/ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች ጉዳዩ፡- የ2017 ዓ/ም መማሪያ መጽሐፍን ይመለከታል የተማሪዎች የመማሪያ መጽሐፍ የሚመጣው ክፍያ ቀድመው በፈፀሙ ተማሪዎች ቁጥር በአንድ ዙር ብቻ በመሆኑ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ማክሰኞ ፣ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ/ም ድረስ ብቻ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000641854216 እና በዳሽን ባንክ ሂሳብ ቁጥር 5063663276021 ጵንኤል እና ኤደን በሚል፤ ምክንያቱ ላይ የልጅዎን ስምና ክፍል በመጥቀስ ከታች በየክፍል ደረጃው የተቀመጠውን የክፍያ መጠን እንደየክፍል ደረጃቸው እንዲፈፅሙ እያሳሰብን ሁሉም ተማሪ ት/ት ሲጀምር ሁሉንም የመማሪያ መጽሀፍት አሟልቶ መገኘት የሚኖርበት በመሆኑ እና መፅሀፍቱ ገበያ ላይ ዋጋቸዉ የሚጨምር እና እንደልብ የማይገኙ በመሆኑ ይህ አጋጣሚ እንዳያመልጣችሁ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡ የከፈሉበትን ደረሰኝ ልጆቻችሁ በሚማሩበት ቅርንጫፍ ሂሳብ ክፍል እስከተጠቀሰዉ ቀን ድረስ እንድታስረክቡ እናሳስባለን። 9ኛ ክፍል 3184ብር 10ኛ ክፍል 3602ብር 11ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ 2545ብር 11ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ 1969ብር 12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ 2460ብር 12ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ 2037ብር የት/ቤቱ አስተዳደር
Dear respected parents you can come and collect report cards. Thank you.
ውድ የተከበራችሁ የብስራተ ገብርኤል ት/ቤት ወላጆች / ህጋዊ አሳዳጊዎች፡- የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከሰኔ 28፣ 2016 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 15፣ 2016 ዓ.ም ሲካሄድ እንደቆየ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሰረት የ2017ዓ.ም ምዝገባ አጠናቀናል።እኛም በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ልጆቻችሁን ያስመዘገባችሁ ወላጆችን ከልብ እናመሰግናለን።የ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 6 ቀን 2017ዓ.ም ይጀምራል። እናመሰግናለን! የት/ቤቱ አስተዳደር።
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፥ የ2017ዓ.ም ምዝገባ የሚጠናቀቀው ሰኞ፣ሐምሌ 15 ቀን 2016ዓ.ም ሲሆን ይሄን ተከትሎ ነገ ቅዳሜ፣ሐምሌ 13 ቀን 2016ዓ.ም እስከ ቀኑ 7:00 ሰዓት ምዝገባ ይካሄዳል።ፎርም ሞልታችሁ ክፍያ ያልፈፀማችሁና መመዝገባቸውን ያላረጋገጣችሁ ወላጆች ምዝገባ ማጠናቀቃችሁን እርግጠኛ እንድትሆኑ በአፅንኦት እናሳስባለን። ይኸ ሳይሆን ቀርቶ ለሚፈጠረው ችግር ትምህርት ቤቱ ኃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን እንገልፃለን።እናመሰግናለን የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
ውድ ወላጆች:- የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከሰኔ 28፣ 2016 ዓ.ም ጀምሮ በት/ቤታችን እየተካሄደ እንደሚገኝ ይታወቃል። ቀደም ሲል በተጠቀሰው መሰረት የ2017 ዓ/ም የተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ስለሚጠናቀቅ በየክፍሉ የቀሩት ውስን ቦታዎች ከመሙላታቸው በፊት ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች ት/ቤት በአካል በመገኘት ምዝገባውን እንድታጠናቅቁ ከወዲሁ ለማስታወስ እንወዳለን። እናመሰግናለን! የት/ቤቱ አስተዳደር
видео или голосовое, без подписи
Congratulations!🎉🎊🎈 you are a super hero. Keep shining.
видео или голосовое, без подписи
Congratulations!🎉🎊🎈 you are a super hero. Keep shining.
📌📌በድጋሚ ማስታወሻ ስለመላክ📌📌 ውድ ወላጆች:- የነባር ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የምዝገባ ቀናት ሊጠናቀቅ የቀሩት 4 ቀናት ብቻ ናቸው። ምዝገባ የሚከናወነው ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:00 እስከ ቀኑ 10:00 ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በተጠቀሱት ቀናት ብቻ እንድታስመዘግቡ እያስታወስን የምዝገባ ቀናቱን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠር የቦታ ማጣት ችግር ት/ቤቱ ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ ማሳሰብ እንወዳለን። እናመሰግናለን! የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи