tgindex

Bilal gallery

описание

መቼም ሰው ነኝና ስህተት አይታጣብኝም ስህተት ካያችሁ በዚህ @Amir8979 አድርሱኝ ከስህተቴ ሁሌም ተመላሽ ነኝ! "ጥፋቴን በነገረኝ ሙስሊም ሁሉ የአላህ እዝነት ይውረድ"

3 299
подписчиков
Охват к подписчикам
6,1%
ERR
Реакции к просмотрам
0,96%
68 на 29 постов
Пересылки к просмотрам
1,05%
75
Постов в день
1,3
всего 28

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 14 авг.без подписи9,26%
  • 14 авг.без подписи3,13%
  • 14 авг.без подписи2,86%
  • 13 авг.без подписи2,48%
  • 9 авг.без подписи2,29%
  • 13 авг.без подписи2,13%
  • 9 авг.እስልምና ማለት ምን ማለት ነው? « الإِسْلَامُ هُوَ الِاسْتِسْلَامُ لِلَّهِ بِالتَّوْحِيدِ وَالِانْقِيَادُ لَهُ بِالطَّاعَةِ وَالْبَرَاءَةُ مِنَ الشِّرْكِ وَأَهْلِهِ » «እስልምና ማለት፦ ለአላህ በብቸኝነቱ እጅ እግር መስጠት፤ ለትዕዛዙ መጎተት እና በሱ ላይ ከማጋራትና ከሚያጋሩ ሰዎች መጥራት ማለት ነው።» ━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎ ▪️ አላህ ብቻውን ፈጥሮን፣ ብቻውን እየመገበን፣ ብቻውን እየተንከባከበን፣ ብቻውን እንደሚገለንና ብቻውን እንደሚያስነሳን ሁሉ እሱን ብቻ እንድናመልክና እንድንገዛው ያዘናል። ▪️ በአጠቃላይ የሰው ልጅም ይሁን አጋንንት የፈጠረበት ዓላማ ለዚሁ እንደሆነ ይገልፃል። 📖 አላህ (ሱብሓነሁ ወተዓላ) በተከበረው ንግግሩ እንዲህ ይላል፦ { وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ } «አጋንንቶችም ይሁን የሰው ልጆች አልፈጠርኳቸውም እኔን (በብቸኝነት) እንዲገዙኝ ቢሆን እንጂ።» ▫️ (አል-ዛሪያት፦ 56) ━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎ ▫️ ይህ ትዕዛዙ የኖረውና የሚቀበለው እስልምና ሃይማኖት ይዞ የኖረና የሞተ ብቻ ነው። ከእስልምና ውጪ ሌላ ሃይማኖት የያዘ ሰው ለክስረት የተገባ ሰው ይሆናል። 📖 ስለዚሁ ሲነግረን በተከበረው ንግግሩ እንዲህ ይላል፦ { إِنَّ الدِّينَ عِندَ اللَّهِ الْإِسْلٰمُ } «አላህ ዘንድ (ተቀባይነት ያለው) ሃይማኖት እስልምና (ብቻ) ነው።» ▫️ (አል-ዒምራን፦ 19) 📖 በሌላም አንቀጽ እንዲህ ይላል፦ { وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلٰمِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِى الْءَاخِرَةِ مِنَ الْخٰسِرِينَ } «ከእስልምና ሌላ ሃይማኖት የሚፈልግ ሰው ከእሱ ምንም ተቀባይነት የለውም። እሱም በመጨረሻይቱ ሕይወት ከከሳሪዎች ይሆናል።» ▫️ (አል-ዒምራን፦ 85) ━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎ 🔗 https://t.me/darulekra1,76%
  • 7 авг.без подписи1,71%
  • 2 авг.بسم الله الرحمن الرحيم 👌《የጀግና ሴት ምላሽ》☝️ ጀግና ሴት መለሰች ሲጠሯት ካፊሮች የሸይጣን ካድሬዎች ለኢስላም ጠላቶች ለሚቀጥፉት ውሸት ለሚነዙት ሹብሃት አትረታም እሷ እንደዚህ ነው መልሷ ስማ ጆሮ ያለህ ፈጣሬዬ አላህ እውነትና ፍትህ በተዋበው ኢስላም ቅንጣት አልጠራጠርም ሌላ እምነት የለም !!! ፈጣሪ አምላኬ የደነገገልኝ ሁሉንም በልኬ እነደሴትነቴ ለኔ ሚበጀኝን መብት ግዴታዬን ለወንዱም የልኩን ለክቶ መጥኖ በጥበብ ተክኖ ስረኣት አስይዞኛል አዎ አላህ የውቅልኛል በጣም አልቆኛል በቁርኣን ነግሮኛል በጥቅልም በግል ከፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አድርጎኛል ! ሙስሊም በመሆኔ የሚሰመኝ ወኔ ❓❗️❗️ ቃላት አይገልፁትም ቦታም አይበቃኝም ሴትነት በኢስላም !!! { ሸቃኢቁ ሪጃል } የወንድ አቻ አካል በስራ በውጤት በጀነት በእሳት በወራሽነት መብት በቤት ንግስትነት ደግሞ በእናትነት ሶስት እጥፍ ተሰጠኝ ከአባት በለጥኩኝ ንድድድድድ ይበል ጠላት !!! ይለብልበው ቁጭት ያሰቃየው ቅናት ታዛዥ ነኝ ለባሌ ለግማሽ አካሌ የትዳሬ መሪ እምነቱን አክባሪ አላህ ያሳከለት ያግባ እሰከ አራት በፍትህ ካኖራት ሙስሊሞች ይብዙልን ያዳርሱት አለምን❗️ በምንወደው እምነት ባልና ባልተቤት ብትመክረው ቢመክራት ሲከፋም ቢቀጣት ስርኣት ቢያሲዛት ላትጎዳው ላይጎዳት ባልና ባልተቤት ንጉስና ንግስት አብሮ እስከ ጀነት ለሁለቱም ስኬት!! ካፊር ወንድና ሴት መኖሪያቸው እሳት የዘላለም ክስረት !! ለዚህ ነው ምትጠሩኝ ❓❗️ እሳት ልታኖሩኝ❓❗️ ክብሬን ልተነጥቁኝ ስኬቴን ልትቀሙኝ ከዚያም ልታረክሱኝ ❓❓❓❓❓❓ ከቀጥታው እምነት ወደ ኩፍር ጥፋት ለአምላክ ከመስገድ ለፉጡር ላጎብድድ ??! ከሰውነት ክብር እንደንስሳ ልኑር ? ?! ከሂጃብ ሽልማት ወደ እርቃንነት ? ?! የዝንብ ማረፊያ ለሃጭ ማራገፊያ ? ? ❓ከየት ወዴት❓ በልባችሁ ስሙኝ አሁንም አትንኩኝ በዲንና ክብሬ አልደራደርም እንደድሮው ዛሬም አትጥሩኝ አልሰማም ሙዕሚን ሴት ጀግና ናት አላህ ይጠብቃት ያኑራት በፅናት❗️❗️❗️ ✍ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ)1,69%
  • 6 авг.ዒባዳ ቀዳሚው ጉዳይ! —— ዒባዳ ኋላ ይደርሳል የሚባል አይደለም፤ ዒባዳን የምናደርገው ከሌሎች ነገሮች በኋላ ይሆን እንደ?- ራሳችንን እንጠይቅ! ሰዎች ሲያርፉ ብቻ የሚዘክሩ የሚሰግዱ የሚቀሩ ከሆነ፤ የዒባዳን ደረጃ አላወቁትም ማለት ነው። በእርግጥ ዒባዳ በእረፍት ጊዜ አይደረግም ማለት አይደለም፤ ግን ዒባዳ እና ዚክር በእርፍትም ሆነ በዋናው ጊዜ በመቼውም ወቅት ጥሩ ቢሆኑም፣ ወደ ዒባዳ የምንሄደው ሌላውን ነገር ሁሉ ከጨረስን ከበቃን በኋላ ከሆነ ለዒባዳችን ትልቅ ግምት አይኖረንም፤ ዒባዳው በእኛ ላይ የሚያመጣው ውጤትም ደካማ ይሆናል። ኋላ ይደርሳል የሚል አይነት ቦታ ከሰጠነው ተመሳሳይ (ኋላቀር) ውጤት ይሰጠናል ማለት ነው። ዒባዳ ቀዳሚነት የሚሰጠው መሆኑን ካልተረዳን፤ እንደ ሌሎች ቅድሚያ እንደሚሰጡ ወሳኝ ነገሮች ለዒባዳ ቅድሚያ ካልሰጠን፤ በኋላ በእረፍት ጊዜያችን ከስራ ድካም ጋር ብቻ የምንፈፅመው ከሆነ መሰላቸት ጋር ተገቢውን ተግባር አንፈፅመውም፤ ይህ ማለት ደግሞ በእጅ አዙር ዒባዳን ከሁሉም ውጭ አደረግን ማለት ነው። እውነቱ ግን፦ ዒባዳ እንኳን ከእረፍት ጊዜ ብቻ ሊወዳደር ቀርቶ ከዋናው ስራችንም ይበልጣል፤ ቀዳሚ ጊዜ ሊሰጠውና በወቅቱ ሊተገበር ይፈለጋል፤ በላጩ ወሳኝ ነገር ዒባዳን በወቅቱ መተግበር ነው። የ telegram ቻናል፦ t.me/Abdurhman_oumer/125531,48%
  • 7 авг.━━❁🌿❁━━ **📖 በሱና ላይ በርታ! ✅** ✍️ ከፊሉ ለከርሱ ሲጀምር ሸቀላ፣ ትኩረቱና አቋሙ በእጅጉ ሲላላ፣ ከፊት የነበረው ሲቀር ወደ ኋላ… 🍃 ታዲያ በዚህ ጊዜ "በሱና ላይ በርታ!" 🤝 ከሀቀኞች ጋር ሁን፤ ❌ ፈጽሞ አትምታታ። 🌙 መገኛህ ያምር ዘንድ፣ የማታ የማታ… ━━━❁🌿❁━━━ አዎ! በሱና ላይ በርታ። 🛡 አንተ የሱናው ጀግና፤ በ«ነበር» እንዳትቀር፣ እንደ ትላትና… ትላንትማ ብዙዎች ከጎንህ ነበሩ፤ ዛሬ ግን በሚያሳዝን መልኩ ቢራርቁህ… ☝️ ከአሏህ ጋር ነህና፣ አልቀረህም ወድቀህ። ስለዚህ ወንድሜ… 🤲 ከጌታህ ጋር ሁን፤ ከዓለሙ ጌታ ጋር ተጣበቅ። 🌅 ዛሬም… 🌄 ነገም… ☀️ ቀንም… 🌙 ሌትም… ✅ በሱና ላይ በርታ! ✍️ አቡ ሙቅቢል ✅ ━━❁🌿❁━━ 📲 t.me/Abu_Muqbil_Poetry1,35%
  • 14 авг.без подписи1,30%