binibehager ️️️
Статистика🎥 Tips on photography, videography, editing & AI for creators. Join Bini’s creative world!
- Последний пост
- 3 апр.
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 19
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ቪዲዮ ኤዲቲንግ በ AI ሲታገዝ! 🚀 በዚህ ቪዲዮ ላይ AIን በመጠቀም ያገኘነውን አስገራሚ ውጤት ተመልከቱ። እናንተም ስራችሁን ሌላ ደረጃ ለማድረስ AI ተጠቀሙ። የሞከርነውን ቪዲዮ ከታች ባለው ሊንክ እዩት! 👇 https://vt.tiktok.com/ZSHkS6amQ/
без подписи
без подписи
ቲክቶክ ላይ ቪዲዮ ስትሰሩ እነዚህን 3 ነገሮች አትሳሳቱ ‼️ Video link ⬇️⬇️ https://vm.tiktok.com/ZMDFa4SJP/
I am Back! 👋 ሰላም ቤተሰብ! ከረጅም ጊዜ መጥፋት በኋላ ተመልሻለሁ። ጠፍቼ የነበረው በስራ ተወጥሬ ቢሆንም፣ አሁን ግን ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ይዤላችሁ መጥቻለሁ። በቀጣይ ስለ፡ 📸 Photography 🎥 Videography 🤖 AI እና 📱 Social Media ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን የምንጋራ ይሆናል። የመጀመሪያውን ቪዲዮ ዛሬ ጀምረን እንለቃለን፤ አመሰግናለሁ🙏
Best Video Recording App App name➡️Blackmagic camera for Android 🤖 https://play.google.com/store/search?q=blackmagic+camera&c=apps for iOS 📱 https://apps.apple.com/app/id6449580241
🌟 የሰውን ቪጂዮ በመጠቀም የራሳችንን ኮንቴንት(ቪዲዮ) መስራት ለምትፈልጉ ይህን ተመልከቱ ⬇️⬇️⬇️🔗🔗⬇️⬇️⬇️ https://vm.tiktok.com/ZMhChdCfw/
без подписи
без подписи
без подписи
📌Canon 2000D Condition- 💯 New 24.1MP APS-C CMOS Sensor Full HD 1080/30p Video Recording ISO 100-6400, Up to 3 fps Shooting Built-In Wi-Fi with NFC Creative Filters and Creative Auto Modes EF-S 18-55mm f/3.5-5.6 IS II Lens 📞 0913780467 💬 @bini_28
📱 IPhone ተጠቃሚ ከሆናችሁ የራሱ Screen Recorder ስላለው ሌላ አያስፈልጋችሁም 🌟ሪከርደሩን ካላገኛችሁት ይሄን ቪዲዮ እዩት ⬇️⬇️⬇️ https://youtube.com/shorts/whTxiyx9oPU?si=zAMBhd2Obpd13okh
📱ስልካችሁ የራሱ Built in Screen Recorder ካለው እሱን ብትጠቀሙ ጥሩ ነው 🤖 Screen Recorder Unlimited 📱 Playstore ላይ Screen Recorder Unlimited ብላችሁ ማውረድ ትችላላችሁ ⬇️⬇️⬇️ Link ⬇️⬇️⬇️ https://play.google.com/store/apps/details?id=screen.recorder.ul&hl=en
💡 ፖድካስት ወይም ፊልም እየቆረጣችሁ ቲክቶክ ቪዲዮ ለመስራት ⬇️⬇️⬇️ https://vm.tiktok.com/ZMhxUcXXv/
✨ የናንተ የቱ ነው ❓ የVideo Editing እውቀቴ 💡
🌟 የአማርኛ ፎንት ለመጫን ይህን መንገድ ተጠቀሙ 🌟 https://vm.tiktok.com/ZMhHJeNG5/
🌟የአማርኛ ፎንት ለምትፈልጉ🌟 📱 ለሞባይል 💻 ለኮምፕዩተር መጫን ይቻላል
✅ የትኛው ይሰራ ❓ 📱 CapCut FULL COURSE | ካፕከት ሙሉ ትምህርት 🆓
Capcut Pro Version 12.4.0 📌 ስልካችሁ ላይ መጀመሪያ Capcut ከተጫነ እሱን አጥፍታችሁ ይሄን ጫኑት